cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

y_m ፎቶ ኤዲቲንግ

😲 የፍቅር ጥቅሶች 🖼 😎 ምርጥ ምርጥ ግጥሞች 📃 ❤️ ልብ ወለድ ስነ-ፅሁፎች 📚 📌 ሁሉንም በአንድነት በዚህ ቻናል ያገኛሉ 📂 የስነ-ፅሁፍ ቻይናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇👇 t.me/yega_mastawesha ለcross እና ለማንኛውም አስተያየት... @itzmeastu2 and @mastawesha2_bot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 137
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አዲስ ፊልም /Music Video/ ሊሰሩ አሰበዋል በምን እናግዞዎት Locetion Material ማማከር እርሶዎ ሰራዎት ይስመር እንጂ እኛ ጋር ሁሉም አለ ፊልም መስራት ካሰቡ ወጪ በሚቀንስ መንገድ እኛው production እንመራለን ሳይሳቀቁ ውጪ በዛ ብለው እራሶትን ሳይዙ እኛው አመጣጥነን  ፍጥም ። በተጨማሪ ፊልሜ ማጀቢያ ይኑረው ካሉ ከፊልሞዎ ታሪክ ጋር በተዋቀረ ግጥም አንጀት በሚበረብር ዜማ አዋዝተን በገበታ በሚዎዳጁንን አቀናባሪዎች አካራክመን እነሆ ባይዮች ነን። ለስራዎት ግባአት ፈለጉ ? ምን  ? ቀንጡ መኪና የአባቶቻችን መዘነጫዎች የነበሩትን እነ ቮልስ  ቮልቮ ንቫ ላዳ. ......... ሞተር ሳይክል ብስክሌት ኧረ ቡዙ አለ  ብቻ የአዘጋጆትን/Director አይን ግልጥ ያድርግ እንጂ  አለን። ለቀረፃ የሚሆን ቦታስ ምን ዓይነት ፈለጉ ? ቅንጡ መኖሪያ ቤት የድሮ ቤት ሜዳ መዋኛ ቦታ እልም ያለ ጫካ የድሮ ሙሴ ባቡር ሀዲድ ድልዲያ ማማ የአበባ መንከባከቢያ የገበያ ማዕከል.... በክልል ቢሉ በዚችው በመዲናችን ሁሉ ዝግጁ ነው ኧረ ቡዙ አለ  ብቻ የአዘጋጆትን/Director አይን ግልጥ ያድርግ እንጂ  አለን። ሙዚቃ ጨርሰው ለቀረፃ እየተዘጋጁ ነው ጎሽ እንኳን አለቀ ! ምን እናግዞዎት ታዲያ የትዕይንት ምስል ታሪክ/story እንፃፍሎት ምስል ታሪክን ወደ/screen playe እንቀይርሎት ? እናዘጋጅሎት ? ዘጋቢ ፊልም/Docmentry ልሰሩ ነው ይቅናዎት   ምን እንርዳዎት ጥናት/Resreach ፈለጉ አለ ተዋናይ ማቅረብ ሰዓት ማክበር የአዘጋጁን /Director ምናብ በእውን ማሳየት ሳይሰለቹ መታዘዝ መለያችን ነው እንደ ልጅ ታዘኖዎት በዕውቀትዎ ይሰራሉ ። ቲዩበር ከሆኑማ የበሽበሽ  ብዛቱ ተወዳጅና ተጠባቂ  አጫጭር ድራማዎችን ከፁሁፍ እስክ ዘግጅት  Dramatic Music video ማዘጋጀት ..........ኧረ ብዙ ነው በሻይ ወጪ ሰራዎትን ጨርሰው የድግስ ያተርፋሉ። ብቻ ይደውሉ 0943191983 Telegram @Sebezzfilm Email [email protected]
إظهار الكل...
መንገዳችን ሲለያይ አብሮነታችን ሲያበቃ ያቀድናቸው ነገሮች ሁሉ ቁጭ ብለን በፀሀይና ጨረቃ አከተመ አበቃልን ብለን በአንድነት አንድላይ አለመሆንን ብናውጃት በውስጥህ እረግመኸኝ ነበር እንዴ? የሄደችበት አይቅናት ብለህ አቂመህ ነበር እንዴ የምትወደው አይውደዳት እጄ ላይ ይጣላት የነካችው ሁሉ አይድላት አለም ትክፋባት ብለህ ነበር?
إظهار الكل...
ክፋት በቆንጆ ሴት ያምራል። ምክንያቱም የብዙ ፈተና ውጤት ናት። መሰበር መገፋት መዋረድ መቀማት ማጣት መደሰት ስሜት አልባ ሆነው ብርቅ የማይሆኑባት አይነት ሴት አለች። ብዙ ውድቀቶች ለነገ መነሻ ናቸው። ብዙ ሀዘኖች ለነገ መሰረት ይሆናሉ። ብዙ ያለቀሰች ሴት ሀዘን ምኗም አይደለም። ተደስታ ደስታዋ ያረጋላት እንስት ደስታ መከታዋ ሆኖ አያውቅም። በብዙ ውጣ ውረድ ያለፈች ትላንቴ አለፈ ነገዬ የት እና ምን ላይ ይሆን እያለች ማሰብ የጀመረች ሴት ጥሩ ለመሆን እየጣረች ያለች ችግሮቿ ካነፆት ማንነት ለማምለጥ እየጣረች ያለች ብርቱ ሀይል ያላት ፍጡር ናት። ለመዳን ለማገገም እየጣረች እንጂ ዙሪያዋን በበቀል መረብ የተያዘች ምስኪን እርግብ ለማምለጥ ምትጥር በጭቃ መረብ ተይዛ በነጭ ልብዋ የምትተጋ ውብ ናት። ክፉ ላለመሆን እየጣርን እንጂ ክፉ ሳንሆን ቀርተን አይደለም። ሁሉም ማንነታችን የሚታነፀው በተሰጠን ልክ ነው። የተሰጠንን ለመቀየር የማስተዋያ ጊዜው እስኪደርስ ሁላችንም የህይወት መንገድ ላይ ያጋጠሙን የእይቶቻችን ውጤት ነን። እንደ ብረት በእሳት የተፈተነች ሴት እሳት መትፋቱ ሊከብዳት አይችልም። እንደ ፀሀይ ጊዜውን በጨለማ የተቀማች ሴት የደስታ መጨረሻ መሆን ተስኗት አያቅም። እንደ አንበሳ በትንሹ ጉንዳን የተቆነጠጠች እንስት ነገዋ ላይ መድረስ አያቅታትም። ጥሩ ለመሆን እየጣርን ነው እንጂ ህይወታችን በመጥፎ አጋጣሚ እና እይታዎቻችን ቆንጅዬ አውሬ አርገውናል። ፈተና ያስውባል። ጥንካሬን ለእኔን እና እችላለሁን ያላብሰናል። መስበር መጣል መግደል ቀላል እንደሆነ ተረድተናል። በብዙ እሳት የተፈተነ ወርቅ ነው ማስጌጫ። በትኩሱ ፈሳሽ እሳት እፉ ነው። እሷም ያው ናት ፈተናዎቿ ያነፆት ውበትን ከእራስ መተማመን ጋር ያላበሷት ቆንጆ ጥሩ ሰው ለመሆን የምትጥር ናት። ከነኳት ችግር ከቀረቧት አለም የምትሆን ውብ ፍጥረት እንስት ናት። 👩 ክብር በችግር ውስጥ እያለን ከትላንታችን አልፈን ዛሬላይ ላለን እንስቶች 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ለቴሌግራም ፕሮፋይል የሚሆኑ የ ቤተክርስቲያን ጥቅሶችን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/+D2yP9nsiPkhhNGQ0
إظهار الكل...
✝ JOIN✝
✝JOIN✝
✝ይቀላቀሉ✝
ባንተ ምክንያት ሞታለች ካሉህ እመናቸው ! መኖርን ካለመኖር መለየት ተስኖኝ ውስጤ ከእለት እለት እንደ አለት እየፈረሰብኝ የህይወትን ትርጉም ከዘነጋሁ ቆየሁኝ። አዎ መተንፈስ መኖር ከሆነ አለሁኝ መብላት መጠጣት መሄድ መራመድ አለች አልሞተችም ካሰኘ አዎ አልሞትኩኝም። ግን ፍቅር እመነኝ። ከእለት እለት እየሞትኩ ነው። ነብሴ በናፍቆት ተጨንቃ ትንፋሽ እስኪያጥረኝ አንተን ያሰኘኛል። ለመኖር እና ለማኗኗር ስል ብቻ መተንፈስ ይኖርብኛል። ግን ያላንተ እና ላንተ የማይደረጉ ነገሮች ሁሉ አስቀያሚ ናቸው። ጥቂት ደስታ ብዙ ሀዘን የነገሰባቸው። እናልህ ውዴ የለሁም ሞቻለሁ በናፍቆትህ ከሰውኛነት ተራ ወጥቻለሁ። በአካል ከሰው መሀል ብቀመጥም ነብሴን እና ደስታዬን ካንተ ጋር አጥቻለሁ። አዎ የምተነፍስ ግኡዝ የምበላ ድንዝዝ የምጠጣ ግን የማረካ አለት ሆኛለሁ። መምሰል እንጂ መሆን ተስኖኛል። የእውነት መኖር ታክቶኛል። አፈር አለብስኩም እንጂ በቁሜ ሞቻለሁ። ስለእውነት ስልህ በቃላችን መሰረት አንተን ሳጣ በመጣብኝ ጣጣ እራሴንም አጥቻለሁ። @itzmeastu2
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...