Mdaz
ያለ ውበት ነው እንጂ ያለ ቤት መኖር ቀላል ነው! °°°°°°°°°°°°°°____°°°°°°°°°°°°°°°°°°° Mdaz_media!💚💛❤
إظهار المزيد196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ይቆጨኝ ነበረ
===============
ከፍቅርሽ ከፍታ ላ'ፍቃሪ ከራቀው፤
ኩራት ከውበት ጋር ከተደባለቀው፤
ከሚታየው ርቆ~ የዝናሽ ቅርንጫፍ፤
ከጥላቻሽ አናት~ ከመፈቀርሽ ጫፍ፤
አላፈቅርህም ብለሽ፣
አልወድህም ብለሽ፣
እንኳን ገፈትረሽው፤
እንኳን መሬት ጣልሽው፤
እንኳንም ባንቺ እጅ ልቤ ተሰበረ፤
ባላፈቅርሽ ኖሮ ይቆጨኝ ነበረ።