cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ” 🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅 📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @Geez202- ስልክ ፦ 0977682046

إظهار المزيد
Advertising posts
19 683المشتركون
-724 hour
-587 يوم
-14730 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በትክክል ያልተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ሥቅለት
  • ጸሎተ ሐሙስ
  • ትንሣኤ
  • ስግደት
0 votes
17👍 6🙏 3
በትክክለኛው ፊደል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ሆሳዕና በዓርያም
  • ሆሣዕና በአርያም
  • ሆሣዕና በዓርያም
  • ሖሳዕና በአርያም
0 votes
14🙏 1
“እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ ። " ትርጉም :-Anonymous voting
  • ከሕፃናት አፍ ምስጋና አወጣህ ።
  • ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች ምስጋና አዘጋጀህ ።
  • ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋና አዘጋጀህ ።
  • ከሕፃናት አፍ ምስጋና አዘጋጀህ
0 votes
12🥰 1
በትክክል የተጻፈው የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ኅማማት
  • ህማማት
  • ሕማማት
0 votes
11🙏 4👍 2🤩 1
26👍 5👏 1
12👏 1
👌 8