cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Shega Media - ሸጋ ሚድያ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ማንኛውንም አዝናኝ ዜናዎች በአንድ ቦታ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
43 969
المشتركون
-7324 ساعات
-3127 أيام
-1 63430 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የትኛውንም የባንክ ስራዎች በፍጥነት እና በአንድ ቦታ ያግኙ! https://t.me/bankjobs_et
4551Loading...
02
የEBS ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የሆነችው ሊያ ሳሙኤል 2ኛ ልጇን በሰላም ተገላግላለች። እንኳን ማርያም ማረችሽ። ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
6850Loading...
03
በነገራችን ላይ . . . እኛ ሰፈር አንድ ሁለ ነገራቸው Juን የመሰሉ ሴትዮ ነበሩ። እና አንድ ቀን ሰው ሞቶባቸው ለቅሶ ተቀምጡ። ሰፈርተኛው ባያለቅስ ከሴትዮዋ በሽሙጥ እና በአሽሙር ብቻ ሳይሆን ፊት ለፊትም የሚጠብቀው የቃላት ጡጫ እንደሚኖር ጠንቅቆ ያውቃል። እናም በቅላጼና በዜማ ጭምር ያለቅስ ነበር። ሴትዮዋ ደግሞ አስለቃሽ ቀጥረው አብረው የሚያለቅሱ በማስመሰል ማን በደንብ እንደሚያለቅስ ይታዘቡ ነበር። ከቀብር መልስ አንድ ዘግይታ የደረሰች ዘመድ አይንና አፏን በነጠላ ገርብባ "አልሰማሁም፣ አልሰማሁም፣ እኔኮ አልሰማሁ . . . " እያለች ስታለቅስ ሴትዮዋ አመላቸው ተነሳባቸው። እናም ጮክ ብለው "እስቲ ዝም በይ አንቺ፤ ደህና ለቅሶ እንስማበት" በማለት አንባረቁባት። ሁሉም መሳቅ ፈርቶ አፉን በነጠላ እያፈነ "ህእ፣ ህእ . . ." አለ😴🙄 በእንዲህ አይነት አስለቃሽ ቀጥሮ የለቅሶ ቃና የሚመርጥ ማህበረሰብ እንደዘሪቱ አይነት ጽናትና መጽናናት የታደለ ጠንካራ ሰው ሲገጥመው 'ባህሌ ተነካ' ባይል ነበር የሚገርመው። የወላድ አንጀትና ልብ እንዳላት ዘንግተው ሀዘንን በያዙኝ ልቀቁኝ ማስመሰል ቢለኩት ምንም አይደንቅም። እኔ ግን እላለሁ - ለሰው ልጅ ሁሉ በማይቀረው የሀዘን ወቅት የዘሪቱን ጥንካሬና ጽናት ፈጣሪ ያደለኝ። 👌🤗 Via:- Hanan Federalist 👉የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ: https://t.me/+mGvhgC8uMxRjZGZk
1 4421Loading...
04
ተመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ከብዙ ጊዜ በኃላ ተወዳጁ ብዙ ኢትዮጵያውያን በቀልዱ ያደጉት ልመንህ ታደሰ እንዲህ ጤናው እያጋገመ ማየት እጅግ በጣም ደስ የሚያሳኝ ሲሆን በዚህ ላይ እጃችሁን ያስግባችሁ ይህ ታላቅ ኮሜዲያን እንዲህ እንዲሆን ምክንያት የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ክብር ይገባችሁ ተባረኩ ሰይፉ 👏 👏 ❤️🙏
2 2070Loading...
05
ትንሽ መፅሄት ቢጤ እያነበብኩ ጥያችሁ ጠፋሁ አይደል 😋
2 1710Loading...
06
🙏🙏🙏 ከ7 አመት በፊት ይችን ልጅ በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም እናቃታለን። አርቲስቱ አደራ የሰጠን የነብስያ ልጁ ሜላት ትባላለች። አርቲስት ፍቃዱ ለህክምና የተሰበሰበውን 200,000 ብር ከኔ ይልቅ እሷ ልጅ ናት ትዳንልኝ ብሎ ሰቷት ነበር። የደም ግሪትና የስኳር ታማሚ ስለሆነች በህክምና ላይ ነበረች። አሁንም በሳምንት 3 ቀን ዲያለሲስ እያደረገች በህክምና ላይ ትገኛለች። በቀቅቱ ኩላሊት ልትለግሳት የምትችለው እና የደም አይነቷ ተመሳሳይ የሆነችው ታናሽ እህቷ ጋር ብቻ በመሆኑ እና በጊዜው እህቷ እድሜዋ ስላልደረሰ ተራዝሙ ነበር። አሁን ግን እህቷ ደርሳላት ልትሰጣት ነበር ነገር ግን የእኛ እገዛ ያስፈልጋታል። ሜሉ አሁን የአንድ ወንድ ልጅ እናት ሆናለጭ የ1 አእምት ከሁለት ወር ልጅ አላት ነገርን ግን ልጇን እንኳን አቅዋው አታቅም። ለ7 አመት ዲያልሲስ ያደረገችው በ1 እጇ ስለነበረ እጇ ያን ያክል አቅም የለውም። ከደም ግፊቱና ስኳሩ በተጨማሪ ዲያለሲሱ የአጥንት መሳሳት እና የልብ ድካም አምጥቶባታል። በዘገየች ቁጥር ሌላም በሽታ እየጨመረች ነዉ ምትመጣዉ እባካችሁ ተረባርበን የመኖር ተስፋዋን እናለምልመዉ ለልጇ እናትርፋት ልጅ ያለዉ አይጨክንባት የተጠየቀችዉ 6.5 ነዉ። 1000371831162 ሜላት አሰፋ ሊያገኛት ሚፈልግ ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ዲዪለሲስ ስለምታደርገግ ጥዋት ሊያገኛት ይችላል ስልኳን ከፈለጋችሁ በውስጥ አናግሩኝ።
2 4550Loading...
07
የአርትስት አዚዛ አህመድ ልጅ ምርቃት..❤😍
2 3400Loading...
08
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚፈልጋት እውነተኛዋ ሴት እስካሁን አልተገኘችም ። ፖርቹጋላዊው ዝነኛው የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ ከጥቂት አመታት በፊት ፡ ከፒርስ ሞርጋን ጋር አድርጎት በነበረው ኢንተርቪው ፡ በልጅነት እድሜው ፡ ከልምምድ መልስ ከስታዲየም ሲወጡ ስለሚርባቸው ፡ ስታዲየሙ አካባቢ ወደሚገኝ የማክዶናልድ መደብር እየሄዱ ፡ የተራረፈ እና ሳይሸጥ የዋለ በርገር እየጠየቁ ይመገቡ እንደነበርና በዚህ አዘውትረው እየሄዱ በርገር ከሚጠይቁበት የማክዶናልድ መደብር ሶስት ሴቶች እንደነበሩ ፡ ከነሱም መሀከል አንዷ ኤድና እንደምትባል ተናግሮ ፡ ቢያገኛት ፡ በዛ በድህነት ወቅት ላደረገችለት መልካም ነገር ዛሬ በተራው አግኝቶ ሊያመሰግናትና ፡ ውለታዋን ሊከፍል እንደሚፈልግ ፡ ይህ ኢንተርቪውም ያችን መልካም ሴት ለማግኘት እንደሚረዳው ተናገረ ። ይህ ኢንተርቪው ከተላለፈ በኋላም በፖርቹጋል በሚገኘው ማክዶናልድ ውስጥ ትሰራ የነበረች Paula luca የምትባል ሴት ፡ ሮናልዶ የሚፈልጋት ሴት እሷ እንደሆነች ። ተናገረች ። ፖርቹጋል ውስጥ የሚገኝ አንድ ራዲዮ ይህችን ሴት አግኝቶ አናገራት ። ይህ ወሬ ብዙም ሳይቆይ ከሴትየዋ ምስል ጋር በሶሻል ሚዲያ ተሰራጨ ፡ ሮናልዶ ይህን እንደሰማ ግን ያቺ እሱ የሚፈልጋት ሴት ይህች እንዳልሆነች ትክክለኛዋን ሴት አግኝቶ ለማመስገን አሁንም እንደሚፈልግ ተናገረ ። ይህ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል ። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ በልጅነት ዘመኑ ላደረገችለት መልካም ነገር ሁሉ አግኝቶ አመሰግናለሁ ሊላት ፡ ውለታዋንም በብዙ እጥፍ ሊከፍላት የሚፈልገው ያቺ ሴት ግን አሁንም አልተገኘችም ። ፍለጋው አልቆመም ፡ ሮናልዶ ውለታውን ሳይረሳ ሊያመሰግናት የሚፈልጋት ሴት አሁንም ትፈለጋለች ። ይህ የሮናልዶ ተግባር ለሌላውም ትልቅ ትምህርት የሚሆን ነው ። ከአመታት በፊት መልካም ያደረጉልንን ሰወች ፈልጎ ለማመስገን መለመድ ያለበት ተግባር ነው ። ✍️ዋሲሁን ተስፋዬ
2 2970Loading...
09
ቀብር ትላንት በድንገተኛ ህመም ዜና ዕረፍቱ የተሰማው የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው ሥርዓተ ቀብር ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ በተገኙበት ነገ ግንቦት 30/2016 ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚፈፀም ተሰምቷል። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
1 8591Loading...
10
ከብዙ ትግስት በኋላ በመጨረሻም ይፋ ሆኗል 😍 ሱራፌል ዳኛቸው ለአሜሪካው ክለብ በይፋ ፈርሟል የቀድሞው የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸው በይፋ የአሜሪካው ክለብ ሎደን ዩናይትድ ተጫዋች በመሆን ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ክለቡ ይፋ እንዳደረገው መረጃ ከሆነም ሱራፌል የሁለት አመት እንዲሁም እንደ የሚያሳያው ብቃት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚራዘም ውል ላይ ፊርማውን አኑሯል። የተጫዋቹን ፊርማ የሊጉ አስተዳደር እንዳፀደቀውም በክለቡ ጨዋታዎችን ማድረግ ይጀምራል። የቡድኑ አሰልጣኝ ርያን ማርቲን ሱራፌልን በጣም ጥሩ የአጥቂ አማካይ ነው ያሉ ሲሆን ተጫዋቹ ቡድናቸውን በመቀላቀሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል። ሎደን ዩናይትድ በአሜሪካ የሊግ እርከን በሁለተኛው ሊግ ላይ በምስራቅ ኮንፈረንስ የሚጫወት ሲሆን በ13 ጨዋታዎች 17 ነጥቦች በመሰብሰብ ከ12 ክለቦች 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
1 7500Loading...
11
ድምጻዊት ዘቢባ ሁለተኛ ልጇን ወለደች ዘቢባና ኢሱ (በፍቃዱ ታደሰ ) ተጨማሪ ሴት ልጅ አግኝተዋል። ስሟንም የአብሳላት በፍቃዱ ታደሰ ብለዋታል። እንኳን ደስ አላችሁ በሏቸው።
2 0771Loading...
12
አርቲስት ዘሪቱ ከበደ የምትወደውን የመጀመሪያ ልጇን በሞት ተነጥቃለች ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን።
2 2762Loading...
13
የሜላት ክስ ይህ ነበር: ፖሊስ ትናንትና በቁጥጥር ስር ያዋላት ሜላት ንጉሴ፣ ዛሬ ከስአት በኋላ አራዳ ፍ/ቤት ቀርባ ነበር። ክሷም:- - ሕዝብን ለሕዝብ በማጋጨት - መንግስት እንዳይታመን በሚያደርግ ፅሁፍ በመፖሰት - ከንቲባዋን በመስደብ - አድዋ 00 ሲመረቅ ወደዛ አትሂዱ ብላ በማሳደም - አቤል ገ/ኪዳን (Ab Bella) የታሰረው በኦርቶክስነቱ ነው ድምፅ ሁኑት ብላ በመቀስቀስ ወዘተ ጠርጥሬአታለሁ። ስለዚህ የ10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ይሰጠኝ ብሎ ጠይቆ ነበር። ነገር ግን፣ ፍ/ቤቱ የፖሊሲን ጥያቄ ውድቅ አድርጎ በ20,000 ብር ዋስትና እንድትፈታ ወስኗል። ፍ/ቤቱ ሜላት ንጉሴ ሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ.ም እንድትቀርብ ቀጠሮ ሰጥቷል። ክሷ ከላይ ያለው ነበር። በአሁን ስአት እሷንም አቤልም በዋስ ተፈተው ወደ ቤት ገብተዋል።
1 8401Loading...
14
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባለፉት ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ኃይል አመነጨ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባለፉት አሥር ወራት ከ2 ሺህ 700 ጊጋ ዋት ሠዓት በላይ ኃይል ማመንጨቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በሁለት ተርባይኖች ኃይል እያመነጨ የሚገኘው ግድቡ÷ ባለፉት አሥር ወራት ከዕቅዱ የ26 በመቶ ብልጫ ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨቱ ተገልጿል፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ)
1 4100Loading...
15
አዲስ አበባን ጨምሮ ክልሎች የቤት ኪራይ መመሪያ እና ደንቦችን አዘጋጀተው ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ክልሎች እና ከተሞች አዲሱን የቤት ኪራይ መመሪያ እና ደንቦችን አዘጋጀተው ወደ ስራ መግባታቸው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ኢትዮጵያ በዴቻ፤ አዋጁ አከራይና ተከራዩ በፍትሃዊነት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይህን አዋጅ ለመተግበር የአፈፃፀም መመሪያ እና ደንብ ተዘጋጀቶ ወደ ስራ መግባቱን ገልፀዋል፡፡ በአዲስ አበባ በሚቀጥለው ወር ወደ ስራ እንደሚገባ የገለጹት አቶ ኢትዮጵያ በቀጣይ ሌሎቹም ይህን ይተገብራሉ ብለዋል፡፡ አዋጁ ተግባራዊ መሆን ሲጀምር በተከራይም ሆነ በአከራይ በኩል ለሚነሱ ቅሬታዎች ምላሽ የሚሰጥ ኮሜቴ የተጠቆመ ሲሆን ፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከሌሎች መንግስታዊ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ነው ሃላፊው የተናገሩት፡፡ አዋጁ በአከራይና ተከራይ መካከል ያለውን ብዥታ ግልፅ የሚያደርግ እና ሁለቱም ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል በመሆኑ ለአተገባበሩ ሁሉም የራሱን አስተዋፅኦ አንዲያደርግ ተጠይቋል፡፡ መናኸሪያ ሬዲዮ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
1 4090Loading...
16
በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል አትሌት ለሜቻ ግርማ የዓመቱን የዓለም ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ በስዊድን በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ውድድር የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ለሜቻ ግርማ የዓመቱን የዓለም ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ አሸነፈ፡፡ በዚህም መሠረት በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል የወንዶች ውድድር አትሌት ለሜቻ ግርማ 8 ደቂቃ ከ1 ሰከንድ ከ63 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ ሳሙኤል ፍሬው 8 ደቂቃ ከ5 ሰከንድ ከ78 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቅቋል፡፡ በዚሁ ውድድር አትሌት ጌትነት ዋሌ 8 ደቂቃ ከ10 ሰከንድ ከ73 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አራተኛ እንዲሁም ሳሙኤል ዱጉና 8 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ከ49 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት 11ኛ ደረጃ መያዛቸውን የአትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ አመላክቷል፡፡ በሌላ በኩል በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ውድድር አትሌት ብርቄ ኃየሎም 3 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ከ84 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አራተኛ ደረጃን መያዟ ተገልጿል፡፡ በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር ደግሞ አትሌት ንግስት ጌታቸው 1 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ከ77 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት አራተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ጨርሳለች፡፡ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
1 4760Loading...
17
PitchPulse: Your pulse on soccer. Latest news, analysis, and discussions. Dive into the passion of the beautiful game with us! https://t.me/PitchPulse
1 2900Loading...
18
የዘማሪ ዲያቆን ይገረም ፀጋዬ የአቀባበል እና ሽኝት መርኃ ግብር 👉አስክሬኑ ካለበት ከደቡብ አፍሪካ አርብ ከቀኑ 8:35 ይነሳል። 👉አርብ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ይደርሳል ። 👉አስክሬኑ በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ፣በአድባራት እና በገዳማት አስተዳዳሪዎች፣በመምህራን በዘማሪያን እና በወዳጆቹ ታጅቦ ቦሌ መድኃኔዓለም ካቴድራል ይገባል። 👉ከለሊቱ 10:00 እስከ ከጠዋቱ 1:00 ሰአት በሊቃነ ጳጳሳት እየተመራ ጸሎት እና ስርአተ ቅዳሴ ይደረጋል። 👉ቅዳሜ ከጠዋቱ ከ1:00 ሰአት እስከ 2:30 የሽኝት መርኃ ግብር ይሆናል። 👉ከከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ወደ ትውልድ ሀገሩ ወደ ሆሳዕና በአገልጋይ አባቶች፣በመምህራን፣ዘማሪያን እና በወዳጅ ቤተሰቦቹ ታጅቦ ይሄዳል። 👉እሁድ ከቅዳሴ ቡኃላ ስርአተ ቀብሩ በሆሳዕና ደብረ ምህረት ቅዱስ በዓለ ወልድ ቤተክርስቲያን ስርአተ ቀብሩ ይፈፀማል። ከአስተባባሪ ኮሚቴ ☘ለበለጠ: https://t.me/+WNkr2SpZLK9kNjJi
1 7400Loading...
19
አቡነ ሉቃስ በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ወሰነ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የምስራቅ አዉስትራሊያ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ፣ በጠቅላይ ቤተክህነት የገዳማት መምሪያ የበላይ ሃላፊ ሊቀጳጳስ አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት “የቅስቀሳ ወንጀል” በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍርድ ቤቱ ወስኛለሁ ብሏል። አቡኑ በታህሳስ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በሀገረ አሜሪካ ቴክሳስ እና አካባቢዉ በሚገኝ ቤተክርስቲያን አዉደምህረት ላይ በመገኘት ጠቅላይ ሚኒስትሩንና አድማ ብተናውን በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት የሚታወስ ነው። በዚህም መሰረት ተከሳሹ በሌሉበት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በእርከን 23 ሥር በሥድስት ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ሰጥቷል፡፡(ፋና) የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
1 3052Loading...
20
ሁለት ወንድሞቻችንን አጥተናቸዋል! በትናንትናው እለት ከደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያም ገዳም የእመቤታችን በዓለ ንግሥ እንግሰው በመመለስ ላይ የነበሩ የየካ ደብረ ሳህል ቅዱስ ሚካኤል መልአከ ሰላም ሰንበት ት/ቤት አገልጋይ የሆነው ወጣት ዮሴፍ እምሻው እና የቀበና ምዕራፈ ጻድቃን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ የሆነው ወጣት ፍቃዱ ዲባባ ውሃ ለመግዘት አስፖልት በማቋረጥ ላይ እየሉ በደረሰባቸው የመኪና ግጭት በእመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም ወደተሻለው ቦታ በቀኗ ወስዳቸዋለች! በአገልግሎት ለሚመስሏቸው ለሰንበት ት/ቤት አባላትና ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን ረፍተ ነፍስንም ይስጥልን፥ አሜን። በጌች ሐበሻ
1 4880Loading...
21
አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለ1 አመት የሚያገለግል ድምፅ አልባ ጄኔሬተር የፈጠረው የወለጋው ፌዴሳ ሹማ። ፌዴሳ ሹማ ተወልዶ ያደገው በቄለም ወለጋ ሲሆን፣ በከተማው ውስጥ በኤሌክትሪክ ጥገና ሙያው ይታወቃል፡፡ ይህን የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራውን የመብራት መጥፋት እና መቆራረጥ ብዙ ጊዜ አስተጓጉሎበታል። "ችግር ብልሃትን ይወልዳል" እንዲሉ ወጣቱ ሥራውን በተደጋጋሚ ላስተጓጎለበት ችግር መላ መዘየድ እንዳለበት አሰበ፤ አስቦም ወደ ተግባር ገባ። ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ እስከ አንድ ዓመት ድረስ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ እውን አደረገ። ወጣት ፌዴሳ ሹማ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት ይፈጥራል ተብሎ የታመነበት መሣሪያ የፈጠራ ባለቤት ነው፡፡ ፈዴሳ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በሚመራው ልዩ የክረምት ወራት የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሀሳቦች ማበልፀጊያ መርሐ ግብር ተሳትፎው ባገኘው ስልጠና እና ሙያዊ ድጋፍም ቴክኖሎጂውን ይበልጥ አዘምኖ መሥራት ችሏል። ቴክኖሎጂው የመብራት አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ ለሞባይል፣ ለቴሌቭዥን፣ ለፍሪጅ እና የትኛውንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ መጠቀሚያዎችን ቻርጅ የሚያደርግ፣ የሚያንቀሳቅስ እና በገመድ እና ገመድ አልባ ቴክኖሎጂ መጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተሠራ ነው። አንዴ የያዘውን ኃይል ደጋግሞ እያደሰ (recycling) ራሱን ቻርጅ ከማድረግ አልፎ ለረዥም ጊዜ ኃይል ማመንጨት የሚችለው ይህ ቴክኖሎጂ በሀገራችን ብቻ ሣይሆን ምን አልባትም በዓለማችን ላይ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት መፍጠር እንደሚችል ተስፋ ተጥሎበታል። ከ300 ዋት ጀምሮ እንደ ተጠቃሚው አቅም እና ፍላጎት የሚዘጋጀው ይህ ድምፅ አልባ ጄኔሬተር አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ከአንድ ዓመት በላይ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል ነው ወጣቱ ያረጋገጠው። በዚህም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በሀገራችን በቤቱ መብራት የማይጠፋበት ብቸኛው ሰው መሆኑን ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ የሚያመላክተው ሲል ኢቢሲ ዘግበዋል። አሁን ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወጣቱ የራሱን ኩባንያ የሚከፍትበትን እና ቴክኖሎጂው በስፋት ተመርቶ ለህብረተሰቡ ማድረስ የሚቻልበትን ሁኔታ ላይ እየሠራ ይገኛል ተብሏል። **** Via - fastmereja
1 9183Loading...
22
እናት❤‼ ይህች እናት በጀርባዋ የተሸከመችውን ሳይክል መሬት ላይ ብታደርገው እንደሚቀላት ታውቃለች።ነገር ግን ልጅዋ ዐዲስ እንደኾነ እንዲጋልበው ፈለገች። አንዳንድ ዕዳዎች ምንም ብታደርግ የሚከፈሉ አይደሉም። በተለይም የወላጆቻችን ውለታ ከባድ ነው። ዛሬ በእጃችን ላይ ሐብት ስላገኘን ወይም ስላጣን አይደለም። በእኛ ላይ የተዋሉ ውለታዎችን ማስታወስም ተገቢ ነው። ታዲያ የማይከፈሉ ውለታዎች ምትካቸው ዱዓእ ነው። ለዚህም ነው በየዕለቱ ለወላጆች ዱዓ ማድረግ የሚገባን። በሕይወት ላሉም ሆነ ላለፉ ወላጆች በየዕለቱ ዱኣ መለመን ሪዝቅን (ሲሳይን) ይጨምራል። ጥቃቅን ነገሮች ተጠራቅመው ያስተከዙንን፣ ወደኋላ እያዞረ ያስቆጨንን ነገር ኹሉ በመልካም ዐሳብ እንተካው። በእኛ ላይ የተዋሉ መልካም አጋጣሚዎችን እናስታውስ እነርሱ በራሳቸው የውስጥን ሰላም የመመለስ ዐቅም አላቸው። via Best Kerim የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
1 3655Loading...
23
ብዙ ሰዎች እንደ ጥላ ናቸው ሲጨልምብህ ይጠፋሉ። Sara T. 👉ለበለጠ: https://t.me/+6ulzD3mU75JkN2U0
1 5440Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የትኛውንም የባንክ ስራዎች በፍጥነት እና በአንድ ቦታ ያግኙ! https://t.me/bankjobs_et
إظهار الكل...
አሳየኝ
Photo unavailableShow in Telegram
የEBS ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የሆነችው ሊያ ሳሙኤል 2ኛ ልጇን በሰላም ተገላግላለች። እንኳን ማርያም ማረችሽ። ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በነገራችን ላይ . . . እኛ ሰፈር አንድ ሁለ ነገራቸው Juን የመሰሉ ሴትዮ ነበሩ። እና አንድ ቀን ሰው ሞቶባቸው ለቅሶ ተቀምጡ። ሰፈርተኛው ባያለቅስ ከሴትዮዋ በሽሙጥ እና በአሽሙር ብቻ ሳይሆን ፊት ለፊትም የሚጠብቀው የቃላት ጡጫ እንደሚኖር ጠንቅቆ ያውቃል። እናም በቅላጼና በዜማ ጭምር ያለቅስ ነበር። ሴትዮዋ ደግሞ አስለቃሽ ቀጥረው አብረው የሚያለቅሱ በማስመሰል ማን በደንብ እንደሚያለቅስ ይታዘቡ ነበር። ከቀብር መልስ አንድ ዘግይታ የደረሰች ዘመድ አይንና አፏን በነጠላ ገርብባ "አልሰማሁም፣ አልሰማሁም፣ እኔኮ አልሰማሁ . . . " እያለች ስታለቅስ ሴትዮዋ አመላቸው ተነሳባቸው። እናም ጮክ ብለው "እስቲ ዝም በይ አንቺ፤ ደህና ለቅሶ እንስማበት" በማለት አንባረቁባት። ሁሉም መሳቅ ፈርቶ አፉን በነጠላ እያፈነ "ህእ፣ ህእ . . ." አለ😴🙄 በእንዲህ አይነት አስለቃሽ ቀጥሮ የለቅሶ ቃና የሚመርጥ ማህበረሰብ እንደዘሪቱ አይነት ጽናትና መጽናናት የታደለ ጠንካራ ሰው ሲገጥመው 'ባህሌ ተነካ' ባይል ነበር የሚገርመው። የወላድ አንጀትና ልብ እንዳላት ዘንግተው ሀዘንን በያዙኝ ልቀቁኝ ማስመሰል ቢለኩት ምንም አይደንቅም። እኔ ግን እላለሁ - ለሰው ልጅ ሁሉ በማይቀረው የሀዘን ወቅት የዘሪቱን ጥንካሬና ጽናት ፈጣሪ ያደለኝ። 👌🤗 Via:- Hanan Federalist 👉የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ: https://t.me/+mGvhgC8uMxRjZGZk
إظهار الكل...
👍 13 1
ተመስገን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ከብዙ ጊዜ በኃላ ተወዳጁ ብዙ ኢትዮጵያውያን በቀልዱ ያደጉት ልመንህ ታደሰ እንዲህ ጤናው እያጋገመ ማየት እጅግ በጣም ደስ የሚያሳኝ ሲሆን በዚህ ላይ እጃችሁን ያስግባችሁ ይህ ታላቅ ኮሜዲያን እንዲህ እንዲሆን ምክንያት የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ክብር ይገባችሁ ተባረኩ ሰይፉ 👏 👏 ❤️🙏
إظهار الكل...
👍 7 5
Photo unavailableShow in Telegram
ትንሽ መፅሄት ቢጤ እያነበብኩ ጥያችሁ ጠፋሁ አይደል 😋
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏🙏 ከ7 አመት በፊት ይችን ልጅ በአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም እናቃታለን። አርቲስቱ አደራ የሰጠን የነብስያ ልጁ ሜላት ትባላለች። አርቲስት ፍቃዱ ለህክምና የተሰበሰበውን 200,000 ብር ከኔ ይልቅ እሷ ልጅ ናት ትዳንልኝ ብሎ ሰቷት ነበር። የደም ግሪትና የስኳር ታማሚ ስለሆነች በህክምና ላይ ነበረች። አሁንም በሳምንት 3 ቀን ዲያለሲስ እያደረገች በህክምና ላይ ትገኛለች። በቀቅቱ ኩላሊት ልትለግሳት የምትችለው እና የደም አይነቷ ተመሳሳይ የሆነችው ታናሽ እህቷ ጋር ብቻ በመሆኑ እና በጊዜው እህቷ እድሜዋ ስላልደረሰ ተራዝሙ ነበር። አሁን ግን እህቷ ደርሳላት ልትሰጣት ነበር ነገር ግን የእኛ እገዛ ያስፈልጋታል። ሜሉ አሁን የአንድ ወንድ ልጅ እናት ሆናለጭ የ1 አእምት ከሁለት ወር ልጅ አላት ነገርን ግን ልጇን እንኳን አቅዋው አታቅም። ለ7 አመት ዲያልሲስ ያደረገችው በ1 እጇ ስለነበረ እጇ ያን ያክል አቅም የለውም። ከደም ግፊቱና ስኳሩ በተጨማሪ ዲያለሲሱ የአጥንት መሳሳት እና የልብ ድካም አምጥቶባታል። በዘገየች ቁጥር ሌላም በሽታ እየጨመረች ነዉ ምትመጣዉ እባካችሁ ተረባርበን የመኖር ተስፋዋን እናለምልመዉ ለልጇ እናትርፋት ልጅ ያለዉ አይጨክንባት የተጠየቀችዉ 6.5 ነዉ። 1000371831162 ሜላት አሰፋ ሊያገኛት ሚፈልግ ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ዲዪለሲስ ስለምታደርገግ ጥዋት ሊያገኛት ይችላል ስልኳን ከፈለጋችሁ በውስጥ አናግሩኝ።
إظهار الكل...
👍 6 1
የአርትስት አዚዛ አህመድ ልጅ ምርቃት..❤😍
إظهار الكل...
👍 3🤔 1
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚፈልጋት እውነተኛዋ ሴት እስካሁን አልተገኘችም ። ፖርቹጋላዊው ዝነኛው የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ ከጥቂት አመታት በፊት ፡ ከፒርስ ሞርጋን ጋር አድርጎት በነበረው ኢንተርቪው ፡ በልጅነት እድሜው ፡ ከልምምድ መልስ ከስታዲየም ሲወጡ ስለሚርባቸው ፡ ስታዲየሙ አካባቢ ወደሚገኝ የማክዶናልድ መደብር እየሄዱ ፡ የተራረፈ እና ሳይሸጥ የዋለ በርገር እየጠየቁ ይመገቡ እንደነበርና በዚህ አዘውትረው እየሄዱ በርገር ከሚጠይቁበት የማክዶናልድ መደብር ሶስት ሴቶች እንደነበሩ ፡ ከነሱም መሀከል አንዷ ኤድና እንደምትባል ተናግሮ ፡ ቢያገኛት ፡ በዛ በድህነት ወቅት ላደረገችለት መልካም ነገር ዛሬ በተራው አግኝቶ ሊያመሰግናትና ፡ ውለታዋን ሊከፍል እንደሚፈልግ ፡ ይህ ኢንተርቪውም ያችን መልካም ሴት ለማግኘት እንደሚረዳው ተናገረ ። ይህ ኢንተርቪው ከተላለፈ በኋላም በፖርቹጋል በሚገኘው ማክዶናልድ ውስጥ ትሰራ የነበረች Paula luca የምትባል ሴት ፡ ሮናልዶ የሚፈልጋት ሴት እሷ እንደሆነች ። ተናገረች ። ፖርቹጋል ውስጥ የሚገኝ አንድ ራዲዮ ይህችን ሴት አግኝቶ አናገራት ። ይህ ወሬ ብዙም ሳይቆይ ከሴትየዋ ምስል ጋር በሶሻል ሚዲያ ተሰራጨ ፡ ሮናልዶ ይህን እንደሰማ ግን ያቺ እሱ የሚፈልጋት ሴት ይህች እንዳልሆነች ትክክለኛዋን ሴት አግኝቶ ለማመስገን አሁንም እንደሚፈልግ ተናገረ ። ይህ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል ። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ በልጅነት ዘመኑ ላደረገችለት መልካም ነገር ሁሉ አግኝቶ አመሰግናለሁ ሊላት ፡ ውለታዋንም በብዙ እጥፍ ሊከፍላት የሚፈልገው ያቺ ሴት ግን አሁንም አልተገኘችም ። ፍለጋው አልቆመም ፡ ሮናልዶ ውለታውን ሳይረሳ ሊያመሰግናት የሚፈልጋት ሴት አሁንም ትፈለጋለች ። ይህ የሮናልዶ ተግባር ለሌላውም ትልቅ ትምህርት የሚሆን ነው ። ከአመታት በፊት መልካም ያደረጉልንን ሰወች ፈልጎ ለማመስገን መለመድ ያለበት ተግባር ነው ። ✍️ዋሲሁን ተስፋዬ
إظهار الكل...
👌 12👍 7👎 1 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቀብር ትላንት በድንገተኛ ህመም ዜና ዕረፍቱ የተሰማው የአርቲስት ዘሪቱ ከበደ የ 17 ዓመት የመጀመሪያ ልጅ ክርስቲያን ላቃቸው ሥርዓተ ቀብር ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመድ በተገኙበት ነገ ግንቦት 30/2016 ከቀኑ 9:00 ሰዓት እንደሚፈፀም ተሰምቷል። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
إظهار الكل...
😢 2👍 1