cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
11 944
المشتركون
+1124 ساعات
+317 أيام
+14930 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የሰላም ሚኒስቴር በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘው የስተርሊንግ ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር በሰላም ግንባታ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ ************************ የሰላም ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ቡድን በሰሜን አሜሪካ ዩታሀ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ ፋውንዴሽን መሪዎች ጋር በሰላም ግንባታ ዙሪያ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ የሰላም ግንባታ ተግባራት ድጋፍ እያደረገ ከሚገኘው ስተርሊንግ ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር ድጋፉ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት መንገዶች ዙሪያ ለመወያየት በሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም የሚመራው ቡድን በግዛቷ መዲና ሳልት ሌክ ከተማ ጉብኝት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ቡድኑ በግዛቲቱ የሰብዓዊ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት፣ የተለያዩ ሀይማኖቶች በመከባበርና በሰላም አብረው በአካባቢው ሰላም፣ አብሮነትና መከባበር ለማምጣት የሚያከናውኑት ተግባርና የተገኘውን ውጤት ተዟዙረው ጎብኝተዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02jwneEJBYA5vqiu3qzjjvVNNNYjaZ37D7kPFsmyK1p3L5Eg6M81xNvY1NajVcbxbZl
520Loading...
02
የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ቀጣይነት ባለው አግባብ በተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊተገበሩ ይገባል:- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ************* የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ቀጣይነት ባለው አግባብ በተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊተገበሩ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ በክልሉ በልግ አብቃይ አካባቢዎች እየጣለ ካለው መደበኛና ከመደበኛ በላይ ከፍ ያለ ዝናብ ስርጭትና መጠን ጋር ተያይዞ የተወሰነ የጎርፍና መሰል የተፈጥሮ አደጋ በአንዳንድ አካባቢዎች መስተዋሉ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ስራዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ ጠቋሚ መሆኑን ተናግረዋል። በክልሉ የሚሰሩ የቅድመ የመከላከልና ጥንቃቄ ስራዎች እንደተጠበቁ ሆነው፤ በየአካባቢው የተፈጥሮ አደጋ ተጋላጭነትን በዘላቂነት ለመከላከል የአካባቢ ጥበቃ ስራን ማጠናከር ይገባል ብለዋል። የክልሉ መንግስት ለአካባቢ ጥበቃና ለአረንጓዴ ልማት ስራዎች ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱን ገልጸው፤ በተለይ ለተፈጥሮ ሐብት ልማት፣ ለአፈርና ውኃ ጥበቃ፣ ለተራራ ልማት እና ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ልዩ ትኩረት መደረጉን ነው የጠቀሱት።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0UrUB5uExs9yVLFbdpriH9ubXeBoeXwJsKysgdmoY255Szoq1hexQbRxJzkDSEg39l
570Loading...
03
የዕለቱ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ
470Loading...
04
እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት 😥 ራሱን ሰቅሎ የገደለዉ የአርሰናል ደጋፊ .. ክስተቱ ወደ ኬንያ እንደሆነ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል የእግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ይበላል ተብሎ ሲጠቅ የነበረዉ አርሰናል ሳይሳካለት ቀርቷል.. በዚህ የተናደደው ቀንደኛ ታዳጊዉ ደጋፊ ደግሞ ለምን ይሆናል በሚል ይመስል ራሱን ሰቅሏል..
9029Loading...
05
የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ ***** የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚር አብዶላሂ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢራን ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን አስመርቀው ወደ ታብሪዝ እያመሩ ነው አደጋው ያጋጠማቸው፡፡ ሄሊኮፕተሩ ከታብሪዝ ከተማ 50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እክሉ የገጠመው ሲሆን በቦታው የነበረው ጭጋጋማ የአየር ንብረት ለነብስ አድን ቡድኑ አስቸጋሪ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡ በዚህም ከፍለጋዎች በኋላ ፕሬዝዳንቱን እና ሚኒስትሩን ያሳፈረው ሄሊኮፕተር ተራራማ እና በረዷማ በሆነው አካባቢ ሲገኝ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት እንደነበርም ነው የተገለፀው፡፡
7961Loading...
06
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
7551Loading...
07
አዲስ አበባ::
1 1082Loading...
08
#ስፖርት ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ። ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል። ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሀግብር ከ #አርሴናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው። እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል። አርሴናል ባለፈው አመትም ለዋንጫ ተቃርቦ ዋንጫውን ማግኘት ሳይችል መቅረቱ አይዘነጋም። ዘንድሮም በ2 ነጥብ ተበልጦ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል። ሊቨርፑል አመቱን በ3ኛነት ሲያጠናቅቅ አስቶን ቪላ 4 ፣ ቶተንሃም 5 እንዲሁም ቼልሲ 6 ሆነው ጨርሰዋል። ባለ ብዙ ታሪኩ ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም ደካማ የተባለ አመትን በማሳለፍ በታሪኩ ዝቅተኛ የተባለው 8ኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል። የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ በመላው ዓለም በብዙ ሚሊዮን ተመልካችን ማግኘት የቻለ ጠንካራ የእግር ኳስ ፍልሚያ ሲሆን በሀገራችን #በኢትዮጵያም ሚሊዮኖች በተለይ ወጣቶች ውድድሩን ይከታተሉታል። ቲክቫህ ስፖርት https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x @tikvahethiopia
1 3950Loading...
09
ለተከታታይ አራት ዓመታት 👉ማንችስተር ሲቲ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል 👉 አራት ተከታታይ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያሸነፈ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል ። ለመላው የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ 🏆 #ዳጉ_ጆርናል
1 1880Loading...
10
አጓጊው የመጨረሻ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች        የመጀመሪያ አጋማሽ አርሰናል 1-1 ኤቨርተን ማንችስተር ሲቲ 2-1 ዌስትሀም ብራይተን 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲ 1-0 በርንማዉዝ ሊቨርፑል 2-0 ዎልቭስ ብሬንትፎርድ 0-3 ኒዉካስትል ዩናይትድ በርንሌ 0-2 ኖቲንግሃም ፎረስት ክሪስቲያል ፓላስ 2-0 አስቶንቪላ ሼፊልድ ዩናይትድ 0-1 ቶትንሀም ሉተን ታውን 1-2 ፉልሀም ጎሎቹን 👉 @mikoethio #ዳጉ_ጆርናል
1 0240Loading...
11
ትናንት ሶማሊላንድ 32ኛ የነፃነት ቀኗን እያከበረች በነበረበት ወቅት የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሼክ ሀሰን መሃመድ ወደ ኬኒያ ማቅናታቸው ታውቋል። ፕሬዚዳንቱ በተደጋጋሚ ወደ ኬንያ እያቀኑ ያሉት በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የተደረገውን የወደብ ስምምነት አስመልክቶ ሲሆን የኬኒያው ፕሬዚዳንት የወደብ ስምምነቱን ተከትሎ በሁሉቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ከፍተኛ ሚና እየተጫወቱ መሆኑ ተሰምቷል። በቅርቡም ኢትዮጵያ ልዑካንን ወደ ኬንያ እንደምትልክ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል(አዩዘሀበሻ)። ለተጨማሪ መረጃዎች join us👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
1 1530Loading...
12
Not coin ሰርታችሁ ወደ ብር መቀየር ያልቻላቹና መሸጥ የምትፈልጉ መግዛት ስለጀመረን በዚህ 👉@Dag_Dani 👈አናግሩን አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
1 0574Loading...
13
notcoin መሸጥ ምትፈልጉ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር @Dag_Dani ያናግሩን እኛ እንገዛለን አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
2152Loading...
14
ኤርትራ በርካታ የሌላ ሀገራት ወታደሮችን እያሰለጠኑ መሆኑ ተሰማ‼️ በኤርትራ ድንበር አካባቢ እየሰለጠነ ያለው ጦር በርካታ ቁጥር ያለው መሆኑ የታወቀ ሲሆን በኤርትራ ምዕራባዊ ክፍል ሰፊ የወታደራዊ ካምፖች እና ማሰልጠኛዎች ተዘጋጅተውለት ተከታታይ የሆኑ ስልጠናዎችን እየተሰጠ መሆኑን ዳባኛ የተባለ የሱዳን ምንጭ ማሰራጨቱን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል። ኤርትራ ከዚህ ቀደም በጎረቤት ሀገሮቿ በውስጥ ጉዳይ፣ በወታደራዊ እንቅስቃሴዎች እና ለታጣቂዎች ድጋፍ ታደርጋለች በሚል ከሶማሊያ እስከ የመን ከኢትዮጵያ እስከ ሱዳን ወቀሳ ይሰማባት የቆየ ሲሆን በተለይ ከሶማሊያ ጋር በተያያዘ በፀጥታው ምክር ቤትና በአሜሪካ ማዕቀቦችን ያስተናገደችባቸው የነበሩባቸው ጊዚያት የሚታወስ ነው። የዜና ምንጩ እንደገለፀው ኤርትራ በሱዳን ምስራቃዊ ክፍል ባቋቋመቻቸው ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች የተለያዩ የሱዳን ታጣቂዎችን ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ እያደረገች ነው ብሏል(አዩዘሀበሻ)። ለተጨማሪ መረጃዎች join us👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
1 0891Loading...
15
በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች ***************** በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ3 ደቂቃ ከ55 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት ቀዳሚ ሆና በመግባት አሸንፋለች። በውድድሩ፥ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉም በ3 ደቂቃ ከ55 ሰከንድ ከ48 ማይኮሮ ሰከንድ 2ኛ ደረጃን ይዛ ማጠናቀቋን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን መረጃ ያመላክታል።
1 0150Loading...
16
የባለስልጣናት የውጭ ሀገራት ህክምና ተከለከለ መንግስት የስራ ኃላፊዎች ለህክምና ወደ ውጭ ሀገራት የሚያደርጉት ጉዞ ከአሁን በኋላ እንደማይፈቀድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በቢሾፍቱ ከተማ የተገነባውን የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ትናንት ቅዳሜ ግንቦት 10፣ 2016 በመረቁበት ወቅት ባሰሙት ንግግር ነው። ዶ/ ር አብይ “ድንቅ ሆኖ የተሰራ” ሲሉ የጠሩትን ይህን ሆስፒታል፤ በውጭ ሀገራት የህክምና ክትትል የሚያደርጉ የመንግስት ባለስልጣናት ጭምር ሊገለገሉበት እንደሚገባ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። “ከእንግዲህ በኋላ ወደተለያዩ ሀገራት ለህክምና የሚሄዱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፤ የህክምና ቦታቸው ቢሾፍቱ መሆኑን ከዛሬ ጀምሮ እንዲያውቁ አደራ ማለት እፈልጋለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ለተጨማሪ መረጃዎች join us👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
9461Loading...
17
ጤናማ ልጁን የካንሰር በሽተኛ ነው በማለት ሲለምንበት የተገኘ ወላጅን እና ግብረ-አበሩን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሰታወቀ፡፡ በወንጀሉ የተጠረጠረው ግለሰብ ልጁን የካንስር በሽተኛ በመሆኑ  ለማሳከም ከአዋሽ 7 ወደ አዲስ አበባ መምጣቱንና  ልጁን ለማሳከም እና ለምግብ እንዲሁም ማደሪያ መቸገሩን በመግለፅ ከአንድ ግብረ-አበሩ ጋር በመሆን  በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ሲለምን ይቆያል ፡፡ የህፃኑ አባት የሆነው አቶ ጃዋር አብዱላሂ እና አህመድ  ከሊፋ የተባለው ግብረ-አበሩ እንደለመዱት ግንቦት 10 ቀን 2016 ዓ/ም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ሰነዓ ሆቴል አካባቢ የማታለል ተግባራቸውን ሲፈፅሙ አንድ ክትትል የፖሊስ አባል ተጠራጥሮ የሀኪም ማስረጃ ሲጠይቃቸው ምንም አይነት ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻላቸው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዟቸው ይሄዳል፡፡ ህፃኑ በፖሊስ ጣቢያ  ሲጠየቅ ጤነኛ መሆኑን እና ምንም አይነት ቁስል አንገቱ ላይ  እንደሌለበት ማረጋገጡን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የደንበል  አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ የህፃኑ አባትና ግብረ አበሩ ልጁን የካንሰር ታማሚ እንዲመስል አንገቱ ላይ ፕላስተር በመለጠፍ  ይዘውት ሲለምኑ መገኘታቸውን ለፖሊስ በሰጡት ቃል አረጋግጠዋል።  ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት በልመና ያገኙት ከ1ሺ 2መቶ 40 ብር በላይ በኤግዚቢትነት ይዞ ፖሊስ ምርመራውን መቀጠሉን ገልጿል፡፡ የተቸገረን ሰው መርዳት የቆየ ኢትዮጵያዊ ባህል ቢሆንም መሠል  የማጭበርበር ተግባራት የሚፈፅሙ ግለሰቦችን በተለያዩ ጊዜያት  በቁጥጥር ስር እያዋለ እንደሚገኝ የገለፀው ፖሊስ ህብረተሰቡ እርዳታ የሚደረግለትን አረጋግጦ ከመርዳት ባሻገር የህገ-ወጦችን ድርጊት በማውገዝ ወንጀሉን በጋራ ልንከላከለው ይገባል ሲል አዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አሰተላልፏል፡፡ #ዳጉ_ጆርናል
1 0340Loading...
18
Media files
9620Loading...
19
notcoin መሸጥ ምትፈልጉ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር @Dag_Dani ያናግሩን እኛ እንገዛለን አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
1 1393Loading...
20
#Update የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆኗል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ ብቻ ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑም ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ የበይነ መረብ ተፈታኞች ባሉበት ሆነው ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር የተላከውን የይለፍ ቃል እና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡ ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ውጪ ሲሰትሙን መጠቀም #እንደማይችሉ አገልግሎቱ አሳስቧል። (ፈተናው የሚሰጥበት አድራሻ እና ተፈታኞቹ የሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
1 1152Loading...
21
notcoin መሸጥ ምትፈልጉ ቤተሰቦች በውስጥ መስመር @Dag_Dani ያናግሩን እኛ እንገዛለን አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
1 0352Loading...
የሰላም ሚኒስቴር በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘው የስተርሊንግ ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር በሰላም ግንባታ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ ************************ የሰላም ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ቡድን በሰሜን አሜሪካ ዩታሀ ግዛት ከሚገኘው የስተርሊንግ ፋውንዴሽን መሪዎች ጋር በሰላም ግንባታ ዙሪያ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል። በኢትዮጵያ በተለያዩ የሰላም ግንባታ ተግባራት ድጋፍ እያደረገ ከሚገኘው ስተርሊንግ ፋውንዴሽን አመራሮች ጋር ድጋፉ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት መንገዶች ዙሪያ ለመወያየት በሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም የሚመራው ቡድን በግዛቷ መዲና ሳልት ሌክ ከተማ ጉብኝት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ቡድኑ በግዛቲቱ የሰብዓዊ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት፣ የተለያዩ ሀይማኖቶች በመከባበርና በሰላም አብረው በአካባቢው ሰላም፣ አብሮነትና መከባበር ለማምጣት የሚያከናውኑት ተግባርና የተገኘውን ውጤት ተዟዙረው ጎብኝተዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02jwneEJBYA5vqiu3qzjjvVNNNYjaZ37D7kPFsmyK1p3L5Eg6M81xNvY1NajVcbxbZl
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ቀጣይነት ባለው አግባብ በተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊተገበሩ ይገባል:- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ************* የአካባቢ ጥበቃ እና የአረንጓዴ ልማት ስራዎች ቀጣይነት ባለው አግባብ በተደራጀ ህዝባዊ ንቅናቄ ሊተገበሩ ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ በክልሉ በልግ አብቃይ አካባቢዎች እየጣለ ካለው መደበኛና ከመደበኛ በላይ ከፍ ያለ ዝናብ ስርጭትና መጠን ጋር ተያይዞ የተወሰነ የጎርፍና መሰል የተፈጥሮ አደጋ በአንዳንድ አካባቢዎች መስተዋሉ የተፈጥሮ ሐብት ጥበቃ ስራዎችን ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ ጠቋሚ መሆኑን ተናግረዋል። በክልሉ የሚሰሩ የቅድመ የመከላከልና ጥንቃቄ ስራዎች እንደተጠበቁ ሆነው፤ በየአካባቢው የተፈጥሮ አደጋ ተጋላጭነትን በዘላቂነት ለመከላከል የአካባቢ ጥበቃ ስራን ማጠናከር ይገባል ብለዋል። የክልሉ መንግስት ለአካባቢ ጥበቃና ለአረንጓዴ ልማት ስራዎች ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱን ገልጸው፤ በተለይ ለተፈጥሮ ሐብት ልማት፣ ለአፈርና ውኃ ጥበቃ፣ ለተራራ ልማት እና ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ልዩ ትኩረት መደረጉን ነው የጠቀሱት።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0UrUB5uExs9yVLFbdpriH9ubXeBoeXwJsKysgdmoY255Szoq1hexQbRxJzkDSEg39l
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የዕለቱ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት 😥 ራሱን ሰቅሎ የገደለዉ የአርሰናል ደጋፊ .. ክስተቱ ወደ ኬንያ እንደሆነ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል የእግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ይበላል ተብሎ ሲጠቅ የነበረዉ አርሰናል ሳይሳካለት ቀርቷል.. በዚህ የተናደደው ቀንደኛ ታዳጊዉ ደጋፊ ደግሞ ለምን ይሆናል በሚል ይመስል ራሱን ሰቅሏል..
إظهار الكل...
👎 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ ***** የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራኢሲ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሆሴን አሚር አብዶላሂ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢራን ከአዘርባጃን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ የተገነቡ ሁለት ግድቦችን አስመርቀው ወደ ታብሪዝ እያመሩ ነው አደጋው ያጋጠማቸው፡፡ ሄሊኮፕተሩ ከታብሪዝ ከተማ 50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ እክሉ የገጠመው ሲሆን በቦታው የነበረው ጭጋጋማ የአየር ንብረት ለነብስ አድን ቡድኑ አስቸጋሪ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡ በዚህም ከፍለጋዎች በኋላ ፕሬዝዳንቱን እና ሚኒስትሩን ያሳፈረው ሄሊኮፕተር ተራራማ እና በረዷማ በሆነው አካባቢ ሲገኝ የእሳት ቃጠሎ ደርሶበት እንደነበርም ነው የተገለፀው፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን አሳወቀ። በ2016 ዓ/ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ተፈታኞች ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 እስከ 21/2016 መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል። የአገልግሎት ክፍያ  500.00 ብር በ ' ቴሌ ብር ' ብቻ የሚፈጸም መሆኑ አስገንዝቧል። #ለመጀመሪያ_ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማቸው በኩል መሆኑን የገለጸው ሚኒስቴሩ አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎችን በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አሳውቋል። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ::
إظهار الكل...
👍 4
#ስፖርት ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ። ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል። ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሀግብር ከ #አርሴናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው። እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል። አርሴናል ባለፈው አመትም ለዋንጫ ተቃርቦ ዋንጫውን ማግኘት ሳይችል መቅረቱ አይዘነጋም። ዘንድሮም በ2 ነጥብ ተበልጦ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል። ሊቨርፑል አመቱን በ3ኛነት ሲያጠናቅቅ አስቶን ቪላ 4 ፣ ቶተንሃም 5 እንዲሁም ቼልሲ 6 ሆነው ጨርሰዋል። ባለ ብዙ ታሪኩ ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም ደካማ የተባለ አመትን በማሳለፍ በታሪኩ ዝቅተኛ የተባለው 8ኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል። የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ በመላው ዓለም በብዙ ሚሊዮን ተመልካችን ማግኘት የቻለ ጠንካራ የእግር ኳስ ፍልሚያ ሲሆን በሀገራችን #በኢትዮጵያም ሚሊዮኖች በተለይ ወጣቶች ውድድሩን ይከታተሉታል። ቲክቫህ ስፖርት https://t.me/+VvwzStMNcNHmhK0x @tikvahethiopia
إظهار الكل...
👍 4
ለተከታታይ አራት ዓመታት 👉ማንችስተር ሲቲ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል 👉 አራት ተከታታይ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያሸነፈ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል ። ለመላው የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ 🏆 #ዳጉ_ጆርናል
إظهار الكل...
1