cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Øņę łøvę

Music🎵 Fun😂 Sport🚴 Art🎨 Love💓💙 Dance video Apks Deep vid..pic..text😔 Every thing... 4 any suggestion and comment (@onelove211) Trust me u love it

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
180
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሼር ይደረግ🙏🙏 ላልደረሳቸው መልእክቱን አድርሱ @winaedit2
إظهار الكل...
4.22 KB
ክርስትያን ነህ ? ወይም ሙስሊም ነህ ? ነሽ? ከሆንክ ከሆንሽ በፍጹም ሳታነበውና ሼር ሳታደርገው እንዳታልፍ!!! የ666 ቃላቶች # ቺክ ፦ በዚህ ቃል ብዙዎች ተጠምደዋል ። ሴቶች ወይም እህቶች ማለት ያስጠላቸዋል ። የዘመኑ አስፀያፊ ወጣት ቺክ እያሉ መጥራት እጅግ ያስደስተዋል ። # ሰይጣን ይኼን ቃል የተጠቀመበት ትውልዱን አመንዝራ ለማድረግ ነው ። በተለይም እርኩሳን የ666 ተከታዮች ይህ ቃል ይጣፍጣቸዋል ። # አንቺ ፦ወንዱን አንቺ ወይም በሴቶች ቅጽል (ማዕረግ) መጥራት የመጣው # ከእርኩሳን_ግብረሰዶማዊያን ነው ። የሚያስገድዳቸውም የተዋረሳቸው ሰይጣን ነው ። የሚያስቡት እንደስልጣኔ ነው ። ወንዱን በወንድ ቅጽል መጥራት ፈጽሞ አይመቻቸውም ። ዛሬ በየዩኒቨርስቲዎች ይህን ቃል የሚጠቀሙት በጣም ብዙዎች ናቸው ። ስለዚህም ወንዱን በሴት ቅጽል የሚጠሩ የ666 ሰይጣን ያለባቸው ናቸው ። # መጥበስ ፦ይህ ቺክ የሚሉ ጅሎች የሚጠቀሙት ቃል ሲሆን የዚህ ቃል ባለቤት የሆነው አጋንንት አላማው ማስመንዘር ነው ። ቃሉ ራሱ ትርጉሙ ከአላማው ጋር የሚሄድ ነው ። ይህም በሲኦል እሳት ማቃጠል ወይም መጥበስ ማለት ነው ። # አስበላኝ ፦ይህ አስተዋውቀኝና ከልጅቱ ጋር ልሴስን ለማለት የሚጠቀሙት ቃል ነው ። # ጋይስ ፦ ይህ ቃል የርኩሳን ግብረሰዶማውያን ነው ። የመጣውም gay men ከሚለው ሲሆን ይህም ግብረሰዶማዊ ሰውየ ማለት ነው ። ሌሎችም እንደ # ችከላ # ላሽ_በል # ጨምጫሚ # ባርጫ # ውስጤ ነው ወዘተ... ያሉት ቃላት # እርኩስ_መንፈስ ያለባቸው ሰዎች የሚጠቀሟቸው ቀልጃጃ ቃላት ናቸው ። አዎ አራዳዎቹ የሚጠቀሟቸው ቃላት ። ሌላ የ666 ተከታዮች ወይም # አስፀያፊዎች_ግብረሰዶማዊያን መለያቸው፦ - አንዳንዶቹ በጣም ሰፊና የሚያስጠላ ሱሪ ይለብሳሉ -በጣም ትልልቅ ጫማ ይለብሳሉ - ሱሪያቸውን ዝቅ አድርገው ይለብሳሉ - ወንዶቹ ከጆሯቸው ላይ ጉትቻ ያደርጋሉ - የእጃቸውን ጣት ስታይል የ666 ምልክት ያደርጋሉ -የተቀዳደደ ሱሪ በጣም ይወዳሉ - የሰውነት የክብደት መቀነሻ ብለው የሚያነቡት የኢሉሚናቲ መጽሐፍ ስላለ አንዳንዶቹ በጣም የከሱና የተጎሳቆሉ ናቸው ። -በሱሶች የተጠመዱ ናቸው -የውጭ ሀገር ሙዚቃና የሀገር ውስጥም hip hop (የጭፈራ ) ሙዚቃ ይመቻቸዋል -የአውሬውን ምልክት ወይሞ አውሬውን(የእባብ ምስል) በግንባራቸው ወይም በቆዳቸው ላይ ይነቀሳሉ -ሌሎችም # የዮሐንስ_ራዕይ እንዲህ ይላል ምዕራፍ 13 ቁጥር 18 - # አእምሮ ያለው # የአውሬውን_ቁጥር ይቁጠረው ፤ቁጥሩ የሰው ቁጥር ነውና ፥ ቁጥሩም # ስድስት_መቶ_ስድሳ_ስድስት ነው ምዕራፍ 14 ቁጥር 9 -11 9....... # ለአውሬውና_ለምስሉ የሚሰግድ በግንባሩም ወይም በእጁ ምልክቱን የሚቀበል ማንም ቢኖር 10.ርሱ ደግሞ በቁጣው ጽዋ ሳይቀላቅል ከተዘጋጀው # ከእግዚአብሔር_ቁጣ ወይን ጠጅ ይጠጣል ፥ በቅዱሳንም መላእክትና በበጉ ፊት # በእሳትና_በዲን ይሳቀያሉ ።@Tofunjoinit 11. የስቃያቸውም ጢስ # ለዘላለም_አስከ_ዘላለም ድረስ ይወጣል ፥ ለአውሬውና ለምስሉ የሚሰግዱ የስሙንም ምልክት የሚቀበል ሁሉ ቀንና ሌሊት እረፍት የላቸውም ። ስለምልክቶቹ በሌላ post እመጣበታለሁ ።@Tofunjoinit # share ብታደርጉ ምናልባት ሳያውቁ የሚያደርጉ ማለትም እነዚህን አስፀያፊ ቃላት የሚጠቀሙ እንዳሉ እነሱን ትታደጋላችሁ!!! ሗላ በእሳት ሲቃጠሉ ማዘን አይሰራም ! ©መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ @Tofunjoinit
إظهار الكل...
😢😢አይ እድል @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
😁😁ትምህርት የለም @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
😳🔥ጥበብ @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
😁😂ከፖስቱ ኮመንቱ @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
ቺኮች ቆም በሉና አንድ ላይ እንላለን እስኪ "የፍቅረኛዬ ገንዘብ የኔ ገንዘብ አይደለም" 😂😂😂😂 አመሰግናለሁ ተቀመጡ!!@memersxozo 👆👆join
إظهار الكل...
ሁሉም ሴቶች ሊወዱክ አይችሉም ምክንያቱም አንተ 21 ቁጥር አይደለክምና😜🤣
إظهار الكل...
😂 1
በቃ እኔ ካልፖሰትኩ ይደብራችሀል ማለት ነው 😁😁😁😁😁😁😁 በጣም ይገርማል በቃ እስቲ ላዳብራችሁ 😘😘😘😘😘😘😘
إظهار الكل...
😜 3
ባህላችንን ላስቀጥል ብዬ መብራት ሲመጣ ብጮህ እብድ ነዉ ብለዉ ይጠቋቆምቡኝል😏 ምን አይነት ባህሉን የረሳ ትዉልድ ነዉ አለች እህቴ 😏 @memersxozo 😏
إظهار الكل...
😂
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.