cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐሊፍ የልማት እና የመረዳጃ ማህበር

ይህ የሀሊፍ ኢስላማዊ ጀመአ ቤተሰቦችን ምናፈራበት group ነው ።በዚህ group ላይ የሐሊፍ ስራ እንዲሁም ከቻሪቲ ጋ የተያያዙ ጽሁፎችን በደንብ ያገኛሉ ። ወደ groupu በመቀላቀል የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ ወደ ጀመአችን መግባት የምትፈልጉ ወንዶች👉 @Fe25A ሴቶች 👉 @TesnuMoon ላይ ማናገር ትችላላችሁ 🔻ከሁሉም በፊት ርህራሄ ይቀድማል🔻

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
999
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-97 أيام
-4630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:23
Video unavailableShow in Telegram
ችግራችን ምንድነው @ halifcharity
إظهار الكل...
ooBDR9n74POb1CoPgdxCJtbDQLJeIEkyBEQAqf.mp42.96 MB
2
01:00
Video unavailableShow in Telegram
በሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ ንፋስ እና ከባድ የመብረቅ አውሎ ንፋስ በመምታቱ በሀገሪቱ ከፍተኛ ውድመት እና ጉዳት አድርሷል። የመካ እና #Jeddah ከተሞች በከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው መካከል ናቸው። በታላቁ #Mecca መስጂድ ውስጥ የሚገኘውን ቅዱስ ካባን የሚመለከተው ዝነኛው የሰአት ታወር በመብረቅ ተመቶ በነበረበት ወቅት በመስመር ላይ የተለቀቀ ቪዲዮ ቀርቧል። ከታላቁ መስጂድ አጠገብ የሚገኝ ትልቅ ክሬን እንዲሁ በመብረቅ ተመትቷል፣ ይህም ለሞት ሊዳርጉ የሚችሉ ሰዎችን ጨምሮ በርካታ ጉዳቶችን አስከትሏል። @halifcharity
إظهار الكل...
o8eziHHohPAQE6fgJ0jAi7eNveOjE8IylIGlcy.mp47.63 MB
00:17
Video unavailableShow in Telegram
122093882_6426726024073809_2427807238313516653_n.mp43.79 MB
00:33
Video unavailableShow in Telegram
የዛሬ የቁርአን ግብዣ 🥰🥰🥰 የወደዳቹት እስኪ በላይክ ሞራል ስጡን 😊☺️ @halifcharity
إظهار الكل...
E94F098109CA38F72501EF3C491BC4A3_video_dashinit.mp410.12 MB
00:43
Video unavailableShow in Telegram
#የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ @halifcharity
إظهار الكل...
2.05 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ቀደምቶች የሆነ ነገር ከፈለጉ ያንን ነገር ለወንድማቸው አላህ እንዲሰጠው ዱዓ ያደርጉለት ነበር። ምክንያቱም ለወንድማቸው ዱዓ በሚያደርጉ ጊዜ መላኢካ "ولك بمثل" ብሎ ይመልስላቸዋል። እነርሱም ራሳቸው ከሚያደርጉት ዱዓ መላኢካ የሚያደርግላቸው ዱዓ ይሻላል ብለው ያምኑ ነበር። @halifcharity
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የዱንያ ፈተና ካደከመህ አትዘን..አላህ ምን አልባት ዱዓ እያደረክ ድምፅህን መስማት ናፍቆ ይሆናል..!       ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @halifcharity @halifcharity
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እለቱ ጁሙዓ ነበር። ምዕመኑም ለሶላት ተሰብስቧል። የረከበሩት ኢማም ከሚንበራቸው ላይ ተሰይመዋል። የዕለተ ጁመዓን የኹጥባ ዲስኩር ተለከታዮቻቸው እያስደመጡ ነው። መስጂዱን የሞላው ምዕመንም በጥሞና የውዱን ኢማምን ንግግር እየተከታተለ ነበር። ከተሰበሰበው ታጋሚ ጀመዓ መሀል ሁለት እጅግ ማራኪ እና  ውብ የሆኑ ጨቅላ ህፃናት ብቅ አሉ። የሰልፉን እኩሌታ እያቆራረጡ ወደ ኢማሙ ሚንበር ለመዝለቅ ደክ ደክ ይሉ ይዘዋል። ሁለቱም ህቀያይ ተመሳሳይ ቀሚሶችን የለበሱ ናቸው። ገና ጨቅላ ከመሆናቸው የተነሳ ሲራመዱ እንኳን እየተንገዳገዱ ነበር። ኹጥባቸውን በመንገር ላይ የነበሩት ኢማሙ ይህን ትዕይንት ከሩቅ ሚንበር ላይ ሁነው ሲመለከቱ አንጀታቸው ተላወሰ። ለልጆች ያላቸው የበረታ ፍቅር…የ’ነኝህን ጨቅላዎች ሁኔታ አይተው ለመቋቋም አልሰጣቸውም። ልባቸው ከፊት ለፊታቸው እርሳቸውን እያዩ ወደሚራመዱት ወደ ልጅ ልጆቻቸው ናፈቀ። እኚህ አያት የልጅ ልጆቻቸው፣በህፃን እግሮቻቸው ወደ አያታቸው እየተንገዳገዱ ሲመጡ ተመልክተው መቻል ቢያቅታቸው ኹጥባውን ለማቋረጥ ተገደዱ። ታዳሚውን ትተው በናፍቆትና ስስት ተሞልተው ከሚንበሩ ወረዱ።ልጆቹንም በስስት እቅፍ አድርገው ሳሟቸው።ከዚያም ሁለቱንም በታፋቸው ላይ አኑረው ወደ ታዳሚው ዘወር አሉ ‹‹እንደው አላህ ልጆች ፈተና ናቸው ያለው'ኮ እውነቱን ነው። እኔ የእነኚህን ህፃናት ሁኔታ አይቼ አንጀቴ አልችል ቢለኝ እኮ ነው ሚንበሬንና፣ኹጥባዬን ትቼ  ወደነሱ የተራመድኩት›› በማለት የተሰማቸውን ተናገሩ። ከዚያም ወደ ኹጥባቸው ተመለሱ! እነኝህ ሁለት ተወዳጅ ህፃናት የኸሊፋው ሰይዲና ዓሊ የተባረኩ ልጆች…ሰይዲና ሐሰን እና ሰይዲና ሑሰይን ነበሩ። ኢማሙ የከውኑ ሞገስ ሰይዲ ራሱለሏህ ነበሩ። አሏሁመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይሂ!❤️ @halifcharity
إظهار الكل...
#የጁሙዐ profile picture እናድርጋቸው ያምራሉ🥰 الله مصلي على محمد وعلى آل محمد @halifcharity
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አይ መጪው ትውልድ! ይልቅ ገና በለጋነታቸው ዲን እንዲማሩ በማድረግና ዱዓእ በማድረግ ሰበብ አድርሱ። 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 @halifcharity
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.