cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አነል"ሙስሊም" የቁርአን ተፍሲር CHANNEL

ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ; "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሰዉ ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነዉ? (ቁ 41:33) 🌷የብርቅዬዉ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም የ"ቁርአን ተፍሲር" ትምህርቶችን በሙሉ የሚያገኙበት ቻናል ነዉ። For comment @Ahlakiibot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
689
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_15_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp455.76 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_14_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp441.12 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_13_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp441.95 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_12_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp459.02 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_11_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp458.38 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_10_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp456.16 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_9_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp459.02 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_8_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp459.41 MB
መልዕክተኛውﷺ_በቁርአን_ዕይታ_||_በኡስታዝ_ኻሊድ_ክብሮም_||_ክፍል_7_||_የኛ_ነቢይ_||_ሚንበር.mp446.03 MB
ያጅበኛል ! አንድ ሰው አማርኛም እንግሊዘኛም አረብኛም ሲያወራ እንዴት በእኩል ያምርበታል ! አንድ ሰው በወጣትነቱ ከዓለማዊ እውቀቱም ፣ ከሃይማኖቱም ፣ ከእርጋታውም ፣ ከመልካም ስብዕናውም በዚህ ልክ እንዴት ሊታደል ይችላል !? ብዙ ነገሮቹ ያስገርሙኛል ! ወደ እስልምና ሃይማኖት የመጣበትን አጋጣሚ በእራሱ አፍ ሲተርከው የሆነ የተለየ ስሜት ይሰጣል። አንድ ሰው ከወጣትነት በኋላ ቀይሮ የያዘው ሃይማኖት ላይ በእሱ ጥልቀት ልክ እውቀት ሲኖረው ማየት ያስደስታል። ያስገርማል። 'አጀብ የአላህ ስራ...' ያሰኛል። እንደሚታየው እንደ ዕድሜው አይደለም።#ሱፊ ሰለፊ እያለ አይዘበዝብም። በሚዲያ ሆነ በፌስቡክ ሲመላለስ አታገኘውም። የትኛውንም የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች በግልፅም ሆነ በአሽሙር ለመንካት ሲጋጋጥ አትሰማውም። የሚፈልገውን መልዕክት ግን ለሁሉም እንዲሆን አድርጎ በጥሩ ቋንቋ'ና ገለፃ ያስተላልፋል። እሱ በተገኘበት ስፍራ በሙሉ እንዲሁ በሚጥም መልኩ ዳዕዋውን እያደረገ እስከአሁን አለ። ስለምንም ነገር ሲያወራ አፍ አስከፍቶ የሚያሰማ ልዩ ተስጦኦ አለው። በጣም ልዩ ! ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም እንኳን በንግግሩ በእርጋታው'ና በስነስርዓቱ ብቻ ለብዙ ሙስሊም ለሆኑም ላልሆኑም ወጣቶች ህይወት መለወጥ ሰበብ መሆን የሚችል ሰው ነው። እየሆነም ነው ! የእሱ አይነት ስርዓት ባለው መልኩ በሃላፊነት ወደ አላህ የሚጣሩ ትንሽ በዛ ያሉ ኡስታዞች ቢኖሩን ምን ያህል አህላቁ ያማረ ትውልድ መገንባት በተቻለ ነበር <3 ብቻ #ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አላህ ሙስሊሙን የምታገለግልበት ተጨማሪ ብዙ ... አሁንም በጣም ብዙ ዕድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏 Mustejab D Kemal @Ahlakii
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.