cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኪነ_ጥበብ

በዚህ ቻናል ውስጥ: 📝ግጥሞች(በድምፅ እንዲሁም በፅሁፍ) 📖 ስነ_ፅሁፎች 📚 መፅሀፎች 🎤ሙዚቃዎች 😱ስዕሎች ማግኘት ይችላሉ፡፡ ስለተቀላቀላችሁን እናመሰግናለን🙏🙏🙏 Admin @Chunitaye

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
238
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
No More
إظهار الكل...
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ የጣይቱ ልጅ የሴት እመቤት(2×) ከወንዶች ጋራ እኩል ተዋግታ እኩል የምትሞት ጠላት ሀገሯን የደፈረ ለት ትጭረዋለች የወኔን እሳት ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
إظهار الكل...
ዱብ ዱብ ያለው እንደ በረዶ ከልጅነቱ በረሀ ለምዶ በረሀ ውሎ በረሀ አዳሪ በጭር ምንሽር አስቀባጣሪ ጠንቋዛ ቅጠል ይንኮሻኮሻል የኢትዮጵያ ጀግና በቁመት ያሽሀል
إظهار الكل...
🗡🗡🗡🗡🗡አድዋ🔫🔫🔫🔫🔫 🗡🗡🗡🗡🗡++++🔫🔫🔫🔫🔫 አድዋ አድዋ አድዋ የኢትዮጵያ መሰረት የጀግንነት ሸማ ጀግና አባቶቻችን ነብስ የገበሩበት ለ ሀገር ለእልና ደም ያፈሰሱበት እኛን አስከብረው እነሱ አለፉበት ለሀገራችን ታግለው ለሀገር ሞተዋል ሞቱ አይባልም ሁሌም ሁሌም በያመቱ ስማቸው ይጠራል ጀግና እንደማይሞት አስመስክረውናል ጎበዝ ተነሳሳ እስኪ አስብ አስተውል በነሱ ደም ኖረን ማየትኮ አቃተን ግራ ቀኙን ሳናይ ተባልተን አለቅን ልክ እንደ አባቶቻችን መሆንኮ አቃተን ዳቦ እየፈለግን ስንቱን ጨፈጨፍን ወገን መለስ በል ጀርባክን እስኪ እየው ለሀገር የሞተ ጀግና ኮ ነው ያለው በደም ባጥንታቸው ነውኮ የከበርነው ታድያ ለነሱ ተጋድሎ ለደማው ደማቸው ምላሹ ይሄ ነው አድዋኮ ማለት አቅም፡ድል፡ዋጋ ነው ታድያ አቅምህ የታል ወጋህ የቱጋ ነው <አስብ ወገን > አቅም ሲኖርክ ነው ዋጋ የሚኖረው ዋጋ ሲኖርክ ነው ድል የምታ ደርገው ይህን ምታገኘው 1+1 በፍቅር በቻ ነው የአድዋም ጦርነት ስለኛ ፍቅር ነው በባዶ እንዳይሆን የደማው ደማቸው ወገን አስብና እንጀግንላቸው ዘላለም ይታወስ ይታፈስ ደማቸው አድዋ🗡🗡አድዋ 🗡🗡አድዋ የ ሀገሬ ኢትዮጵያ መከበሪያ ድልዋ አ ድ ዋ ተፃፈ-ከ አማኑኤል በላይ
إظهار الكل...
ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቀላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ፤ * ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻለብቻ፤ * የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው፤ የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ክብር ማኅተም፤ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ተጋድሎ ቀንዲል ነው፡፡ የመላው ዓለም ተፈጥሮአዊ ግብር እና ሰብአዊ ክብር የታደሠው፤ በእውነትና በፍትህ ህልውናና ምልዓት ላይ የተሰካ ትልቅ ጥርስ የተነቀለው … በአድዋ የታላቅ ህዝቦች ታላቅ ድል ነው፡፡
إظهار الكل...
ኧረ ጓራው ኧረ ጓራው ከወንዙ ብወርድ እንስራ አዝዬ አንድም አንተን ብዬ አንድም ለቀየዬ ኧረ ጎራው...... የነ ግሽ አባይ ሽረቱ ስስት ቢል እደክረምቱ ልክ እንደ ሸማው እንደ ጥለቱ አይጠለፍም ወንዜ በከንቱ ኧረ ጓራው...... ምነው ለማፈር ተው ቸኮልክሳ(2×) ላይቀር መዋረድ ላይቀር አበሳ ኧረ ሀገሬ ኧረ ሀገሬን.... ዱብ ዱብ ባይ እደበረዶ በግሸን አባይ ዘላለም ወርዶ አሻግሮ አጥጋቢ ከወድያ ማዶ ለኛ ስንዴ ላንዱ ስንደዶ የገነት ውሀ ይፈሳል አሉ ከኢትዮጵያ ምድር ከቅዱስ ቃሉ ልጥገብ ልጠጣ ወንዙ የራሴ አንድም ለጥሜ አንድም ለነፍሴ ፈሮን የሚሉት ወንዜን ከነካ ጥቁርነቴን አያውቅም ለካ እንበለው እና የመጣው ይምጣ ልክ እንደ ጥንቱ ማረፊያውን ይጣ አባይ ሊደፈር ደርሶ ሊነካ ከመጣ በሀገር አንገቴን ይንካ ከምላሴ ላይ ፀጉር ይነቀል አንድም ላንትኩኝ ደም ለበቀል @adwazare @adwazarem
إظهار الكل...
ተመኝዋት ሀገሬን ደሞ ተነሱባት ምነው ዘነጉሳ እኔ እንዳለሁላት #አኔም ሁላቹም #እኔምአለሁላት እንበል ለአንዲት ሀገር ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ADWA ZARE

125 የአድዋ ድል በደማቅ ሁኔታ መከበርን ምክንያት በማረግ ከቶም ቪድዮግራፊና እና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም ጋር በመሆን ለተሰናዳውን ዝግጅት ተካፋይ ይሁኑ @adwazarem

https://t.me/adwazarem/4

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @sentsehuf @sentsehuf @sentsehuf @sentsehuf ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
إظهار الكل...
Ethiopian Music - Sami Dan - Yefikrachen Ken (Of W8Xlnh8GE2c.m4a5.18 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.