cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Maranatha🙏 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!

የዚህ ቻናል ዋና አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መግለጥ፣ ወንጌልን መመስከር፣ የእግዚአብሔርን ቃልና የእግዚአብሔርን መንግስት የሚገልጥ መረጃዎችን ማጋራት ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 403
المشتركون
-224 ساعات
+77 أيام
+8630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 3። 👉ከሳሻቹ ይፈር ፤ይዋረድ‼️ 8፤ በዚያን ጊዜም ከለዳውያን ቀርበው አይሁድን ከሰሱ። 👉ሊገላቹ፤ ሊጥላቹ የወጣ ጠላትን እናተ ኑራቹ የእርሱን ሞት ያሳያቹ‼️ 22፤ የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፥ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው። 👉በተጣላቹበት፤ ሞታችሁን በሚጠባበቁ ጠላቶቻቹ ይታይላቹ አዳኝ መላዕክታቹ‼️ 25፤ እርሱም። እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል ብሎ መለሰ። 👉ይባል አምላካቸው አዳነቸው ‼️ የአምላካችን የእግዚአብሔር የክብር ምክንያት ያድርገን 28፤ ናቡከደነፆርም መልሶ። መልአኩን የላከ፥ ከአምላካቸውም በቀር ማንም አምላክ እንዳያመልኩ ለእርሱም እንዳይሰግዱ ሰውነታቸውን አሳልፈው የሰጡትን የንጉሡንም ቃል የተላለፉትን በእርሱ የታመኑትን ባሪያዎቹን ያዳነ፥ የሲድራቅና የሚሳቅ የአብደናጎም አምላክ ይባረክ። 👉በእግዚአብሔር ላይ ለሚነሳው የቅጣት የህግ ትዕዛዝ ማውጫ ምክንያት ያድርገን‼️ 29፤ እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ፥ ቤቶቻቸውም የጕድፍ መጣያ ይደረጋሉ ብዬ አዝዣለሁ አለ። 👉በጌታ ተማምኖ ያፈረ የለም ከፍ ከፍ ይላል‼️ 30፤ የዚያን ጊዜም ንጉሡ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም በባቢሎን አውራጃ ውስጥ ከፍ ከፍ አደረጋቸው።
إظهار الكل...
🙏 1💯 1
👉(ምሳሌ 3:1-35)
إظهار الكل...
👍 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
True...‼️
إظهار الكل...
በአምላካቹ በእግዚአብሔር ልባቹን አበርቱ‼️ 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫 መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ 30:6 ➵፤ ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻቸው የሕዝቡ ሁሉ ልብ ተቈጥቶ ነበርና ሕዝቡ ሊወግሩት ስለ ተናገሩ ዳዊት እጅግ ተጨነቀ፤ ዳዊት ግን በአምላኩ በእግዚአብሔር ልቡን አበረታ። 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
1
4_5774177431724233193.mp32.86 MB
የማለዳ_እንጀራ_138_በወንድም_ሀብታሙ_አዲሱ.mp32.77 MB
🙏 2
إظهار الكل...
"ያረጋጋሀኝ" ||ዘማሪ ሳሙኤል አዴሎ||singer samuel@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

SUBSCRIBE TO OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

የጠዋት ቃል 👉🏻 መዝሙር 40⛅️🌥 ¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ። ² ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና። መልካም ቀን !
إظهار الكل...
1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.