ar
Feedback
ሲዲ ስፖርት/CD Sport

ሲዲ ስፖርት/CD Sport

الذهاب إلى القناة على Telegram

ክላሲክ እና ዳይናሚክ ስፖርት በዩ-ቱብ https://youtube.com/@Classicdynamicsportofficial?si=Yk8kAbDyLZZzoTp- ሲዲ ስፖርት በአራዳ ራዲዮ 95.1 - ትክክለኛ የሀገር ዉስጥ እና የባህርማዶ ስፖርታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል። "ሙያን ለሙያተኛ"

إظهار المزيد
4 075
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
+6730 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '25
أكتوبر '25
+16
في 0 قنوات
سبتمبر '25
+188
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+233
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+129
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+112
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+100
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+197
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+66
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+82
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+169
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+99
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+76
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+110
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+106
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+46
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+120
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+177
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+35
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+34
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+18
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+57
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+126
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+158
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+124
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+91
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+96
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+140
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+138
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+108
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+110
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+544
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+377
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+265
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+910
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+480
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '220
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '220
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+13
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+114
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+479
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+485
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+386
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+480
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+264
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+16
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+1 100
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
07 أكتوبر+1
06 أكتوبر+1
05 أكتوبر+1
04 أكتوبر+6
03 أكتوبر+3
02 أكتوبر0
01 أكتوبر+4
منشورات القناة
ምራቅ የማይስውጥ ጨዋታ...ፒ ኤስ ጂ ከ ሪያል ማድሪድ ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/O5atIaPW6Ic?si=4XFG50CVOVXZy6Eg

2
ፒ ኤስ ጂ ከ ባየር ሙኒክ ምርጥ ጨዋታ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/Frs_aFYzPwQ?si=pVYfFFZM0xGUSTQn
0
3
https://www.youtube.com/live/GwPyAos59U8?si=nnlCYN8f33bdrqsz
0
4
ሾልኮ የወጣ... በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
ሾልኮ የወጣ... በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
0
5
ሾልኮ የወጣ... በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
ሾልኮ የወጣ... በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
0
6
ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ጋር የሚለያይ መሆኑ ተረጋግጧል ሲል "ናው አርሰናል" የተባለ ገፅ ዘግቧል። የአርሰናል ደጋፊዎች አርቴታ ላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።
ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ጋር የሚለያይ መሆኑ ተረጋግጧል ሲል "ናው አርሰናል" የተባለ ገፅ ዘግቧል። የአርሰናል ደጋፊዎች አርቴታ ላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።
0
7

8
"ተጫዋች ማስፈረም እና ተጫዋች ማስመዝገብ ይለያያሉ።ባርሴሎና አሁንም የገንዘብ ስርዓቱን ማስተካከል ካልቻለ አዲስ ተጫዋች አንመዘግብለትም።" ዣቬር ቴባስ/የላሊጋው ፕሬዝደንት/+3
"ተጫዋች ማስፈረም እና ተጫዋች ማስመዝገብ ይለያያሉ።ባርሴሎና አሁንም የገንዘብ ስርዓቱን ማስተካከል ካልቻለ አዲስ ተጫዋች አንመዘግብለትም።" ዣቬር ቴባስ/የላሊጋው ፕሬዝደንት/
0
9
"በማድሪድ ቤት ያለው ስልጠና እስካሁን ከለመዱኩት የተለየ ነው።ጥራት ያለው ልምምድ ነው ያለው፣ኳሱ በጣም ይፈጥናል።" ትሬንት
"በማድሪድ ቤት ያለው ስልጠና እስካሁን ከለመዱኩት የተለየ ነው።ጥራት ያለው ልምምድ ነው ያለው፣ኳሱ በጣም ይፈጥናል።" ትሬንት
0
10
"በማድሪድ ቤት ያለው ስልጠና እስካሁን ከለመዱኩት የተለየ ነው።ጥራት ያለው ልምምድ ነው ያለው፣ኳሱ በጣም ይፈጥናል።" ትሬንት
"በማድሪድ ቤት ያለው ስልጠና እስካሁን ከለመዱኩት የተለየ ነው።ጥራት ያለው ልምምድ ነው ያለው፣ኳሱ በጣም ይፈጥናል።" ትሬንት
0
11
አንድሪ ኦናና ለቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራዎሬ የማልያ ስጦታ አበርክቶለታል። ሲዲ ስፖርት/cd sport
አንድሪ ኦናና ለቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራዎሬ የማልያ ስጦታ አበርክቶለታል። ሲዲ ስፖርት/cd sport
0
12
አንድሪ ኦናና ለቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራዎሬ የማልያ ስጦታ አበርክቶለታል። ሲዲ ስፖርት/cd sport
አንድሪ ኦናና ለቡርኪና ፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራዎሬ የማልያ ስጦታ አበርክቶለታል። ሲዲ ስፖርት/cd sport
0
13
የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ የቀጣይ አመት መርሀግብር ነገ ይፋ ይደረጋል።
የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ የቀጣይ አመት መርሀግብር ነገ ይፋ ይደረጋል።
0
14
የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ የቀጣይ አመት መርሀግብር ነገ ይፋ ይደረጋል።
የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ የቀጣይ አመት መርሀግብር ነገ ይፋ ይደረጋል።
0
15
ፒ ኤስ ጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ ያልተሰሙ የዝውውር ጉዳዮችም ይዘናል https://www.youtube.com/live/ZBrFNSZDNZQ?si=V-6fGdztklvkQQ4P
0
16
"ታማኝ የሊዮን ደጋፊ ነኝ።ማንችስተር ዩናይትድ በዩሮፓ ሊጉ ሲያሸንፈን ታምሜ ነበር።አሁን ህመሜን መርሻ አጋጣሚ አግኝቻለው።ማንችስተር ዩናይትድን በቀጣይ አመት በተቃራኒነት እስከምገጥም ቸኩያለው።"
"ታማኝ የሊዮን ደጋፊ ነኝ።ማንችስተር ዩናይትድ በዩሮፓ ሊጉ ሲያሸንፈን ታምሜ ነበር።አሁን ህመሜን መርሻ አጋጣሚ አግኝቻለው።ማንችስተር ዩናይትድን በቀጣይ አመት በተቃራኒነት እስከምገጥም ቸኩያለው።" ሪያን ቸርኬ (አዲሱ የምንችስተር ሲቲ ተጫዋች)
0
17
የኦክላንድ ሲቲው አምበል የኮካኮላ ሽያጭ ክፍል ሰራተኛ ነው።ኦክላንድ ሲቲ በአለም የክለቦች ደረጃ 5074ኛ ላይ ተቀምጧል።ኦክላንዶች በባየር ሙኒክ 10-0 ተሸንፈዋል።
የኦክላንድ ሲቲው አምበል የኮካኮላ ሽያጭ ክፍል ሰራተኛ ነው።ኦክላንድ ሲቲ በአለም የክለቦች ደረጃ 5074ኛ ላይ ተቀምጧል።ኦክላንዶች በባየር ሙኒክ 10-0 ተሸንፈዋል።
0
18
የእግር ኳስ ወቀጣ !! የኒውዝላንዱ ኦክላንድ ሲቲ በጀርመኑ ባየር ሙኒክ 10 ለ 0 ተረመረመ። በፊፋ የክለቦች የአለም ዋንጫ ታሪክ ትልቁ የመሸናነፊያ ውጤት ሆኖ በክብረወሰንንነት ተመዝግቧል። ከጉዳት
የእግር ኳስ ወቀጣ !! የኒውዝላንዱ ኦክላንድ ሲቲ በጀርመኑ ባየር ሙኒክ 10 ለ 0 ተረመረመ። በፊፋ የክለቦች የአለም ዋንጫ ታሪክ ትልቁ የመሸናነፊያ ውጤት ሆኖ በክብረወሰንንነት ተመዝግቧል። ከጉዳት የተመለሰው ጀማል ሙሲያላ ሀትሪክ ሲሰራ ፣ ኪንግስሊ ኮማን ፣ ቶማስ ሙለር እና ማይክል ኦሊሴ ሁለት ሁለት ግቦችን በስማቸው አስቆጥረዋል። ሲዲ ስፖርት/cd sport
0
19
ሮናልዶ ከልጁ ጋር...
ሮናልዶ ከልጁ ጋር...
0
20
ሪያልማድሪድ የአርሰናሉን የግራ መስመር ተከላካይ ማይል ሊዊስ ስኬሊን ለማስፈረም ውስጥ ለውስጥ መሰርሰር መጀመሩ እየተዘገበ ነው።ይሳካላቸው ይሆን?
ሪያልማድሪድ የአርሰናሉን የግራ መስመር ተከላካይ ማይል ሊዊስ ስኬሊን ለማስፈረም ውስጥ ለውስጥ መሰርሰር መጀመሩ እየተዘገበ ነው።ይሳካላቸው ይሆን?
0