cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Positive thinking

Eneho egzabhern mefrat tibeb nw kehatyatm merak mastewal nw Eyob28:28

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
150
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብር ልናንበሸብሽዎት በ ቴሌግራም መጥተናል። ይህ bot ቁጭ ብለው ገንዘብ የሚያፍሱበት ነው። በዚህ ቦት 1 ሰዉ ሲጋብዙ 1 ብር ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን።

Inspire Ethiopia Certified Professional Life Coaches የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ Youtube.com/inspireethiopia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/inspire_ethiopia
إظهار الكل...
Inspire Ethiopia

Certified Professional Life Coaches የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ Youtube.com/inspireethiopia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

💧"ገንዘብ ከጠፋ ምንም አልጠፋም፤ ጤና ከጠፋ የሆነ ነገር ጎድሏል ማለት ነው፤ ፀባይ ወይም ማንነት ከጠፋ ግን ሁሉም ነገር የለም!" የሚል አንድ ጥንታዊ አባባል አለ። በዚህ አለም ስትኖር ምንም ያህል ብትደሰት ያ ደስታ እንደሚያልፍ አትርሳ፤ ምንም ያህል ብታዝን ያም ሀዘን እንደሚያልፍ አትርሳ። አየህ ወዳጄ የሚገጥሙህ መጥፎ አጋጣሚዎች ማንነትህን እንዲቀይሩት በፍፁም መፍቀድ የለብህም! የተቀደሰ ሀሙስ ተመኘንላችሁ @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
VERY IMPORTANT!!! This msg is for everyone . If u find any child crying on the road showing his/her address on a piece of paper and asking u 2 take him/her to that address, please if u're so sympathetic, take that child 2 d Police Station and don't take him/her to that address. It is a new way of gang Stealing, Raping & Kidnapping. Pls, forward 2 all Ur loved ones. One msg from u may save a life or property. Plz circulate. Let us b security conscious. 4wrded as received
إظهار الكل...
ትንሳኤ ኢየሱስ ነው!!! ትንሳኤ የክርስትና መሰረት እና ድምቀት ነው፣ ትንሳኤ ባይኖር ኖሮ እውነተኛ ክርስትና እና ክርስቲያን አይኖሩም ነበር፣ የክርስቶስ ሞት ለእኛ የሀጢአትን ክፍያ ሲያስገኝልን የክርስቶስ ትንሳኤ ደግሞ ጻድቅ አደረገን፣ “ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።”ሮሜ 4፥24-25 ፣ በሞቱ ማሸነፍ ሆነልን በትንሳኤው ደግም ከአሸናፊዎች በለጥን፣ “በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።” ሮሜ 8፥37 ክርስትና ከትግል ወደ ድል የመጣው በትንሳኤው ህይወት ነው፣ ትንሳኤ የዲያብሎስን ዘላለማዊ ውድቀት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን እና የልጆቹን ዘላለማዊ ድል ያውጃል። መልካም በአል ለሁላችሁም ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
إظهار الكل...
"ሳይቃጠል በቅጠሉ'' ዉድ ተማሪዎች ጂብ ከሄደ ዉሻ👌 እንዳይሆንብን ከአሁኑ ድምፃችንን እናሰማ ና ከምንቆጭ ዛሬዉኑ ለፍትህ እንቁም ለምመለከተዉ አካል ይድረስልን !!!እንደምታወቀዉ አኛ የዝህ አመት ተማሪዎች በ corona viruse በሰላም እጦት እና በመሳሰሉ ጉዳዮች ተወጥረን በዛ ላይ ደግሞ መዘዙ የማይታወቅ ምርጫ ከፊታችን ተጋርጦብን ነዉ ያለዉ እሄ ሁሉ እንዳለ ሆኖ በተለየ ሁኔታ ወደ ገጠራማዉ እና ትናንሽ በምባሉ ከተሞች 99 በ መቶ የ 11ኛ ክፍል ትምርቶችን ከሁለተኛ ስምስትር ጀምሮ ያልተማሩ ያልተማርን ስሆን ከዛም ባለፈ የዘንድሮውን አመት የ 12 ክፍል ትምርቶችንም ሁሉንም በምባል መልኩ ከ unit 2 ማለፍ ያልቻልን ስሆን የቱን እስከ የቱ ጋ ማንበብ እንዳለብን እንኳን ያላወቅን እየተወዛገብን የለንበት ደረጃ ላይ ነዉ ያለነው በተጨማሪም አዲሱ የትምህርት curriculum ስለ 12 ኛ ክፍል entrance ፈተና የተለወጡ ነገሮች ያሉት እንደሆን ይፋ ባልሆነበት ሁኔታ ብዙ ዉዥንብር ምፈጥሩ መላምቶች እየሰማን እየተወዛገብን ነዉ ስለዝህም የምመለከተዉ አካል 1, የፈተናዉን አሰጣጥ ማለትም ስንት እና ምን ምን ሳብጀክቶችን እንደምንፈተን 2, ፈተናዉ ልያካልል ምችለዉን የመጻፍ ክፍል( የ11&12 first simister ብሆን አግባብ ነዉ እንላለን ካልሆነም የ11ን ሙሉ የ12ትን አንደኛ ሴምስቴር) 3, የተፈታኝ ብዛት ታይቶ የማይታወቅ በተቃራኒው የዩንቨርስቲ የመቀበል አቅም ከተፈታኝ ብዛት ጋር ሲነፃፃር እጂግ አነስተኛ ስለሆነ ከጥብቅ ጥበቃ ጋር በonline እንደምሰጥ ማረጋገጫ እንዲሰጠን 4, የመፈተኛ ትክክለኛ እለት 5, ከላይ ለተጠቀሱት ጥያቄዎች እና አካሄዶች ማብራሪያ እንዲሰጠን እንጠይቃለን ‼️ ተማሪዎች እሄን መልክት በጎደለዉ እየሞለችሁ በየ TELEGRAM FACEBOOK, YOUTUBE እና በመሳሰሉት አዉታሮች share በማድረግ ጥያቄዉ ተደራሽ እንድሆን የበኩለቹን እንድትወጡ ብያንስ የትምርህት ምንስትር በመግለጫ መልስ እሰኪሰጠን በቻልነው አቅም ጥረታችንን አናቁም 💪💪 እሄ ጥያቄ ሙሉ በሙሉ ከ ፖለቲካ ነፃ ❌የሆነና መሠረታዊ ስለሆነ በመሀል አንድ አንድ አብሮአልቃሾች ጥያቄዉን ጠልፎ ለፖለቲካ ፍጆታ እንዳያውሉት መጠንቀቅ አለብን ትምህርት ምንስትርም እሄን አዉቆ በአፋጣኝ መልስ እንዲሰጠን በአክብሮት እንጠይቃለን❗️❗️❗️
إظهار الكل...
Bemiretih Bizat.mp35.30 MB
Me & U brand cell (0975323737) Trade https://telegram.me/fgbiljjfeehvv
إظهار الكل...
Me & U brand cell (0975323737)

Trade

إظهار الكل...
ይወደናል - ባስልኤል አድማሱ //(New Ethiopian Christian Song 2021) - Yiwedenal

Published April 21, 2021Basliel Admassuይወደናል // Yiwedenal (New Ethiopian Christian Song 2021)Official Video Clip #basliel(bassy)admassu Follow us on Facebo...

إظهار الكل...
▶ Dawit Getachew Dave new DVD with lyrics Track twoZelalem YouTube

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.