cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✞ Blessed Youth 🔈✞

“በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ❤ ተቀኙና ዘምሩ፤” የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ፨የተለያዩ የመዝሙር አልበሞችን እንልካለን ፨በትእዛዝ የተዘመሩ መዝሙሮችን በፅሁፍ እናቀርባለን ፨ ለክርስትያን አማኖች የሚሆኑ የTelegram profile እንልካለን። (በትዕዛዝም ይቻላል) For any comment 👉 @Blessed_Youths

إظهار المزيد
Ethiopia10 516لم يتم تحديد اللغةالموسيقى58 156
مشاركات الإعلانات
194
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
. ይሰማኛል ዘማሪ ፓ/ር እንዳለ ወ/ ጊዮርጊስ|New Song ⌚️10:34 ደቂቃ | 💾 8.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 @Smusicman @Smusicman
إظهار الكل...
@Smusicman @Smusicman #join #Share
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Channel of pray

እንዲሁ እንዴት እንድጸልይ እንደሚገባ አናውቅምና ፥ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልዳል። ሮሜ 8:26 👉@sonofGodAlazar

. "አንተ እግዚአብሔር ነህ" 〰〰〰〰〰〰〰 ቅኔ የአምልኮ ህብረት 〰〰〰〰〰〰〰 🎧 𝑵𝒆𝒘 𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑮𝒐𝒔𝒑𝒆𝒍 𝒔𝒐𝒏𝒈 🎧 🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼 @Smusicman @Smusicman
إظهار الكل...
.                    🔆 AKKASUMAN 🔆    🔸shakiso maranatha choir🔸 #NEW_OROMIC_SONG      🔅 በቅርብ ቀን🔅            ✨Coming Soon✨    #join #Share #join #Share @Smusicman @Smusicman
إظهار الكل...
ድንቅ አምልኮ ከክብር አንወርድም|አምልኮ ይሳኮር እና ይድነቅ @Smusicman @Smusicman
إظهار الكل...
.           ተለቀቀ   "አስቀድሜ" ይትባረክ አለሙ--New Song 🕐-6:28Min--💾-6.2MB Share 📲 Share 📲 Share    ▷ @Smusicman    ▷ @Smusicman
إظهار الكل...
በእንባና በጣር በጭንቅ በመከራ በእሳት ውስጥ አልፎ ሕይወቴ ተገራ ማዕበሉም ንፋሱም ሰራኝ ደህና አድርጎ ጠላት ለክፉ ሲል ሆነልኝ ለበጐ ዛሬማ ወዳጄ ዐይኖቼ ተከፍተው አያለሁ አርቄ የሕይወት ትርጉሙ በወጉ ገብቶኛል እይዛለሁ አጥብቄ አዝ :- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (፪x) መዳናዬ መጽናናዬ መፈወሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ የብሶት የቋቱም ሲገነፍል ሞልቶ እምነቴ ሲከዳኝ መታጠቂያው ላልቶ የመለወጫዬ የጸሎቴ ቦታ ድምጹን ሲያሰማኝ ሲያናግረኝ ጌታ እጁ ስትዳስሰኝ ሸክሜን ሲያወርድልኝ ሁሉን እረሳለሁ በሃዘን መጥቼ በእምባ ተንበርክኬ በሳቅ እነሳለሁ አዝ :- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (፪x) መዳናዬ መጽናናዬ መፈወሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ ንፋሱ ባይነፍስ ባይታይ ደመና እጠብቀዋለሁ ጌታ ብሏልና ቃሉ አይታጠፍምታማኝ ነው አምላኬ ምስክር ቢያስፈልግ የትላንት ታሪኬ የመጠበቂያዬን የጸሎቴን አምባ አልወጣም ለቅቄ እስኪ መልስልኝ እማጸነዋለሁ ከእግሩ ስር ወድቄ አዝ :- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (፪x) መዳናዬ መጽናናዬ መፈወሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ ያወቀ ይስታል የቆመም ይወድቃል ብልህ ሰው ለነገው ስንቁን ይሰንቃል የጭንቀቱ ጭጋግ የተስፋውን ጮራ ሲሸፍነው ዋለ ወሬ ስናወራ አሁን ይበቃናል ለወሬ በርትተን ለጸሎት መስነፉ እንግባ ከጓዳ እዚያ ነው ሚገኘው የበረከት ቁልፉ አድራሻዬ አዝ :- አድራሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ (፪x) መዳናዬ መጽናናዬ መፈወሻዬ መስቀሉ ስር ነው አድራሻዬ @Smusicman @Smusicman Join for more 😊 #Blessed youths
إظهار الكل...