cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Exit Exam For All Department

@ 2016 GC Exit Exam Batch

إظهار المزيد
Ethiopia2 012الإنكليزية36 508التعليم14 182
مشاركات الإعلانات
11 040
المشتركون
+7224 ساعات
+5117 أيام
+2 26330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል። የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል። ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ። የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል። ጊዜ ቆጣቢ ነው በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል። የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡ የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል። ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል። ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። #MoE ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
የተለያዩ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ በኦንላይን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ሞዴል ፈተና እየሰጡ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትናንት የሞዴል ፈተና በዩኒቨርሲቲው አፄ ቴዎድሮስ ግቢ ሰጥቷል። ትምርት ቤቱ በተያዘው የትምህርት ዘመን በሶሻል እና በተፈጥሮ ሳይንስ በድምሩ 57 ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ ፈተና እያዘጋጀ እንደሚገኝ ተገልጿል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ12ኛ ክፍል ፈተና ያስቀመጧቸውን ተማሪዎች በሙሉ ካሳለፉ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ ነው። ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ይለማመዱ! የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀምን ይለማመዱ! ፕላትፎርሙን እንዴት መጠቀምና እንዴት ፈተናውን መውሰድ እንደሚቻል ለማሳየት በትምህርት ሚኒስቴር እና በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተዘጋጀን የአራት ደቂቃ ገላጭ ቪዲዮ በተከታዩ ሊንክ በመግባት ይመልከቱ፡፡ ራስዎን ለፈተናው ያዘጋጁ! ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇 https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
إظهار الكل...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን፦ 26/09/2016 ዓ/ም                       ማስታወቂያ የተከበራችሁ የ 2016 ተመራቂ ተማሪዎች  የመጽሄትና ባይንደር ስራ ተጀምሮአል፡፡ ስለሆነም  ከእናንተ  የሚጠበቀዉን 525 ብር ክፍያ እስከ ዕሮብ (28/09/2016) ከተማሪ ህብረት ቢሮ አጠገብ በሚገኘዉ ጊዜያዊ ቢሮ እየመጣችሁ ከጂሲ ኮሚቴዎች ብቻ ደረሰኝ እየወሰዳችሁ እንድትከፍሉ እያሳሰብን፤ ስትከፍሉ የግድ ደረሰኝ አንድትይዙ ስንል  በታላቅ ትህትና እናሳውቃለን ። ከተባለዉ ጊዜ በኃላ የሚመጡትን ስለማናስተናግድ ሁላችሁም በተባለዉ ጊዜ ክፍያዉን እንድትጨርሱ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ፦ ደረሰኝ ሳይቀበሉ ሂሳብ አይክፈሉ!!   ለበለጠ መረጃ :-+251912312688                           +251904293594                           +251949290386   ይደዉሉ።                                                                                  ጂሲ ኮሚቴ!
إظهار الكل...
👍 12👎 3
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1799753681 Guyyaa muraasa qofatuu hafee dafa fayadamaa hundii kesaanuuyuu
إظهار الكل...
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1799753681 Guyyaa muraasa qofatuu hafee dafa fayadamaa hundii kesaanuuyuu
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ©ትምህርት ሚኒስቴር @ethiouniversity1 @ethiouniversity1
إظهار الكل...
👍 20
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId610423377 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
በ2016 ዓ.ም የትክክለኛነት ማረጋገጫ ከተሰራላቸው 10,238 የትምህርት ማስረጃዎች 1 ነጥብ 6 በመቶዎቹ ትክክለኛውን መስፈርት #የማያሟሉ ሆነው መገኘታቸውን የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ገለፀ። ሕገ-ወጥ የትምህርት ማስረጃ የዜጎችን የተወዳዳሪነት አቅም በማሳጣት፣ በተቋማት ላይ ብልሹ አሠራሮች በማስፈን በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ እንደሚገኝ የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ማርታ አድማሱ ተናግረዋል፡፡ ሕገ-ወጥ የትምህርት ማስረጃ የብቃት መመዘኛና የመቁረጫ ነጥብ ያላሟሉ፣ ተዛማጅ ባልሆኑ የትምህርት ዘርፍ እና ፍቃድ በሌለው ኮሌጅ ማስረጃ የሚያገኙ መሆናቸውን ኃላፊዋ ጠቁመዋል፡፡ በ2016 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት የትክክለኛነት ማረጋገጫ ከተሰራላቸው 10,238 የትምህርት ማስረጃዎች 1 ነጥብ 6 በመቶዎቹ ትክክለኛውን መስፈርት #የማያሟሉ ሆነው መገኘታቸውን ኃላፊዋ ገልፀዋል፡፡ በፌዴራል እና የክልል መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ላይ የትምህርት ማስረጃ የማጣራት ሥራ በትምህርት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት እየተከናወነ የሚገኝ ሲሆን፤ የማጣራት ሥራው ሲጠናቀቅ ውጤቱ ለሕዝብ ይፋ ይደረጋል ብለዋል፡፡ ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
👍 19👎 3