cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Kesatyan 🎓

Seniors 💪🏿

إظهار المزيد
Ethiopia9 032لم يتم تحديد اللغةالتعليم66 176
مشاركات الإعلانات
453
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from @cmmt grade 9-12
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from @cmmt grade 9-12
12 ክፈል የተፈተናቹ በሙሉ ነገ Institute Choice and Field Choice Form መታቹህ እንድትሞሉ 14/03/2015
إظهار الكل...
Repost from @cmmt grade 9-12
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from @cmmt grade 9-12
02:52
Video unavailableShow in Telegram
58.97 MB
Repost from @cmmt grade 9-12
05:06
Video unavailableShow in Telegram
104.61 MB
Repost from @cmmt grade 9-12
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን 6/2/15 እሁድ ትምህርት ቤት መድረሻ 11.30 አስከ 12.00 ስዓት ። ከትምህርት ቤት መኪና የሚነሳው 12.30 እስከ 12.45 ሰዓት ። በለም ት/ቤት ፍተሻ 1.00 እስከ 1.30 ሰዓት ። ። ዩንቨርስቲ መድረሻ 2.30 ሰዓት ። ያረፈደ ተማሪ አይስተናገድም ። የምግብ እጥረት ነበር ። እንዲስተካከል ሪፓርተር አድርገናል ።ምግብ የሚሸጥ ስላለ በቂ ገንዘብ መያዝ ይቻላል ። አልባሳት ባያበዙ አንስተኛ ሻንጣ በቂ ነው። በፊት የነበረው መመርያ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆኖል ። ሁሉም ወንድ ተማሪ ጸጉር ተስተካክሏል መግባት ግዴታ ነዉ ።ፀጉር አሳድጎ የመጣ አናስተናግድም ።የተሰጠን መመሪያ ነው። በሰዓት ያልደረሠ ተማሪ አናስተናግድም ። ከማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚነገረውን ከመቀበል ትምህርት ቤቱን በመጠየቅ ተረዱ የተሳሳተ መረጃ ከመቀበል ። ወላጆች አደራ አደራ ሰዓት ይከበር ።
إظهار الكل...
Repost from @cmmt grade 9-12
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን 6/2/15 እሁድ ትምህርት ቤት መድረሻ 11.30 አስከ 12.00 ስዓት ። ከትምህርት ቤት መኪና የሚነሳው 12.30 እስከ 12.45 ሰዓት ። በለም ት/ቤት ፍተሻ 1.00 እስከ 1.30 ሰዓት ። ። ዩንቨርስቲ መድረሻ 2.30 ሰዓት ። ያረፈደ ተማሪ አይስተናገድም ። የምግብ እጥረት ነበር ። እንዲስተካከል ሪፓርተር አድርገናል ።ምግብ የሚሸጥ ስላለ በቂ ገንዘብ መያዝ ይቻላል ። አልባሳት ባያበዙ አንስተኛ ሻንጣ በቂ ነው። በፊት የነበረው መመርያ እና ደንብ ተግባራዊ ይሆኖል ። ሁሉም ወንድ ተማሪ ጸጉር ተስተካክሏል መግባት ግዴታ ነዉ ።ፀጉር አሳድጎ የመጣ አናስተናግድም ።የተሰጠን መመሪያ ነው። በሰዓት ያልደረሠ ተማሪ አናስተናግድም ። ከማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የሚነገረውን ከመቀበል ትምህርት ቤቱን በመጠየቅ ተረዱ የተሳሳተ መረጃ ከመቀበል ። ወላጆች አደራ አደራ ሰዓት ይከበር ።
إظهار الكل...
Repost from @cmmt grade 9-12
ለ12ኛ ተፈታኝ ተማሪ የመነሻ ሰዓት 2:00 ሰለሆነ ሁሉም ተማሪ 1.30 ትምህርት እንድትገኙ ።ከዚህ ሰዓት ውጪ የሚመጣ ተማሪ አናስተናግድም ። የትራንስፖርት ያልከፈላችሁ ተማሪ ዎች እስከ ሀሙስ 26/1/15 ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ ። በተጠየቀው መሠረት ምግብ ከዚህ በፌት ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የሚመገቡት ነው የሚመገቡት ። ETM መጠቀም ይችላሉ። ደረቅ ቸኮሌት መያዝ ይቻላል አደራ ሰዓት ይከበር አደራ ስዓት ይከበር።!!!!!!
إظهار الكل...
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:- ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ የተፈቀደላቸው፣ #መያዝ የተከለከሉ እና #የጊዜ ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን። @የተፈታኞች መብትና ግዴታ 1.አድምሽን ካርድ መያዝና ትክክል መሆኑን ማረጋገጥ ፆታ፣ፎቶ፣የት/ት ክፍል ወዘተ 2 .የነዋሪነት(የት/ቤት ) መታወቂያ መያዝ 3. የደንብ ልብስ (ዩኒፎርም) መያዝ ❶#መያዝ #የተፈቀደላቸው ✡️አንሶላ፣ ✡️ትራስ ጨርቅ፣ ✡️የማታ ልብስ፣ ✡️ደረቅ ምግብ(በሶ፣ጨጨበሳ፣ ✡️ልብስ፣ቦርሳ፣ ✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ ❷፣#መያዝ #የተከለከሉ ☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤ካሜራ፣ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ) ☸️ የአንገት ሃብል፣የጀሮ ና የፀጉር ጌጥ ፣ የእጅ አምባር ፣የጣት ቀለበት (ከጋብቻ ውጭ)፣ ማስቲካ ይዞ አለመገኘት ☸️ መድሃኒት የምትጠቀሙ ከሆነ የህክምና ፍቃድ ወይም ትዕዛዝ ይዞ መምጣት ❸ #የጊዜ #ሠሌዳ ✡️ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't ➤28/1/2015 በት/ቤት በሚዘጋጀው ትራንስፖርት አማካኝነት ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ መሄድ። በተናጥል መሄድ ዩኒቨርስቲው አያስተናግድም።(ቀጣይ የትምህርት ብቱ የመግቢያ ስዓት ስናውቅ የምናሳውቃችሁ መሆኑን ) ➤29/01/2015 ኦሬንቴሽን በተመደባችሁበት ዩንቭርስቲ ➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል። ✡️የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't ➤06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ➤07/02/2015 ኦሬንተሽን ➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል። * ከፈተናው ሊያባርሩ የሚችሉ ተግባሮች በግልና በቡድን በመሰባሰብ የመጮህ ተግባር ካለምንም ቅድመ ሁንታ የሚያባርር በመሆኑ እና ከላይ የተከለከሉትን ተግባር መፈፀም የተከለከለ ነው:: ፈተናውን በመረጋጋት አና በትኩረት በመስራት ጥሩ ውጤት እንድታመጡ እንመኛለን! መልካም እድል!
إظهار الكل...
Repost from @cmmt grade 9-12
ለ12ኛ ክፍለ ተፈታች ተማሪዎች ሞዲል ፈተና የሚሰጠው መሰከረም 18 __21 ድረስ ሰለሆነ በ18 ጠዋት ሁሉም ተማሪ ት/ቤት እንዲገኝ። ት/ቤቱ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.