cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የንፅፅር ትምህርት

مشاركات الإعلانات
1 296
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-3430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ተፅዕኖማ አለ😂 ሼር አድርጉልኝ
إظهار الكل...
👍 1
በአላህ ፍቃድ 28 ወይም 29 የረመዳን ቀናት ቀርተውናል በነዚህ ቀናት ውስጥ ለዲናችን ትኩረት በመስጠት ቁርአንን እናኸትማለን ኢንሻአላህ፤በነዚህ በተቀሩት ቀናት በኢትዮጵያ ማታ ከ3:00 በኋላ እንገናኛለን❤ ... ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ T.me/TheComparator
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር ሁላችንም አደረሰን፣ አላህ በትክክል ከሚጠቀሙበት ያድርገን።🌙 ▣ አላህ የፍልስጤም ወንድሞቻችንን ከካሕዲያን ይጠብቃቸው፣ በምንችለው ከጎናቸው እንሁን። ® Sαlαh Responds 🖋
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
T.me/TheComparator
የገባው ብቻ React ያድርግ😁
إظهار الكل...
¦አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ¦ ⨳አህመድ ሙሀመድ(አነፃፃሪው)ነኝ በቀድሞው ወደ 670+ ተከታይ ያፈራው ቻናሌ የተከፈተበት አካውንት ለመዘጋት ስለተቃረበ በዚህ መጥቻለሁ፤እናንተም ይህን ፅሁፍ በምትችሉት መንገድ በማጋራት ሊንኩንም በማስፈንጠር ለብዙ ክርስቲያን ወገኖች የብርሀን አመላካች እንድንሆን በአላህ ስም እጠይቃለሁ። T.me/TheComparator
إظهار الكل...
02:03
Video unavailableShow in Telegram
ጀግናው ኡስታዛችን ሙሐመድ ኸድር! ----------------------------------------------------- t.me/TheComparator ©አነፃፃሪው|Comparator
إظهار الكل...
38.11 MB
አብዛኞቻችን ሰዎችን በንፅፅራዊ እይታ ውይይት ለማድረግ በምንቀርብ ጊዜ ከያዝናቸው የተገደቡ ጥቅሶች በስተቀር ለሙግታችን አንጠቀምም የዚህም እንደ ችግር ሆኖ ሊነሳ የሚችለው በሁለቱ መፅሐፍት ላይ የተገለጸውን ሀሳብ ጠንቅቆ ተረድቶ በሚዛናዊነት ለማየት አለመቻል ነው! ... ለዚህም ሲባል ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምሮ ያለውን ጥቅስ በጥቅስ ያለውን ሀሳብ በሰፊ እይታ እና በሚዛናዊነት ለመመልከት ሲኖርባቸው፤ከዚሁ በተቃራኒው ክርሰቲያን ወገኖቻችን ቁርአንን ከአል-ፋቲሃ ጀምሮ መልዕክቱን ጠብቀው መረዳት አለባቸው! ... መፅሐፍ ቅዱስን ለሚያነቡ: - የአውደ ምንባብ(Contextual Passage) - መሰረታዊ ቋንቋ (Strong's Concordance) - የማብራሪያ(Commentary) - የተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ እትሞች(Version) - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background) ... ቁርአንን ለሚያነቡ: - የአውደ ምንባብ(Contextual Passage) - የመሰረታዊ ቋንቋ(Classical Arabic) - ሰዋስዋዊ አወቃቀር(Grammatical Structure) - የማብራሪያ(Tafsir) - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background) ... እነዚህን በመጠቀም ጥቅስን ቆርጦ ትከሻ የመለካካት ሙግት ከመጠቀም መቆጠብን በማሳሰብ ነው፤ይህንን ለማድረግ ግሩፕ የሚከፈት ሲሆን በ3 ቀን አንድ ጊዜ ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል ሀሳቡ ከተመቻችሁ Like ማድረግዎን አይርሱ። T.me/TheComparator — ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)
إظهار الكل...
ኑ ግቡ ክርስቲያኖች ሙስሊሞች
إظهار الكل...
አዲስ ቻሌንጅ ልጀምር ነው! [ @TheComparator ]
إظهار الكل...
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.