cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🦋ልብ ለልብ🦋

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👍አስተያየት ካላቹ 📩@MSayko10

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ደስ አይልም! አበባ ተሰጠኝ ያውም በጣም ብዙ መያዝ አስኪከብደኝ እጅግ የሚያምሩ በሚገርም ሸምቀቆ ሰርክ የተቋጠሩ አመስጋኜ ለጉድ አድናቂዬ በዝቷል ዘመን የናፈኩት እልፍኜ ሰው ሞልቷል ቆጫት መሰል እሷም አለች እንቡጥ ይዛ ፊት ቆማለች ብዙ ክምር የሚያምር በነጭ በቢጫ በቀይ ባ'ረንጓዴ ለካ ሚስኪን ልቧ ይወደኛልዴ ብዬ እስክገረም እስክናፍቅ ዓለም ጠልቼ ያለፍኳት ያቺን ክፉ ምድር ያስናፍቀኝ ጀመር ምኞት ከረፈደ ዕድል ባለቀበት ጊዜ ከነጎደ አንባሽ ላይፈይደኝ እንቡጥ ላይሆን ፍራሽ ይቅር በለኝ ብትይ ምን ዋጋለው ብለሽ ነይ ስልሽ ብትመጪ እኔም ባልሞትብሽ      @Offcial_makbel           @Offcial_makbel   @@Offcial_makbel
إظهار الكل...
🦋ልብ ለልብ🦋: ላንተ ሊሆንህ በማይችል ነገር ላይ ችክ አትበልበት ተወው ሰዎች ስላንተ ምንም ቢሉ ተዋቸውና የራስህ ህይወት ኑር ሰዎችን ተያቸው በሄድሽበት መንገድ ሰዎች ቢሰለፉም ከመሳለቅ ና ከመሳቅ አያልፉም ባንቺ ልብ ውስጥ ያለውን ፍቅር ሊረዳሽና አብሮሽ ሊሆን ካልቻለ እህቴ ተይው በቃ ማዘንና ማልቀስ ያለበት እሱ ነው ትታህ ከሄደች አትጨነቅ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ሆኖባት ነው ለማንኛውም ፍቅርን አትፈልገው ህይወትን ስትፈልግ ህይወትም ፍቅርን ትለግስሀለች አላማሽን ፈልጊው እሱን ስታገኚ ህይወት ፍቅርሽን ትለግስሻለች የተሻለ ሰው እንሁን ስንፈልግ ያጣነው ነገር ሲፈልገን ታገኙታላቹ ብቻ ትንሽ ታገሱ🙏🙏 ፍቅረኛ ኖሯችሁ ሌላ ሰው ካፈቀራችሁ የመጀመሪያውን ትታችሁት ከሁለተኛው ጋር ሁኑ ምክንያቱም የመጀመሪያውን ከልባችሁ ብታፈቅሩ ኖሮ ሁለተኛውን አታፈቅሩም ነበር 😉😘venusss
إظهار الكل...
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ህይወታቸው ውስጥ እንድትቆይ የሚፈልጉት እውነት ወደውህ ወይም አፍቅረውህ ሳይሆን ለነሱ እጅግ መልካም በመሆንህ፥ ልብህን፣ፍቅርህን ሳትሰስት ስለምትሰጣቸውና ልክ ለነሱ በምትሆንላቸው ልክ ለሌላ ሰው ስትሆን ማየትን ስለማይፈልጉ ነው። ስለዚህ እድሜያቸውን ሙሉ ያዝ ለቀቅ እያደረጉህ ሊጠቀሙብህ ይሞክራሉ 😊 @Offcial_makbel ©@Offcial_makbel ©@Offcial_makbel ©@Offcial_makbel
إظهار الكل...
💙​​የድሀ ፍቅር💙 እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛              🖤 ክፍል 6🖤 እኔና ሜላት በስልክ ስናወራ ቆይተን ነገ ቤተስብን አስፈቅደሽ እናጠናለን ብያት ስልኩ ተዘጋ። ስልኩን እንደዘጋሁት ሌላ ስልክ ተደወለልኝ የማላውቀው ስልክ ነበር ዝም አልኩት። ደግሞ ተደወለልኝ ግራ ገባኝ ከሜላት ውጪ ይሄንን ስልክ ማንም አያውቀውም... በሶስተኛው አነሳሁት በር ላይ ነኝ ውጣ የሚል ጎርናና ድምፅ.. ማን ልበል ስለው ውጣ! ብሎኝ ስልኩን ዘጋው። ደነገጥሁ! ለእናቴ ሳልነግር መጣሁ ብዬ ወደ ውጪ ወጣሁ አንድ ግብዳ ሰውዬ በር ላይ ቆሞ አገኘሁት። አቤት ማን ልበል? አልኩት.. ና! አለኝ ቆጣ ብሎ ተጠጋሁት ስልክህን! አለኝ.. አልሰጥም አልኩት ! አምጣ !! ብሎ ጮኸ ሰጠሁት 'ስማ ከዚህ በኃላ ከሜላት ጋ እንዳላይህ ካየሁህ ግን ከምድርገፀ ነው የማጠፋህ' አለኝ። ወዲያው ከፊት ለፊት የመኪና መብራት በረጅሙ በራ ወደኛ ተጠጋ። የመኪናው መብራት አይኔን እየወጋኝም ቢሆን የግዴን አየሁት... የሜላት ወንድም ነበር መኪናው ውስጥ የነበረው። አጠገቤ የነበረውም ግብዳ አስፈሪ ሰውዬ ካስጠነቀቀኝ በኃላ መኪናው ውስጥ ገብተው ሄዱ። ሜላት የሰጠችኝ ስልክ አዲስ ሴም ነበር ግን ከስልኳ ውስጥ ነበር ስልክ ቁጥሩን የወሰዱት በስልክ እንደምንገናኝና ትምህርት ቤትም አብረን እንደምንውል፣ ቤተክርስትያን እንደምንገናኝም፣ በደንብ ያውቃሉ። ምክንያቱም በቅርብ እርቀት ይከታታሉን ስለነበር። በጣም አዘንኩ ትንሽ በር ላይ ከቆምኩ በኃላ ወደ ቤት ገባሁ ለእናቴ ሁሉንም ነገር ነገርኳት። በቃ ይቺ አመት እስክትጠናቀቅ ድረስ አብራችሁ አትሁኑ አለችኝ ግን እንዴት አድርጌ... አንድ ቀን ጠዋት ተነስቼ ቤተክርስቲያን ደርሼ ስመጣ የስራ ማስታወቂያ ለማንበብ ጠጋ ብዬ ቆምኩ ድንገት አይኔ ተወርውሮ አንድ ስራ ላይ አረፈ እነ ሜላት ሰፈር ካሴት(cd)ፊልም ማከራየት የወር ደሞዝ 150 ብር ይላል ደስ አለኝ ወዲያው ሄጄ ተነጋገርኩ ስራ ስላልነበረኝ እዛ ተቀጠርኩ። ስልክ ቤት ሄጄ ለሜላት ነገርኳት ደስ አላት ፊልም ለመክራየት እየመጣች እንደምንገናኝ ተነጋገርን። እቤት ሄጄ ለእናቴ ሁሉንም ነገርኳት ግን ክፍያው በቂ አይደለም ጫማ ብጠርግ በቀን ከ150 ብር በላይ አገኛለው ብቻ ትንሽ ጊዜ ልየው ብዬ አሰብኩኝ። እናቴ ደስ ያለህን አድርግ አለችኝ። ስራ ጀመርኩ.. ከሜላትም ጋ መገናኝት ጀመርን ስናፍቃት መጥታ አይታኝ በአይን አውርተን እንለያያለን። እኔም ከቀጠረኝ ሰዉዬጋ ተነጋግሬ በር ላይ ጫማ መጥረግ ጀመርኩ። ታናሽ ወንድሜ ፊልም ማከራየት ጀመረ። እንደምንም ብለን ሁለት ወር ክረምት እየተገፋ ነው እኔም የአቅሜን እየሰራሁ ጫማ እየጠረግሁ ጎን ለጎን የሞባይል ካርድ ማስቲካ ሌሎች ትናንሽ ነገሮችን እየሸጥሁ ነው። እናቴ የሰው ቤት እንጅራ መጋገርና ልብስ ማጠብ ትታ ሆቴል አንሶላ ማጠብና አልጋ ማስተካከል ትሰራለች። ባለቻት ሰአት ደግሞ ሽንኩርት ቃሪያ ድንች ትቸረችራለች ተመስገን አሁን ነገሮች እየተስተካከሉ ነው። ሁለት ወር ክረምት አለፈ የማትሪክ ውጤት ሊመጣ ነው ውጤቱ ምን እንደሚሆን አይታወቅም ብቻ አሪፍ ውጤት አምጥቼ እንደማልፍ እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪ ጋር !. ሜላቴም እንድታልፍ ፀሎቴ ነው! ብቻ መድረሱ አይቀር የማትሪክ ፈተና መጣ ሲባል እኔም ሜላትም ተያይዘን ውጤት ለመቀበል ሄድን። ውጤትም ተቀበልን ግን ............... ይቀጥላል........... ✎ ክፍል ሁለት ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like &  Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄ 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨💚: 👇ተ🀄️ላ🀄️ሉን👇 ♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲             ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ ---------------------------------------- #ሼር🙏
إظهار الكل...
🦋ልብ ለልብ🦋: አው የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ አው የሆነ ጊዜ ላይ ብቻክን ትቀራለህ አው የሆነ ጊዜ ላይ ሁሉም ይተውካል አው የሆነ ጊዜ ላይ ያመንከው ይከዳካል አው የሆነ ጊዜ ላይ ገንዘብ ይቸግርካለ አው የሆነ ጊዜ ላይ በፀና ትታማለሀ አው የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ ግን ወርቅ እንኳን በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ ሚሆነው ታድያ ያ ግዑዝ እንኳን እሳቱን ተቋቁሞ ፈተናውን አልፎ ወርቅ ከተባለ አንተ ሰው የተባልከው ከሁሉ የምትልቀው ፍጥርት ይሄን ማለፍ ያቅትሀል???? @Offcial_makbel @Offcial_makbel @Offcial_makbel @Offcial_makbel ━━━━━━━✦✿🌹✦━━━━━━━ #አንድ_ቀን ✍ አንድ ቀን እሄዳለው የት እንደሆነ ግን እኔም አላውቅም አንድ ቀን እተኛለው ተመልሼም አልነሳም አንድ ቀን እናፍቃችሁ ይሆናል የዛኔ ግን እኔ አልኖርም ሳይመጡ እንደሄዱት እኔም እሄዳለው የነበረው ነገር ያቆማል። አንድ ቀን ስለ እኔ ብዙ ሰው ያለቅሳል የት ሄዶ ነው ካየሁትኮ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል የምባልበት ቀን ይመጣል አንድ ቀን እኔ የምፅፈውም ፅሁፍ ይናፍቃችሁ ይሆናል እኔ ግን የዛኔ ሞቻለው። አንድ ቀን እኔ የሌለውባቸው ቀናቶች ይመጣሉ ምናለስ እሱ በኖረ ይህችን ቀን እንኳን ባያት ትሉኝ ይሆናል ግን የለሁም። ምን ለማለት ፍልጌ መሰላችሁ ይቅርታ እንባባል የተጣላን የተኳረፍን ይቅርታ መጠየቅ ሽንፈት መስሎን ያጠፋነው እራሳችን መሆኑን እያወቅን ይቅርታ ማለት ያልቻልን ብዙ አለን። ይሄ ደካማነት ነው ይቅርታ የሚጠይቅም የሚያደርግም ሰው ጠንካራ ሰው ነው። ☞ #ደካሞች_ይቅርታን_አያውቁም። እና እኔ የይቅርታ ቀን አለ ብዬ አላምንም ሁሉም ቀን የይቅርታ ቀን ነው። ሞት ሳይቀድመን ይቅርታ እንባባል። #እናማ_ይቅርታ 🍂🍂🍁🍁🍂🍂🍁🍁🍂🍂 🌹✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 @Offcial_makbel ​​‍ ​🍃🌹🍃,,,,,,,,,,,,,,,,,,,✍ 🌺የከነፍክላት ልጅ ለፍቅር ግንኙነት የማትፈልግህ ከሆነ...💔 🌹❶ የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር ዝግጁ እንዳልሆነች ትነግርሃለች።አንተን በፍቅረኛ ዓይን አታይህም። ብዙ ሴቶች ያልጠበቁት ሰው ለፍቅር ጓደኝነት ሲጠይቃቸው፣ በቅድሚያ ዝግጁ አለመሆናቸውን ይገልጻሉ። በሌላ አነጋገር “ላፈቅርህ አልችልም” ማለታቸው ነው።“ላስብበት፣ ጊዜ ስጠኝ” ካለችህ፣ የፍቅር ጥያቄ ታቀርባለህ ብላ አስባ እንደማታውቅ ያሳያል። በጣም የምትግባቡ ጓደኞች ብትሆኑም፣ በፍቅረኛ ዓይን ላታይህ ትችላለች። 🌹ለዚህም ይሆናል የማሰብያ ጊዜ የጠየቀችህ። ስለዚህ ታስብበት። ጊዜ ስጣት። በሰጠሃት በቂ የጊዜ ገደብ ምላሽ ካላገኘህ፣ አፈግፍግ። 🌹ጥሩ ጓደኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ፤ ፍቅረኞች ግን ልትሆኑ አትችሉም። የጓደኝነትንና የፍቅረኝነትን ድንበር ጠንቅቀህ ማወቅ ይኖርብሃል። “እንዴት እንደዚህ ታስባለህ? የማይሆን ነገር ነው!” ካለችህ፣ የጓደኝነትን ትርጉም ባለመረዳትህ፣ በጓደኝነትና በፍቅረኛነት መካከል ያለውን ድንበር ባለማወቅህ ወይም አውቀህ በመጣስህ አልተደሰተችም ማለት ነው። 🌹“ጓደኛዬ” ብላ ብዙ ነገሮችን ስትነግርህ፣ ሚስጥሯን ስታካፍልህ፣ አንተ በሌላ ነገር ትተረጉመዋለህ ብላ አልነበረም። ሴቶች ለጓደኝነት ከብዙ ነገር የበለጠ ክብርና ዋጋ ይሰጣሉ። ፍቅረኛ መሆን ደግሞ አለመግባባት ሲፈጠር ጓደኝነትን ሊያሳጣ ይችላል። ስለዚህ ጓደኝነት ወደ ፍቅረኝነት እንዲሸጋገር የማይፈልጉ ሴቶች አሉ። 🌹➋ ሁል ጊዜ ደዋዩ አንተ ብቻ ነህ? እሷ ስትደውልላትም አታነሳም? 🌹 ለዚህ ምክንያት 🌹❶ ልታናግርህ አትፈልግም። ደጋግመህ መደወልህ አሰልችቷታል ድምፅህን መስማት አትፈልግም። 🌹➋ ትዝ አትላትም...መደወልህን ብታውቅም፣ መልሳ የደወልችልህ መስሏት ረስታሃለች። አንድ ጊዜ ደውለህ ሳታነሳ ስትቀር መልሰህ ደውልላት።ተፈላጊነቷን ከፍ ለማድረግ አውቃ ዝም ትልህ ይሆናል። 🌹 ነገር ግን ከሁለተኛም ድወል በኋላ ካላናገረችህ፣ መልሰህ እንዳትደውል።ከሁለት “ሚስድ ኮል” በላይ መተው የለብህም። እንደማትፈልግህ በግልጽ እየነገረችህ፣ ለምን ያንተን ጊዜና የሷን ትዕግስት ታቃጥላለህ? ከፈለገችህ ራሷ መልሳ ትደውላለች። ስሜትህን ተቆጣጠር። 🌹ደጋግመህ ስለደወልክላትና ትዕግስት ስላስጨረስካት የምትሸነፍልህ ከመሰለህ ተሳስተሃል። 🌹ደጋግሞ እየደወለ ከሚያስቸግር ሰው በላይ የሚያበሳጭ ነገር የለም። ስለዚህ ይበልጥ እንድትጠላህና እንድትሰለችህ ተጨማሪ ምክንያት አትስጣት። በስልክ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎችም አትነዝንዛት። 🌹➌ ዓይን ዓይንህን አታይም። ከአንተ ጋር ንኪኪም አትፈጥርም። ብዙ ወንዶች ይህን ምልክት አያስተውሉትም። 🌹አንድ ሴት ከወደደችህ ዓይኖቿን ከዓይኖችህ አትነቅልም። አጠገብህም መሆን በጣም ያስደስታታል። በርግጥ አንዳንዴ ሴቶች ለሚወዱትም ወንድ ቅርብ ሆነው መገኘት አይፈልጉም።ብዙ መቀራረብ ሊያስፈራቸው ይችላል። እንደገና ደግሞ በጣም ቀረበችኝ ዓይን ዓይኔን አየችኝ ብለህ፣ የተሳሳተ ግምት ውስጥ እንዳትገባ። 🌹አንዳንድ ሴቶች በተፈጥሯቸው ከወንድ ጋር ተቀራርበው ማውራትና መሳሳቅ ይወዳሉ። የመዳራት ዓይነት ባህሪም ሊያሳዩ ይችላሉ።ይህ ማለት ግን ያን ወንድ በፍቅር ዓይን ያዩታል ማለት አይደለም። 🌹 ስለማትፈራህና እንደ አንድ ጓደኛ ስለምታምንህ ሊሆን ይችላል በግልጽነት እንደፈለገች የምትሆነው። 🌹ስለዚህ የተሳሳተ ግምት ወስደህ ፍቅረኛ እንድትሆንህ ከመጠየቅህ በፊት ትክክለኛ ፍላጎቷን በደንብ ለማወቅ ሞክር።እየወደደችህ ዓይን ዓይንህን የማታይህ ከሆነ ደግሞ ሲውል ሲያደር መቀየሯ አይቀርም። 🌹ዓይን ዓይንህን ባታይም፣ ባትተሻሽህም፣ ሌሎች “የእወድሃለው” ምልክቶችን በማሳየት ፍቅሯን ልትገልጽልህ ትችላለች። 🌹➍ ሌሎች ወንዶች ምን ያህል ቆንጆ እንደሆኑ ትነግርሃለች። ይህን የምታደርገው አንተን ለማስቀናት አይደለም። የድሮ ፍቅረኛህ ብቻ ነች አንተን ለማስቀናት ስለሌሎች ወንዶች ውበት የምትናገረው። 🌹 አዲስ የተዋወቅካት ሴት ወይም ጓደኛህ ስለሌሎች ወንዶች ቆንጆነት በፊትህ የምታወራ ከሆነ አንተን በፍቅረኛ ዓይን ሳይሆን በጓደኛ ዓይን ነው የምታይህ። ለሴት ጓደኞቿ ሐሳቧን ሳትፈራ እንደምትገልጽ ሁሉ ላንተም የተሰማትን ታዋራሃለች—ለፍቅረኛነት ያስበኛል ብላ ስለማትጠብቅ። 🌹➎ አንተ ከሌላ ሴት ጋር ግንኙነት እንድትጀምር ሁኔታዎችን ታመቻቻለች? 🌹እንደዚህ ማድረጓ 🌹❶ እላይ እንደተጠቀሰው በጓደኛነት ዓይን ነው የምታይህ። ስለዚህ ፍቅረኛሞች እንሆናለን የሚል ሐሳብ በአዕምሮዋ ውስጥ የለም። 🌹➋ ጠጋ፣ ጠጋ ማለትህ ካስፈራትና ጓደኛነታችሁን ማጣት ካልፈለገች፣ ማድረግ ያለባት አንተን ከሌላ ሴት ጋር ማስተዋወቅ ነው። 🌹በሁለቱም መንገድ ካየነው መልዕክቷ ግልፅ ነው፤ አንተን በፍቅረኛነት አትፈልግህም።♥️ ╔══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╗​​​ https://t.me/Offcial_makbel ​​╚══❖•ღڿڰۣ✿•°•✿ڿڰۣღ•❖══╝​​​​
إظهار الكل...
🦋ልብ ለልብ🦋

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👍አስተያየት ካላቹ 📩@MSayko10

💛💛💛💛💛💛💛💛 ከሰማውት በላይ ሰዎች ካሉኝ ልቆ አመልሽ በፍቅር ይዞኛል አጥብቆ እንኳንም ተገኘው ሆንኩኝ ካንቺ ጋራ እጄን አትልቀቂኝ ልቤንም አደራ           ✍️✍️@nafkote1440✍️✍️ ✍️✍️@nafkote1440✍️✍️         ❤️ፍቅር_በአማርኛ ✍ፀሐፊ:አብሪ              ✦✦    ✦✦ ➳➳➳ ሟር ያድርጉ!! ➢➢➢ …...…,•’``’•,•’``’•, …...…’•,’🌹’ ,•’ ...……...’•, ,•’ ┏━━━━ "" ━━━━━┓ ♦    Le amn             ♦ ┗━━━━ "" ━━━━━┛   ┊┊┊┊┊   ┊┊┊┊💚   ┊┊┊❤      ┊┊💛      ┊💙     💜 @Offcial_makbel
إظهار الكل...
Sewoch
إظهار الكل...
💙​​የድሀ ፍቅር💙 እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛              🖤 ክፍል 5🖤 ሜላትን ልሽኛት ታክሲ ተራ ቆመን ታክሲ እየጠበቅን ነው ሜላት ፊቷን ጥለዋለች ሳመኝ አለችኝ ግንባሯን በስሱ ሳምኳት ይበልጥ አኮረፈች ሁሌም ስሽኛት ግንባሯን ስሜ ነው የምለያት .ግን ማኩረፏ ስላስደነገጠኝ ጉንጭና ጉንጫን በእጆቼ ይዜ ከንፈሯን ሳምኳት ደስ አላት ለመጀመርያ ጊዜ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ,. ድንገት አጠገባችን መኪና ሲጥጥ ብሎ ቆመ ደንግጠን ዞር ስንል የሜላት አባት መኪና ነበር ነይ ግቢ የሚል አጭር ቃል ,ሜላትም እሽ ብላ ቻው ብላኝ ወደ መኪናው ገባች አባቷ እኔን ገላምጦኝ መኪናውን አስነስቶ ሄደ., ወይኔ አምላኬ ምናለ ባልሳምኳት ብታኮርፍ ይሻል ነበር ብዬ አሰብኩ ቀኑ አርብ ስለነበር ቅዳሜና እሁድ እንዴት ሊያልፍ ነው ስልክ እንኳን የለኝ ብቻ ጨነቀኝ እቤት ገብቼ ለእናቴ የተፈጠረውን ነገርኳት አዘነች ግን በቃ አይዞህ አምላክ ያለው ይሆናል አለችኝ ,እሽ አልኳት በማግስቱ እነ ሜላት ሰፈር ቤተክርስቲያን ሄድኩ ሜላት የለችም ጨነቀኝ ምን ተፈጥሮ ይሆን አላውቅም ሜላት ግን የለችም.,እሁድም አላገኝኃትም ይበልጥ ጨነቀኝ., ሰኞ ጠዋት በጠዋት ተነስቼ ትምህርት ቤት ሄድኩ ሜላት ግን የለችም ተደውሎ ወደ ውስጥ እየገባሁ እያለ አንድ መኪና መጥቶ በር እኛ ክፍል በር ላይ ስደርስ ሜላት ከየት እንደመጣች ሳላውቅ መጥታ ተጠመጠመችብኝ ከንፈሬን አንገቴን አይኔን ሁሉ ነገሬን ሳመችኝ ደህና ነህ ይቅርታ ይቅርታ እሽ አለችኝ ምን ተፈጠረ ምን ሆነሽ ነው አልኳት ለረፍት ሰአት እነግርሀለው አሁን እንግባ መምህር ሳይገባ አለችኝ እሽ አልኳትና እሷም ወደ ክፍሏ እኔም ወደ ክፍሌ ገባን., የእረፍት ሰአት ደርሶ ሜላትን አግንቻት የተፈጠረውን እስክትነግረኝ ቸኩያለው በጣም ጨንቆኝም ነበር ,መማር ሳይሆን መፍዘዝ ሆነ ሰአቱን መግፋት ብችል ገፍቼ አሳልፈው ነበር ግን አልቻልኩም ,የእረፍት ሰአት ደረሰ መድረስ አይቀር ወጥቼ ልክ ሳገኛት ተጠምጥሜ ሳምኳት ምንድነው የተፈጠረው ንገሪኝ አልኳት እሽ አለችኝና ቁጭ አልን,. ሜላት ከቤተሰቧ ጋር ትልቅ ብጥብጥ እንደተፈጠረና ሁለተኛ ከኔ ጋር ከታየች ችግር እንደሚፈጠር ነግረዋት ሰለነበር አንተንም እንዲጎዱህ ስለማልፈልግ ነው የጠፋሁት ጠዋትም ወንድሜ እንዳያይህ ብዬ ነው ዝም ብዬህ የገባሁት ከዚህ በኃላ ከ ትምህርት ቤት ውጭ መገናኝት የምንችል አይመስለኝም ምናልባት ማታ ማታ ቤተክርስቲያን እንገናኛለን አለችኝ እሽ ብቻ አንቺ ምንም አትሁኚብኝ አልኳት ., ሜላትም ከቦርሳዋ ውስጥ አንድ ትንሽዬ ስልክ አውጥታ በዚህ ስልክ እንደዋወል አለችኝ እሽ አልኳት በቃ ከልቤ እንደምወዳትና ብትለየኝ እንደምጎዳ በደንብ ገባኝ ከዝይች ቀን ጀምሮ በስልክ ወይም ትምህርት ቤት ካልሆነ በስተቀር ሌላ ቦታ መገናኝት አቆምን ሜላት ማጥናት ትታለች በቃ ከኔጋር ለምዳ ብቻዋን ማጥናት አልቻለችም., የማትሪክ 12ኛ ፈተና እየደረሰ ነው እኔ በጥናት ተወጥሪያለው ሜላት ግን ማጥናት ትታ እቤት ነው የምትውለው እኔም በምን መልኩ ላስጠናት እንደምችል ግራ ገብቶኛል ,ማታ ነው ስልክ ደወልችልኝ አወራን ምንም እንዳላጠናች ነገረችኝ አጥኚ ነገ ከትምህርት መልስ እንደምትቆይ ተናገሪና እናጠናለን አልኳት እሽ ብላኝ ቻው ተባብለን ስልኩ ተዘጋ..በድጋሚ ስልኬ ጮኸ የማላውቀው ስልክ ነበር,........ ይቀጥላል....... ✎ ክፍል ስድስት ... ይቀጥላል...         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄ @Offcial_makbel @Offcial_makbel @Offcial_makbel @Offcial_makbel @Offcial_makbel ♻️#ሟር ማረግ እንዳረሱ join
إظهار الكل...
💙​​የድሀ ፍቅር💙 እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛              🖤 ክፍል 4🖤 እኔና ሜላት ፈተና ስለደረሰ ሰናጠና አምሽተን ልሸኛት እንደወጣሁ ካፌ ሻይ ብና እንበል ብላኝ ገብተን ቁጭ እንዳልን ድንገት የሜላት አባት ከፊት ለፊታችን ድቅን አሉብን ... እኔ ሰለማላውቃቸው ዝም አልኩ ሜላት ተርበተበተች ማ..ማነዉ አልኳት ? በጣቶቿ አፏን ተመተመች ዝም በል ለማለት ነበር... ሜላት ከመቀመጫዋ ተነስታ አ...አባቢ አለች እየተርበተበተች ... አባቢ ስትል ቀልቤ ግፍፍ አለ .. ደግነቱ ዩኒፎርሜን ከላይ ያለውን አላወለቅሁትም ነበር። የየየክፍሌ ተማሪ ነው ስናጠና ቆይተን ሻይ ብና እንበል ብለን ነው አለች እየተርበተበተች... አባቷም ሰላምታ አይቀድምም ልጄ አሉ ... ይቅርታ አባቢ ብላ አቅፋ ሳመቻቸው .እኔም ከመቀመጫዬ ተነስቼ ሰላም አልኳቸው. የሜላት አባት ሰላም ብለውን በጊዜ ግቢ ቻው ብለውን ሌላ ወንበር ወደ አለው ጏደኛቸው ሄዱ .,እኔና ሜላት ደንግጠናል ያዘዝነው መጥቶልን ቶሎ ቶሎ ጠጣን አባቷ ቀድመው ሂሳብ ከፍለውልን ስለነበር ቻው ብለናቸው ተያይዘን ወጣን.,. ሜላት ፊቷ ላይ የፍረሀት ስሜት ይነበባል ሜላቴ ምን ሆንሽ ምን እያሰብሽ ነው አልኳት። አባቢ... አለች አባትሽ ምን? ኡሁን እቤት ስገባ ጭቅጭቁ አይጣል ነው አለች በፍረሀት። አይቆጡሽም አስጠኒዬ ነው በያቸው ባይሆን ሁለተኛ አብረን እንዳያዬን እንጠነቀቃለን አልኳት እሽ አልችኝና ግንባሯን ለመጀመርያ ጊዜ ስሜ ተለየኃት., ሜላትን በታክሲ ሽኝቼ እኔ ወክ እያደርግሁ ወደ ቤት ተመለስኩ ግን የሜላትዬ ፍርሀት እኔን አሳሰበኝ አባቷ ይቆጡ ይሆን ብዙ ነገሮችን አሰብኩ .ምክንያቱም የሜላት ቤተሰቦች ሀብታም ስለሆኑ ልጃቸው ደግሞ ከእንደኔ አይነት መናጢ ድሀ ጋር የፍቅር ግንኝነት እንዳላት ቢያውቁ ከባድ ነው የሚሆነው... አምላኬ አደራህን ብዬ እቤቴ ገባሁ መንጋት አይቀር ነጋ... ጠዋት ትምህርት ቤት ቶሎ ሄድኩ በሩ ላይ ጠበቅኃት እሷም እንደምጨነቅ ስለገባት በጠዋት መጣችልኝ ደስ አለኝ ቶሎ ብዬ ምን ተፈጠረ አልኳት .,ሰላም በለኝ እንጂ ቅድሚያ አለችኝ አቅፌ ሳምኳት .ምንም አልተፈጠረም አባቢ ምንም አላልኝም አለችኝ በጣም ተደሰትኩ ለሚቀጥለው እንጠነቀቃለን አልኳትና ተያይዘን ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ ገባን,. እኔና ሜላቴ ፍቅራችንን በድብቅ አድርገን መዝናናትም ስንፊልግ ደበቅ ያለ ቦታ እየሄድን እንዝናናለን .አብዛኛውን ጊዜ ግን እኛ ቤት ነው የምናሳልፈው.አመቱ አልቆ ተፈትነን ውጤት መጣ ሁለታችንም አልፈናል ደስ የሚል ነገር ተመስገን አልተነጣጠልንም., ሁለት ወር ክረምትን ያው እንደተለመደው እኔ እናቴን በማገዝ አሳለፍኩ ከሜላትም ጋ አልፎ አልፎ እቤት እየመጣች ካልሆነም ማታ ማታ እነሱ ሰፈር ቤተክርስቲያን ውስጥ እንገናኛለን..በቃ ደስ በሚል መዋደድና መፈቃቀር አብረን ቀጠልን ., አዲሱ አመት ገብቶ ትምህርት ጀመርን 12ኛ ክፍልን በጣም መጠናት እንዳለበት ስለማምን ብዙ ጊዜያችንን በጥናት ነው የምናሳልፈው .ሜላትም ከኔ ጋር ታጠናለች በርትተን መማር እንዳለብን ሁለታችንም እናምናለንና .,ስለዚህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል እናጠናለን. እኔ ስናጠና ሾለ ትምህርት ወክ ስናደርግ ሾለ ነገ ተስፋ ነው የማስበው ወደፊት ምን ማድርግ እንዳለብኝና ምን መሆን እንደምችል ብዙ ነገር ሜላትን እንደማገባት ነው የማምነው ,.ሁሌም ስለያት ወይ ግንባሯን ወይ አንገቷ ሾር ስሜ እለያታለው.... አንድ ቀን ማታ ልሽኛት ታክሲ ተራ ቆመን ሜላት ፊቷን ሳይ አኩርፋለች ምነው ሜላትዬ ምን ሆነሽ ነው አልኳት.,ሳመኝ አለችኝ አይናይኔን እያየች ,.እ!! አልኳት ሳመኝኝኝኝ! አልቸኝ ግንባሯን ሳምኳት ,ኡፍ ብላ ተበሳጨች ,ትዝ ሲለኝ እእ....እ ....... ይቀጥላል... ✎ ክፍል አምስት ከ በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው @Offcial_makbel »‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ @Offcial_makbel ♻️
إظهار الكل...

💙​​የድሀ ፍቅር💙 እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛              🖤 ክፍል 4🖤 እኔና ሜላት ፈተና ስለደረሰ ሰናጠና አምሽተን ልሸኛት እንደወጣሁ ካፌ ሻይ ብና እንበል ብላኝ ገብተን ቁጭ እንዳልን ድንገት የሜላት አባት ከፊት ለፊታችን ድቅን አሉብን ... እኔ ሰለማላውቃቸው ዝም አልኩ ሜላት ተርበተበተች ማ..ማነዉ አልኳት ? በጣቶቿ አፏን ተመተመች ዝም በል ለማለት ነበር... ሜላት ከመቀመጫዋ ተነስታ አ...አባቢ አለች እየተርበተበተች ... አባቢ ስትል ቀልቤ ግፍፍ አለ .. ደግነቱ ዩኒፎርሜን ከላይ ያለውን አላወለቅሁትም ነበር። የየየክፍሌ ተማሪ ነው ስናጠና ቆይተን ሻይ ብና እንበል ብለን ነው አለች እየተርበተበተች... አባቷም ሰላምታ አይቀድምም ልጄ አሉ ... ይቅርታ አባቢ ብላ አቅፋ ሳመቻቸው .እኔም ከመቀመጫዬ ተነስቼ ሰላም አልኳቸው. የሜላት አባት ሰላም ብለውን በጊዜ ግቢ ቻው ብለውን ሌላ ወንበር ወደ አለው ጏደኛቸው ሄዱ .,እኔና ሜላት ደንግጠናል ያዘዝነው መጥቶልን ቶሎ ቶሎ ጠጣን አባቷ ቀድመው ሂሳብ ከፍለውልን ስለነበር ቻው ብለናቸው ተያይዘን ወጣን.,. ሜላት ፊቷ ላይ የፍረሀት ስሜት ይነበባል ሜላቴ ምን ሆንሽ ምን እያሰብሽ ነው አልኳት። አባቢ... አለች አባትሽ ምን? ኡሁን እቤት ስገባ ጭቅጭቁ አይጣል ነው አለች በፍረሀት። አይቆጡሽም አስጠኒዬ ነው በያቸው ባይሆን ሁለተኛ አብረን እንዳያዬን እንጠነቀቃለን አልኳት እሽ አልችኝና ግንባሯን ለመጀመርያ ጊዜ ስሜ ተለየኃት., ሜላትን በታክሲ ሽኝቼ እኔ ወክ እያደርግሁ ወደ ቤት ተመለስኩ ግን የሜላትዬ ፍርሀት እኔን አሳሰበኝ አባቷ ይቆጡ ይሆን ብዙ ነገሮችን አሰብኩ .ምክንያቱም የሜላት ቤተሰቦች ሀብታም ስለሆኑ ልጃቸው ደግሞ ከእንደኔ አይነት መናጢ ድሀ ጋር የፍቅር ግንኝነት እንዳላት ቢያውቁ ከባድ ነው የሚሆነው... አምላኬ አደራህን ብዬ እቤቴ ገባሁ መንጋት አይቀር ነጋ... ጠዋት ትምህርት ቤት ቶሎ ሄድኩ በሩ ላይ ጠበቅኃት እሷም እንደምጨነቅ ስለገባት በጠዋት መጣችልኝ ደስ አለኝ ቶሎ ብዬ ምን ተፈጠረ አልኳት .,ሰላም በለኝ እንጂ ቅድሚያ አለችኝ አቅፌ ሳምኳት .ምንም አልተፈጠረም አባቢ ምንም አላልኝም አለችኝ በጣም ተደሰትኩ ለሚቀጥለው እንጠነቀቃለን አልኳትና ተያይዘን ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ ገባን,. እኔና ሜላቴ ፍቅራችንን በድብቅ አድርገን መዝናናትም ስንፊልግ ደበቅ ያለ ቦታ እየሄድን እንዝናናለን .አብዛኛውን ጊዜ ግን እኛ ቤት ነው የምናሳልፈው.አመቱ አልቆ ተፈትነን ውጤት መጣ ሁለታችንም አልፈናል ደስ የሚል ነገር ተመስገን አልተነጣጠልንም., ሁለት ወር ክረምትን ያው እንደተለመደው እኔ እናቴን በማገዝ አሳለፍኩ ከሜላትም ጋ አልፎ አልፎ እቤት እየመጣች ካልሆነም ማታ ማታ እነሱ ሰፈር ቤተክርስቲያን ውስጥ እንገናኛለን..በቃ ደስ በሚል መዋደድና መፈቃቀር አብረን ቀጠልን ., አዲሱ አመት ገብቶ ትምህርት ጀመርን 12ኛ ክፍልን በጣም መጠናት እንዳለበት ስለማምን ብዙ ጊዜያችንን በጥናት ነው የምናሳልፈው .ሜላትም ከኔ ጋር ታጠናለች በርትተን መማር እንዳለብን ሁለታችንም እናምናለንና .,ስለዚህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል እናጠናለን. እኔ ስናጠና ሾለ ትምህርት ወክ ስናደርግ ሾለ ነገ ተስፋ ነው የማስበው ወደፊት ምን ማድርግ እንዳለብኝና ምን መሆን እንደምችል ብዙ ነገር ሜላትን እንደማገባት ነው የማምነው ,.ሁሌም ስለያት ወይ ግንባሯን ወይ አንገቷ ሾር ስሜ እለያታለው.... አንድ ቀን ማታ ልሽኛት ታክሲ ተራ ቆመን ሜላት ፊቷን ሳይ አኩርፋለች ምነው ሜላትዬ ምን ሆነሽ ነው አልኳት.,ሳመኝ አለችኝ አይናይኔን እያየች ,.እ!! አልኳት ሳመኝኝኝኝ! አልቸኝ ግንባሯን ሳምኳት ,ኡፍ ብላ ተበሳጨች ,ትዝ ሲለኝ እእ....እ ....... ይቀጥላል... ✎ ክፍል አምስት ከ150 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ ♻️#ሟር ማረግ እንዳረሱ join
إظهار الكل...

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.