cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

⛤አል_ቁርዐን⛤

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
940
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-97 أيام
-4230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
حبيت أفكركم إن.. يوم الخميس ٢٧/ ٧ : صيام تاسوعاء. والجمعه ٢٨/ ٧ : عاشوراء، وهو يكفر ذنوب عام مضى! وذكِر فإن الذكرى تنفع المؤمنين.🩵🌿
إظهار الكل...
02:09
Video unavailableShow in Telegram
ዐሹራእ ፆም ሙሉ ማብራሪያ ሼር ማረግ እንዳትረሱ👍 @Islamic_direction🥀
إظهار الكل...
oQ4RRvDFgI2S1eJpESIgwrQQnbAFeBgrYBgksI.mp44.25 MB
✍ A S H U R A አ ሹ ራ ======❤️======❤️======= የአሹራ ፆም የአንድ አመት ጥቃቅን ወንጀሎችን የሚያስምር በመሆኑ ነገ ሙሀረም 9 እና አርብ ሙሀረም 10ን መፆም ከፍ ያለ ምንዳ ያስገኛል። አሹራ መፆም የተወደደ ነው ሲባል በምክንያት ነው አላህ ነቢ ሙሳን አለይህ ሰላም እና ቀውማቸውን ከፍርአዎን የግፍ አገዛዝ ነፃ ያወጣበትና ፍርአዎንን በቀይ ባህር ያሰመጠበት በመሆኑ አላህን ለማመስገን እና ከአላህ ትሩፋቱን በመከጀል ነው። አይሁዶች 10ኛውን የአሹራ ቀን የሚፆሙ በመሆኑ ረሱል ሰለላሁ አለይህ ወሰለም እንዳዘዙን ከአይሁዶች ለመለየት የአሹራ 9ኝ እና 10ኛውን ቀን ካልሆነም 10ኛውን እና 11ኛውን እንድንፆም ስላስተማሩን ነው አላህ ፆመው ከሚጠቀሙት ያርገን🙏
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አሉ ደሞ ልቤ ምንም ያህል ቢቆስል ማልረሳቸው በእያንዳንዱ እርምጃዬ አሻራ ያላቸው ቢናፍቁኝ አላገኛቸው ድምፃቸውን ማልሰማቸው ብቻ ሚናፍቁኝ አሉ። የፈለገ ባኮርፍቸው ግን ወላሂ ልቤ እየደማ ዘላለም ምወዳቸው
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የነገው የዐረፋ ቀን ምን ልስራ? 1️⃣ዛሬ ሰኞ አዳሩን በመተኛትህ      አጅርን ማግኘትን አስበህ ቶሎ ተኛ. 2️⃣ነገን ለመፆም ለስሁር ከፈጅር      በፊት ቀድመህ ተነስተህ ስሁር      ቅመስ ምክንያቱም አላህና       መላኢኮች ስሁር በሚበሉ ሰው       ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ 3️⃣የሌሊትም ሰላት ቢያንስ አራት      ያህልን ስገድ ስትሰግድም በሱጁድህ      ላይ ሆነህ የዱንያም የአኼራም      መልካምን ነገር ለጌታህን      በመዋደቅ ተለማመጠው 4️⃣ፈጅር ሊደርስ ሲልም እዚያው      በተቀመጥክበት ለተወሰነ ደቂቃ      አላህን ምህረትን ጠይቀው 5️⃣ ከሰላት ቡሀላ የሚባሉትን      ዚክሮችን እንዲሁም ተክቢራ      እንዳትዘናጋ 6️⃣ከቻልክ ፈጅርን ሰግደህ የሰገድክበት      ቦታም ላይ ፀሀይ እስክትወጣ ደርስ     ቁጭ ብለህ አላህን አውሳ ወይም      ቁርአንን ቅራ የጠዋትን ዚክርም      ለማለት ሞክር 7️⃣ፀሀይ ወጥቶ የተወሰነ ከፍ ካለ     ቡሀላ ሁለት ረከዐ መስገድ ፈፅሞ     እንዳንረሳ ይህ ካደረክ ሀጅና ኡምራ     ያደረገ ሰው ያህል አጅር ታገኝበታለክ     አደራህን እንዳያመልጥህ 8️⃣ከተቻለክ ፀሀይ ከወጣበት ሰአት       ጀምረህ ፀሀይ እስኪገባ የነገዋን      ማክሰኞ ሙሉ ቀን ላለመተኛት ሞክር      በዚክር በዱዐ በርታ ዱዐህም ምላሽ       እንደሚያገኝ እርግጠኛ ሁን 9️⃣ረፋድ ላይ የሚሰገደወወ የዱሀን      ሰላትንም መስገድ እንዳትዘነጋ 🔟ይህም 👇👇👇👇👇ዱዐ : لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيئ قدير በጣም አብዝተህ በለው ምክንያቱም የዐረፋ ቀን ከሚባሉ ዱዐዎች ሁሉ የሚበልጥ ዱዐ ነውና 1️⃣1️⃣የግዴታ ሰላቶችህን ሁሉም        ወቅቱን ጠብቀህ ከመስገድ        እንዳትዘናጋ ከፊትና ከሀላቸው        ያሉት የጠበቁት ሱና ሰላቶችንም        እንዲሁ ስገድ 1️⃣2️⃣ከአሱር ሰላት ቡሀላም ፀሀይ          ለመግባት እስክትቀርብ ቁጭ         ብለህ ቁርአንን አንብብ ከዚየም         በዱዐህ ችክ ብለህ አላህን        ተለማመጥ በዱዐህም ሀገራችንም       ላይ ከሀገር ውጭ የሉ ደካሞችን አካት 1️⃣3️⃣በስተመጨረሻም ቀን ሙሉ          የሰራህውን ኢባዳህ አላህ          እንዲቀበልህና ፅናቱንም          እንዲሰጥህ  ተለማመጠው          ዱዐህም ተቀባይነት እንዲኖረው          እርግጠኛ ሁን 1️⃣4️⃣መግሪብ አዛን ሲልም ቶሎ አፍጥር           በድጋሚ አላህን ከመለማመጥ           እንዳትዘነጋ ምክንያቱም ለፆመኛ           አላህ የማይመልስበት ዱዐ አለውና አላህ ይወፍቀን አደራ እኔንም በዱዐ እንዳትረሱኝ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.