cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐሞና__Tube

ሐሞና ትርጓሜው መብዛት ማለት ነው።

إظهار المزيد
Ethiopia10 508لم يتم تحديد اللغةالموسيقى57 735
مشاركات الإعلانات
203
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አባቴ_ይዝገንልኝ በአንድ የግብዣ ቦታ አባት ልጁን ይዞት ይሄዳል በዚያም አስተናጋጆች ኩኪስና ቆሎ እያዞሩ በፊታቸው ያቀርቡላቸዋል። ህጻኑ ልጅም እኔ እጄ ትንሽ ስለሆነች አባቴ ይዝገንልኝ አላቸው። አባቱም ተገርሞ በደንብ ዘግኖ ሰጠው። ይህቺ ምሳሌ ቀልድ ብትመስልም ራሴን እንዳይ አድርጎኛል። ዛሬ እኔም እንደ ልጅ ለራሴ እንዲህ አልኩ ... ሁሉን ነገር በኔ ልክና በዚህች ትንሽ አይምሮ ለማድረግ ከምታገል ያንተ እጅ ይበልጥብኛልና "እግዚአብሔር ሆይ አንተ ዝገንልኝ" አልኩ። እናንተስ? “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።” (ፊልጵስዩስ 4፥19)
إظهار الكل...
Watch "ተወለደ#አድኖን የዝማሬ ህብረት(adonon worship team 2015#new protestant song 1 January 2023" on YouTube https://youtu.be/pnrxRu1FsZA
إظهار الكل...
ለእህታችን መክሊት ግርማ ሁሉም የሚቻለውን ሁሉ አድርጓል፤ ለህክምና የሚያስፈልገው ትብብር ሁሉ በቀና መልኩ ተሳልጧል። እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነና ወደ ህንድ ለህክምና አቅንታ ህክምናዋን ለመጀመር ጥረት ሲደረግ ሕይወቷ አልፏል። በልጅነቷ ወዳገለገለችው አምላኳ ሄዳለች። ለቤተሰቧና ለወዳጅ ዘመዶቿ ሁሉ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥልን!! 😭😭😭😭😭
إظهار الكل...
Singer Abenezer Fikru New original Protestant song ደስ ደስ እያለኝ ነው|| ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺folow us🔺
إظهار الكل...
Singer Abenezer Fikru New original Protestant song ደስ ደስ እያለኝ ነው|| ዘማሪ አቤኔዘር ፍቅሩ Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺folow us🔺
إظهار الكل...
#ሰበር_መረጃ 😢😢😢 #አሁን_የደረሰኝ ቄስ በሊና ሳርካ ወደጌታ ሄደዋል...ከእኛ በመለየታቸው ብናዝንም የሄዱት ወዳገለገሉት ጌታ ነው ። ቄስ በሊና ሳርካ ለኢትዮጵያ በረከት እንደሆኑ በትውልዱ ዘንድ ሁሉ የማይረሳ እውነታ ነው ። @yetamenaltube👉channel @yeshur👉group 🔺follow us🔺
إظهار الكل...
ማዳን የእግዚአብሔር ነው። የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም ወዲያውኑ ህክምና ማግኘት ባለመቻሏ እና ህመሙ እየከፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል :: የምንችል በፀሎት በገንዘብ Share በማድረግ Gofundme እስኪከፈት 1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት) 2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት) 3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
إظهار الكل...
ልዩነታችን Liyunetachin Grace Worship || New Music Video 2022 Official Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺follow us🔺
إظهار الكل...
ልዩነታችን Liyunetachin Grace Worship || New Music Video 2022 Official Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺follow Us🔺
إظهار الكل...
እንደገና ልቤ ተነሳ/ENDEGENA LIBE TENESA// KABOWD WORSHIP MINISTRY//LIVE WORSHIP//
إظهار الكل...