cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎙🎶 ዩዘርሲፍ 🎶 🔈

እኔ ሙንሺድ ዩሱፍ ሰይድ ስሆን አላህ በሰጠኝ ጥበብ እና እውቀት ኡማውን ለማገልገል እለፋለሁ ምንጊዜም ቢሆን ሁላችንም ወደዚች ምድር ለምን እንደመጣን ማሰብ አለብን እህት እና ወንድሞቼ ሁሌም ቢሆን አንድ እርምጃ ቀድመን እናስብ አላህን በብቸኝነት እስከተገዛን ድረስ ኢስላምን ከፉ ማድረግ ግዴታችን ነው ሁላችንም ባለን አቅም ኢስላምን ከፍ እናድርግ! ለአላህ ብየ አወዳችሁአለሁ። 4 any ? @Jesuph

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
234
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይሁን በዛሬው ዕለት የወንድማችንን አሽረፍ ናስር " ይሄኔ ነው መሸሽ" የተሰኘውን ድንቅ ነሺዳ ወደናንተ የምናቀርብ ይሆናል፡፡ ኢንሻአላህ፡፡ ወደ አላህ መሸሽ ያለብን ጊዜ ነውና ሁላችንም በዱዓእ እና በተውበት (ንስሀ) አሁኑኑ እንመለስ፡፡ የረመዳንን ወር በእዝነቱ በአዲስ መንፈስ እንድንቀበለው እንለምን፡፡ አሚን፡፡
إظهار الكل...
መሳጭ ምስሎችን በማየት ይማሩ🌞 ማራኪ የሆነ እይታ አእምሮን ያድሳል 🌝 ፕሮፋይልዎን ለመቀየር ይምረጡ❤ ያርጉ እና ይመልከቱ 👇👇👇👇
إظهار الكل...
ÂśOPEN||
¶ክፈት||
. . ሀዲስም መስረቅ ጀመሩ?! 😂😂😂 በዚ አይነት ሸሃዳንም መስረቃቸው አይቀርም!!😅😅😂 . . እስልምና እውነተኛ ሀይማኖት መሆኑን እና የማይኮርጅ፣የማይጎረብጥ፣የማይገለብጥ፣የማይጨምር፣የማይቀንስ እንደሌለው the best examples ለሁሉም ነገር እንዳለው አረጋግጣችሁልናል። እንደውም ሳይንስና ምርምር እስልምና ውስጥ ባለው የአሏህ ቃል ከሆነው ቁርአን እና ከረሱላችን ሰ,ዐ,ው ሀዲስ እንደሚኮርጅና እስካሁን ሳይንስ ያላገኘው ቁርአን ውስጥ ያለውን ተአምራዊ ሳይንስም ወደፊት እንደሚገኝ ጥርጥር የለውም። But shame on u #magazaine_of_admass atleast 😂😂😂just cheat እንደሆነ እንዳይታወቅ እንስሳውን እንኳ ብትቀይሩት ለነገሩ የእስልምናን ታሪክ እና እውነት ማወናበድ ማጣመም መኮረጅ በእናንተ አልተጀመረም። ሱብሀነላህ ይገርማል የአላህ ቁድራ ኢላሂ ስንቱን ታሳየናለህ ገና አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ ሼር በተን ያድርጓት ከሁሉም ጆሮ እና አይን ትድረስ ✍ሀናዲ አህመድ
إظهار الكل...
በኮሮና ቫይረስ ተጨማሪ 2 ሰዎች መያዛቸውን እና ተጠቂዎች 21 መድረሳቸውን የጤና ሚኒስቴር ገልፅዋል። ★★★★★★★★★★★★★★★★★ የታማሚዎች ሁኔታ የ38 ዓመት ወንድ እና የ35 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ሁለቱም ግለሰቦች በተለያየ ቀናት ወደ ዱባይ የጉዞ ታሪክ የነበራቸውን ሲሆን የበሽታው ምልክት በማሳየታቸው የላብላቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። © Ministry of Health,Ethiopia
إظهار الكل...
👆👆👆ረሱለላህ አዲስ ነሺዳ በቅርቡ እለቅላችሁአለው ሙነሺድ - አሽረፍ ናስር መሀመድ ኡመር ዩሱፍ ሰኢድ ግጥም እና ዜማ - አሽረፍ ናስር ነሺዳ ቅንብር - በርኩማ ስቱዴዮ @yuzersef1 @yuzersef1 @yuzersef1
إظهار الكل...
#አሳዛኝ #ሰበር_ዜና #COVID19❗️❗️❗️ በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከሚሰራ የቻናላችን ቤተሰብ የተላከ❗️ #ETHIOPIA | በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ለሌላ የውስጥ ደዌ ህመም የመጣች ታማሚ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ እንደሆነች ተረጋግጧል፡፡ 22 የህክምና ባለሙያዎችም የኮሮና ህመምተኛ መሆኗ ከመታወቁ በፊት ህክምና በሚያደርጉበት ወቅት እራስን የመጠበቂያ ቁሳቁስ ስላልነበራቸው በተፈጠረ ንክኪ ኳራንቲን ተደርገዋል፡፡ እባካችሁ ለሁሉም የህክምና ባለሙያዎች እራሳቸውን ከወረሽኝ የሚጠብቁበት አልባሳት ይቀረብላቸው፡፡ አለበለዚያ ከህዝቡ ቀድሞ ባለሙያው በማቆያ ወይም በህመም ባስ ካለም በሞት ሊያልቅ ይችላልና ይታሰብበት ለሁሉም ይድረስ አሁኑኑ #ሼር አርጉት @coronaethiopiaa @coronaethiopiaa
إظهار الكل...
መልካም ሰዎች ምንም ጊዜ የሰሩት መልካም ስራና የተሰራባቸው ክፉ ስራ ለማንም አይናገሩም ምክንያቱም መልካም ሰዎች ትግስተኛ ናቸው ትግስት ደግሞ የደግና የመልካም ሰዎች ባህሪነው። @yuzersef1 @yuzersef1 @yuzersef1
إظهار الكل...
#ይህችን_ሴት_አትሁኝ . 1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ 2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ 3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል 4. በድጋሜ ሀይ አለሽ 5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ.. 7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ 9. ወድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ 11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ 14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ 21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ 26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27. ልብሰሽን ለባበስሽ 28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም 33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ 34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት 35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም 36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት 37. አሁንም መልስ የለም 38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል 39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ 41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.. 42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሶ ውጤት ይዛ መጣች 44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንደሆንሽ ተነገረሽ 45. እንዴት??? 46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ 47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏 • ይህችን ሴት አትሁኝ • በስሜት አትመሪ • በሀቡት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ • ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ . . . ለሴቶች የሚሆን ምክር ያንብቡት።አንብበው ሲጨርሱ ሼር ማረግ አይርሱ @yuzersef1 @yuzersef1 @yuzersef1
إظهار الكل...