cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

studio

Welcome to our channel inthis channel u getting #music 😘& #videos 👯 #poem👌 & #motivations word😇 #couples pic 💑 for cross

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
397
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የፎቶ ውድድሩ አሪፍ ሽልማቶች አሉት 1 በቴሌብሩ 300 ብር ይገባለታል 2 >> >> 150 >> >> 3 >> >> 100 >> >> 3 ዙር አለው እና የ 3 ዙር ከ1-3 ወተው ሚያሸንፉት ተወዳዳሪዎች ደሞ የአሸናፊዎች አሸናፊ ይወዳደራሉ ሽልማቱም 1 700 ብር በቴሌብር አካውንቱ 2 500 >> >> >> 3 300 >> >> >> ይህን ውድድር ለየት ሚያረገው 👍 👎 ይኖረዋው ማለትም 👍 100 ሆኖ 👎 50 ቢሆን ያለህ 👍ይህን 50 ያረገዋል በመጀመሪያው ዙር 25 ተወዳዳሪዎች ነው ምንመዘግበው ፎቶ ስትልኩ ከስማችሁ ጋር photo ስትልኩ በዚ @eb_stubot ላኩ
إظهار الكل...
👍
إظهار الكل...
👍
እና ደሞ የፎቶ ውድድር ልናዘጋጅ እያሰብን ነው ምን ትላላችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን አበሮነታችሁን አሳዩን እና 👍 በዚ ሁለት ቀን 50 እና ከዛ በላይ ካገኘን ውድድሩን እንጀምራለን እናም 3 ዙር ይኖረዋል
إظهار الكل...
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልን ይህ ቻናል ቀስ በቀስ ተከታዮቹን እያጣ ነው እናም ቻናሉ ወደድሮው እንዲመለስ ሊንኩን ሼር በማረግ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን @hiwi_studio @eb_stu
إظهار الكل...
❤️‍🔥❤️‍🔥 እውነቱን ልንገርህ ?💔 እንደ ሙሴ በትር #ታምር ብትሰራ፣ እንደ ንጉስ ዳዊት አለምን #ብትመራ፣ እንደ አብርሀም የዋህ ለሰው ምትራራ፣ ብትሆን በስራክ ሁሉን ምታኮራ፣ እውነቱን ልንገርህአንዳችም #ሳልደብቅ የውስጤን አሻራ……❤️‍🔥❤️‍🔥 እንደ እያሪኮ ግንብ አለም ብትፈራርስ፣ ምድር ብትደፋ ሰማዬ #ቢታረስ፣ ጨረቃና ፀሀይ ወድቀው #ቢሰበሩ፣ ክዋክብት እንደጉም በነው #ቢሰወሩ፣ በጥፋት ውሀ ዳግም ምድር #ተጥለቅልቃ፣ ነብሴ ከፍም እሳት ከነበልባል ጠልቃ፣ የዚህ አለም ብርሀን ቢጫን #በኔ ጫንቃ፣ ሞት ቢፈረድብኝ መኖሬ #ቢያበቃ፣ እውነቱን #ልንገርህ ዳግም ተመልሼ እኔስ #ያንተ_አልሆንም አከተመ በቃ፣‼️ 💛@hiwi_studio
إظهار الكل...
🙏🙏ይህንን ታውቅያለሽ,,,,,,,,,,🙏🙏 ❤️ለምትወጂው ሰው ስትይ የምትጠይውን ነገር መውደድ ጀምረሻል😊 ❤️‍🔥እንደዚህማ በፍጹም አልሆንም ያልሽውን ሰው ሆነሻል💔 💘ግን አስታውሺ,,,,,,,💘 💛💛ያልሆንሽውን ሁሉ የሆንሺው....... የምቶጂውን ላለማጣት ነው😊 💕እኔም ያልሆንኩትን የሆንኩት የምወደውን ላለማጣት ነው 💔ብዙም ጊዜ ይሄ የማይገባቸው ብዙ ሰዎች አሉ 🖤🖤 ❤️‍🔥ግን ማስረዳት አይጠበቅብኝም ንብ ለዝንብ ማር ከቆሻሻ እንደሚሻል ለማስረዳት ጊዜዋን አታባክንም እና,,,,,,💘💘 Like ና #አደራ_ሼር_አድርጉ SHARE @xafachi_fikr SHARE @xafachi_fikr
إظهار الكل...
የምትወደውን አትልቀቅ ! የምንፈልጋቸው ልንይዛቸው የምንሞክራቸው ነገሮች ፈተና ሊያበዙብን ይችላሉ ፤ ከምንግዜውም በላይ ትግል ሊያበዙብን ሊያደክሙን ይችላሉ ነገር ግን መጨረሻ ስንይዛቸው ያለው እረፍት ከየትም ልናገኘው የማንችለው ነው!
إظهار الكل...
አሁን ሞክር! ዕድሜህ ካለፈ በኋላ ያሳለፍከውን መለስ ብለህ ስታስብ ካደረካቸው ይበልጥ ያላደረካቸው ይቆጩሀል፣ 'ምናለ ሞክሬው ቢሆን አድርጌው ቢሆን ኖሮ' ትላለህ፤ እንዳትል ግን አሁን የምትቸለውን ሁሉ ሞክር እና ማን እንደሆንክ ለራስ አሳየው! አለዛ ቁጭት ነው ትርፍህ። የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...