cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እስጢፍ ዲሽ

በዚህ የዲሽ መረጃ ቻናል ላይ የሚያገኙት ጥቅም 🧑ስለ አዳዲስ የዲሽ መረጃ 🧑በቤትዋ ሆነው ዲሽ ሰሪ ሳይጠሩ የሚሰሩት መረጃ 🧑ሶፍትዌሮች እናም ሌሎችንም

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
172
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ዛሬ አዲስ መረጃ አለኝ በ ናይል ሳት የምትጠቀሙ ከሆነ ይህንን የ canal + ቻናሎች በ ነፃ ታገኛለቹ 12644 V 27500 ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያርጉ እስጢፍ ዲሽ @estiftemu
إظهار الكل...
Canal +]-[ኢትዮጵያ] የተሻለ አማራጭ በአምስት አህጉራት በርካታ ተመልካቾች ያሉት ዝነኛው "canal +" ወደ ኢትዮጵያ ሀገራችንም መጥቷል ። ◈◈◈◈ የመዝናኛ ኢንዱስትሪውን የመቆጣጠር አቅም የሚኖረው ይህ ሳተላይት ለኢትዮጵያ ተብለው የተዘጋጁ የትም የማይታዩ አዳዲስና ያልተለመዱ ቻናሎችን በሀገራችን ቋንቋ አዘጋጅቷል። ◈◈◈◈ ሳተላይቱ በርካታ የመዝናኛ ፣ የፊልም ፣ የልጆች ፣ የዜና ፣ የሙዚቃ ፣ የሃይማኖት እና መጠነኛ የስፖርት ቻናሎችን በከፍተኛ ጥራት ከመያዙም በላይ ከዚህ በፊት የምናውቃቸውን ሁሉንም ሀገራዊ ቻናሎችንም ጭምር አካቷል። ◈◈◈◈ ህጋዊ ፈቃድ ያለውና ዲኮደሮቹን (ከነሙሉ አክሰሰሪ) ከአከፋፋይ ሱቆች በቀላሉ ማግኜት የሚቻልና እንዲሁም ዋስትና ያለው መሆኑ ለደንበኞች ምቾትን ይሰጣል። ◈◈◈◈ በሙያው የተካኑና በCanal + በራሱ ሰልጥነው የተቀጠሩ ስነ ምግባር ያላቸው የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻኖችን በሁሉም አቅራቢያዎች አዘጋጅቶ አስቀምጧል። ◈◈◈◈ ወርሃዊ ክፍያው አቅምን ያገናዘበና ለሚታዩ ቻናሎች የሚመጥን ከመሆኑም በላይ "ደስታ" እና "ፌሽታ" የተሰኙ ሁለት ትልልቅ ፓኬጆች አሉት። ◈◈◈◈ ሳተላይቱን ለመግጠም የሚሰጠው የዲሽ መጠን አሁን ገበያ ላይ ካሉ ሁሉም የዲሽ መጠኖች በጣም ያነሰና ከፍተኛ የመሳብ አቅም ያለው ነው። የዲሹ መጠን 50cm መሆኑ ሲያስገርም ሲግናል ለምረጥ ቦታም አይመርጥም ሪሲቨሩን ሲፈልጉ በዚስልክ ቁጥር መደወል ትችላላቹ። 📱0925481237
إظهار الكل...
ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች!! በጉጉት ሲጠበቁ የነበሩት እና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ የቀረቡት ✅ አፍሪካ ቲቪ1 ✅ አል-ሱናህ ቲቪ ✅ ዳዕዋ ቲቪ ✅ ሀሚልታን ቲቪ ✅ ሐሪማ ቲቪ ✅ ጄይሉ ቲቪ ✅ ሚንበር ቲቪ ✅ ኑር አል-ሁዳ ቲቪ ✅ የበረካ ልጆች ቲቪ ✅ ዛውያ ቲቪ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው በቅርቡ ኢትዮሳትን ይቀላቀላሉ! በትእግስት ስለጠበቃችሁን እናመሰግናለን!! ተጨማሪ መረጃዎችን በቅርቡ እናሳውቃእን!!
إظهار الكل...
እንዴት ናቹ የእስጢፍ ዲሽ ተከታዮች ሰላማቹ ይብዛ እያልኩ መረጃ በመላክ ላይ ስለቆየው ይቅርታ ከዚህ በዋላ ግን አዳዲስ መረጃዎችን እንልካለን አሁን አዲስ መረጃ ይዘናል ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ ሳታለይት ካናል ኢትዮጵያ (CANAL PLUSE ) 🌹🌸Eutelsat7C@7°E Ethiopia Canal+ package 🆔ETV NEWS 🆔Etv ENTETAlNMENT 🆔ETV Languages 🆔Addis tv 🆔Kana tv 🆔Walta tv 🆔Fana tv l🆔Nahoo tv 🆔Ahadu tv 🆔Asham tv 🆔Minister of education 🆔Ethiopia Lijoch tv 🆔Amhara tv 🆔Obn tv 🆔Obs tv 🆔South tv 🆔Balageru tv 🆔 EOTC 🆔 Marcl 🆔 zawya $Cinema Ethiopia 1 $drama noveleas $drama Ethiopia $chalne kids $chalne decouverte $chalne culsine $cinema Ethiopia 2 $drama turcs 2 $canal+sport $TNT Africa $E sport 1 $chalne preschool $hope $volr+ $bbc first $paramount channel $start life $h&c $espn 1 $espn 2 $fight box $e entertainment $fashion Africa $real time $comedy central $bet $nba $travel xp $life time $MTV $cartoon network $boomerang $toonani $Nickelodeon $DreamWorks $history $love nature $trace muzika $MTV hist $MTV base Tp :11555 H 30000 Tp: 11595 v 30000 Tp:11470 H 30000 Tp: 11512 H 30000 ይህ ሳተላይት ልክ እንደ ኢትዮ ሳት ሲዎን የ ናይል ሳት ቻናል ሳይጠፋባቹ ሊሰራላቹ ይችላል ስለዚህ ይህ ቻናል በጣም ጥቅም አለሁ ሲቀጥልም ከቆይታ በዋላ ምርጥ እንደሚሆን አልጠራጠርም አመሰግናለሁ እስጢፍ ዲሽ እስጢፍ ዲሽ ለበለጠ መረጃ 0925481237 0901161987 ይደውሉ ሼር ማረጋቹን አትርሱ @estiftemu @estiftemu @estiftemu @estifdishe @estifdishe
إظهار الكل...
Canal+ Ethiopia በ Eutelsat 7E ላይ Free ሆኖ በጊዜያዊነት እየሰራ ነው። የዱሹ አሰራር ከNilesat ከፍ አርገው ወደ ግራ ዞር በማረግ ይገባል። 11513/V/30000 ለመፈለጊያነት መጠቀም ይችላሉ። • የሚሰሩት በHEVC265 ሪሲቨሮች ብቻ ነው ይህ ማለት በሁሉም HD ሪሲቨሮች አይሰራም። @estifdishe @estifdishe @estifdishe ለበለጠ መረጃ 0925481237 0901161987 @estiftemu @estiftemu@estiftemu @estiftemu
إظهار الكل...
ቃና ቲቪ የሙከራ ስርጭቱን በ በኢትዮሳት ጀምሯል! 111545 | 30000 | ሆሪዞንታል በኤስዲ ዲኮደሮችም ይሰራል!!
إظهار الكل...
በጣም ይገርማል በጣም የምንወደው ቻናል ብቅ ብሏል በ ኢትዮ ሳት ቻናሉን ለማግኘት frq 11105 pol H Symbol rat 4500 የቻናሉ ስም J TV (ጄ ቲቪ ለወዳጆ ሼር አርጉ ወዳጆን ወደኛ ጉሩፕ ይቀላቅሏቸው አዳዳዲስ መረጃ ያገኙበታል እስጢፍ ዲሽ @estiftemu @estiftemu @estiftemu ሊንኩን በመጫን እኛን ይቀላቀሉ ለበለጠ መረጃ 0925481237 0901161987
إظهار الكل...
4.95 MB
መረጃ 🖥 ትግራይ ቴቪ TIGRAY TV 🛰 NILESAT7W/EUTELSAT8W 📟 12521 V 27500 📟 12645 V 27500 @estiftemu @estiftemu Ethiosat (nss 57 E 11165 H 45000 @estiftemu @estiftemu
إظهار الكل...
ቃል በገባነው መሰረት! በአዲሱ ፍሪኩዌንሲ 11545 | 30000| ሆሪዞንታል ተጨምሪ ቻናሎችን እነሆ! 📺 ETV News SD 📺 ETV Entertament SD 📺 ETV Language (ETV VOT) 📺 ETHIOSAT DEMO 📺 EBS 📺 Amhara TV 📺 Balageru 📺 Fana TV 📺 Walta 📺 South TV ያስታውሱ! አዲሱን ፍሪኩዌንሲ በኤስዲ ዲኮደርም ማግኘት ይቻላል!! ተጨማሪ ቻናሎችን ደግሞ ባጭር ጊዜ እናሳውቃለን!! እስጢፍ ዲሽና ሶፍትዌሮች ለበለጠ መረጃ 0925481237 0901161987 @estiftemu @estiftemu @estiftemu @estiftemu
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.