cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ባለ-ታሪክ

♥♥ታሪክ ትዝብት ነዉ፣ ፍሬው እንዲፋፋ አረም እንክርዳዱን መርጦ የሚያጠፋ፣ ታሪክ ትምህርት ነው ፣ የፀፀት አለንጋ ትውልድን ለእድገት ገፍቶ የሚያስጠጋ፣ ታሪክ ፍርድ ቤት ነው፣የሕሊና ችሎት ሕያው ከሙት ጋራ የሚሟገትበት፣ ታሪክ ማዕበል ነው ፣ የሚዥጎደጎድ ጎርፍ ሊታገድ አይችልም ገፍትሮ ነው የሚያልፍ ፣ ኑ ♥ታሪክ እንስራ @baletarkdina 0921741706

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
203
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዛሬ ያንተ ነው! "ይሄ ቀን ለኔ ነው" በል! እንዴ ላንተ ባይሆንማ ጠዋት ወጥተህ ማታ በሰላም አትመለስም ነበር፤ ስንቶች በወጡበት ቀሩ? ስንቶች በተኙበት ሞተው አደሩ? ከዛሬ እንዲያልፉ አልተፈቀደማ! እኛ ግን ተፈቅዶልናል፤ የነገን እርግጠኛ መሆን ባንችልም ዛሬ ግን የኛ ነው! @baletarkdina @baletark
إظهار الكل...
ያለምከው ትልቅ ሕልም ነው ወደ ስኬት የሚወስድህ ትልቁ ሕልምህን ደጋግመህ ስታስበው እምነት በውስጥህ ይገነባል፤ የአደርገዋለሁ እምነትህ ነው ሌት የሚቀሰቅስህ ፤ የሕልም ባለቤት ስለሆንክ ነው ስለ እድገት የምታስበው፣ ሕልም ስላለህ ነው አሸናፊ ሰው ለመሆን የምትተጋው ፤ በውስጥህ የፈጠርከው ትልቅ ሕልም ነው ለስኬት የሚያንደረድርህ፤ አላወከውም እንጂ የሕልም ባለቤት ስለሆንክ ነው ሕይወትህን ለመቀየር የምትተጋው አሁን በውስጥህ ያለውን ሕይወትን የምትቀይርበት ትልቁ ሕልምህን ቆፍረህ በማውጣት ወደ ስኬት ለመጓዝ ወስን። ዳዊት ድሪምስ መልካም ቀን ተመኘን @baletark @baletarkdina
إظهار الكل...
ሁሉም ነገር እጅግ ውብ ነው! • የዛሬዋ ቀን አንዳንድ ችግር ባያጣትም እጅግ ውብ የሆነች ቀን ነች! • እኔም አንዳንድ ደካማ ጎኖች ቢኖሩብኝም እጅግ ውብ የሆንኩኝ ሰው ነኝ! • ሃገራችን ብዙ ችግሮች ቢሰሙባትም እጅግ ውብ ሃገር ነች! • የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋሮቻችሁ የተወሰኑ የባህሪይ ጉድለት ቢኖርባቸውም እጅግ ውብ የሆኑ ሰዎች ናቸው! • እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ አመለካከቶች እጅግ ውብ የሆኑ አመለካከቶች ናቸው፡፡ ይህንን ውብ ሃሳብ ቢያንስ ለአስር ሰው ያጋሩ! መልካምና ውብ ቀን ይሁንላችሁ! @baletark @baletarkdina
إظهار الكل...
የተጫዎቾች ውበት.m4a12.39 MB
ተመራጭና ተወዳጅ የሚያረገን ፎርሙላ.m4a18.63 MB
ለራስህ ቃል ግባ! ነገሮች በፈለከው መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ፣ ሰዎች ጀርባቸውን ሊያዞሩብህ ይችላሉ፣ በዚህ አለም ለመኖር የሚያጓጉህን ነገሮች ሁሉ ልታጣ ትችላለህ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ውስጥ አልፈን እናውቃለን ወደፊትም እናልፍ ይሆናል። ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተሰፋ ቆርጠህ ጥረትህን እንደማታቆም ለራስህ ቃል መግባት ነው! ተስፋ የሞላበት ዉሎ ተመኘሁላችሁ🙏 @baletarkdina @baletark
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ስራ ነው የዋልከው አዎ በጣም ደክሞሀል የታክሲ ሰልፍ የመንገድ መዘጋጋት ሁሉም የደክማል ስለዚህ ዛሪ ባታነብ ምንም አይደል ደግሞ ክረምት ነው ዝናብ መቶሀል በጣም በርዶሀል ይኸ ሁሉ ማንበብ ያለብህን ሳታነብ እንድትተኛ ነው አንተ ግን አይሆንም አይቻልም ብለህ ዛሪ ለያውም አሁን ለነገው ህይወትህ የሚያስፈልግህን አንብብ @baletarkdina @baletark ይቀላቀሉን
إظهار الكل...
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል ህይወት ምርጫ ናት።ሰው ያለው አምሮው ውስጥ ነው።እራሱን ከተቀበለ የራስ መተማመኑ ጥግ ይደርሳል። እውነት ነው ሁሉም የሚጀምረው ከሃሳብ ነው።ራሳችንን ካልተቀበልን እንዴት ሌላ ሰው ይቀበለናል? መልካም የተባረከና ስኬታማ ምሽት ይሁንልን ❤️
إظهار الكل...
ነገ እንዲነሳብህ የማትፈልገውን ታሪክ አትስራ! የሠው ልጅ አሁን የደረሰበት ስኬት ላይ እንደሚደርስ ቢያዉቀው ኖሮ በህይወቱ በግድ የለሽነት ያጠፋቸውን ጥፋቶች በፍፁም አያደርጋቸውም ነበር ስለዚህ ወንድሜ ዛሬም ላይ ቆመህ ነገ የሚኖርህን ማንነት አታውቀውምና በተቻለህ መጠን መጥፎ ታሪክ አታስቀምጥ መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @baletark @baletarkdina
إظهار الكل...
አላስፈላጊውን አስወግድ አንድ ሰው ቀራፂውን እንዲህ ሲል ጠየቀ: "ከዚህ እንጨት (ግንድ) እንዴት እንደዚህ አይነት ውብ ነገር ልታወጣ ቻልክ? ቀራፂውም እንዲህ ሲል መለሰ: "ይህ ውብ ነገር መጀመሪያውኑ ውስጥ ተደብቆ ነበር። እኔ ያደረኩት ነገር ቢኖር አላስፈላጊ የሆኑ የግንዱን ክፍሎች ብቻ ማስወገድ ነው.... ወዳጄ፤ ውብ የሆነው ማንነትህ በራስህ ውስጥ ተደብቋል! ከአንተ የሚጠበቀው አላስፈላጊ ነገሮችን ከህይወትህ ማስወገድ ነው! @baletark @baletarkdina
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.