የደ/መ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት የመዝሙር ንዑስ ክፍል 💚
ይህ ቻናል የመዝሙር ክፍሉን እንቅስቃሴ እና የሰንበት ት/ቤቱን ወቅታዊ መረጃ የምንከታተልበት ነው ።
إظهار المزيد594
المشتركون
-124 ساعات
+87 أيام
+3330 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
إظهار الكل...
FYM || እመስቀሉ አብርሃ ለኲሉ | ዝማሜ እና ወረብ
#eotc #eotcmk #fym #ethiopia #ortodox #ethiopiaorthodox #like_share_subscribe
إظهار الكل...
FYM || እመስቀሉ አብርሃ ለኲሉ | ዝማሜ እና ወረብ
#eotc #eotcmk #fym #ethiopia #ortodox #ethiopiaorthodox #like_share_subscribe
Repost from N/a
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
የሐዘን መግለጫ
🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
"ሕያው ሆኖ የሚኖር፥ ሞትንስ የማያይ ማን ነው?"
(መዝሙረ ዳዊት 89 ÷48 )
የሰ/ት/ቤታች አባል የመጋቢ አዲስ መምህር ታሪኩ በቀለ እናት ስላረፉ ዛሬ በዕለተ አርብ በ 14/10/2016 ዓ.ም የቀብር ሥነ ሥርዓት በብርሃናተ አለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስለሚፈጸም አባላት ዛሬ ከቀኑ 7:30 ላይ ተገኝተን የስብሐት ልብሳችንን በመልበስ ተገቢውን አገልግሎት እንፈጽም። እንዲሁም ቅዳሜ ማለትም በ 15/10/16 በመኖሪያ ቤታቸው በምናደርገው የማጽናኛ ኘሮግራም ላይ እንድትገኙ ይሁን።
ለወንድማችን እና ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን። በሕይወተ ሥጋ የተለዩን እናታችንን እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።
" ኢየሱስም ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"
(የዮሐንስ ወንጌል 11: 25)
ከዚህ በላይ ስማችሁ የተጠቀሰ አባላት ለአመታዊ የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል ላይ የዝማሜ ወረብ የምታቀርቡ ስትሆኑ ነገ በሚኖረን የመጨረሻ ጥናት ላይ በሰዓታችሁ እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን
በማትገኙ አባላት ላይ መዝሙር ክፍሉ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።
መቅረት አይፈቀድም 🙏🙏
መዝሙር ክፍል
ማስታወቂያ
ሰላም የተከበራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ። የልዑል እግዚአብሔር ፍጹም ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን።
ለአመታዊ ቅዱስ ሚካኤል በዓል በዝማሬ አገልግሎት ተሳታፊ የሆናችሁ አባላት በሙሉ
➡️ለበዓሉ በዝማሬ አገልግሎት ተሳታፊ (ተሰላፊ) ሆናችሁ ነገር ግን ወረብ የማታቀርቡ አባላት ዛሬ እና ነገ ማለትም ( ሰኔ 10 &11/2016 ዓ.ም ) የተዘረጋውን የመዝመር ጥናት እንደትገኙ እንጠይቃለን
ትምህርት ክፍል
Repost from የደ/መ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት
00:59
Video unavailableShow in Telegram
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ !!
ታላቅ በዓለ ንግስ ጥሪ
📅 ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም
⌚️ ከዋዜማው ማታ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
የቀጥታ ስርጭቱን
▸በፌስቡክ
▸ በዩቲዩብ
በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት ሚዲያ ይጠብቁን
IMG_4220.MP445.24 MB
የተከበራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ከላይ በተለቀቀው ምድብ መሰረት እንድታገለግሉ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም እናሳስባለን። ከተመደበበት ውጪ የተገኘ አባል ለቀጣይ ባሉት አገልግሎቶች ላይ የማናሳትፍ መሆኑን እናሳውቃለን። አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አገልግሎታችንን ይባርክልን።
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.