cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሲራጠል ሙስተቂም

ህይወት ያለ ኢስላም ባዶ ናት ሀሳብ አስተያየት ካሎት 👇👇👇👇 @Muazshemsubot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሸህሩ ረመዷነለዚ ኡንዚለ.... ተጋበዙልኝ ❤️ረመዷን ከሪም❤️ @Muazyeumaw
إظهار الكل...
Audio_865413.m4a9.69 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_12 وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡ (ሱረቱል ሒጅር 15:99) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_11 አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) ባስተላለፉት ሐዲስ ላይ ነብያችን(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- "ብዙ ጿሚዎች አሉ፤ ከጾማቸው የሚያተርፉት መራብና መጠማትን ብቻ ነው።" የጾማችን ምንዳ እንዳይቀንስ ለቀልድም ቢሆን አላስፈላጊ ንግግሮችን (ባህሪያቶችን) ማሳየት አይኖርብንም። #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_10🌙 ሰህል (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- "በጀነት ውስጥ «ረያን» የሚባል በር አለ። የትንሣኤ ዕለት ከጾመኞች ውጭ ማንም የማይገባበት፤ «ጾመኞች የታሉ?» ተብለው ይጠራሉ።" (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_9🌙 يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት (ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡ ሱረቱል በቀራህ (2:183) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_8 🌙 “አላህ ዱዓችሁን እንደሚቀበላችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ ዱዓ አድርጉ። እወቁ!  አላህ ልብ ዝንጉ ሆኖ የሚደረግ ዱዓን አይቀበልም።” የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር #ሼር_አድርጉት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_7 🌙 ያማረ ጁሙዓ ይሁንልን መልካም የዒባዳ ጊዜ! 🤲😇 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_6 🌙 "በጾም ላይ አደራ! ጾምን የሚስተካከል (የሚያህል) ዒባዳ የለምና።" (አን ነሳኢይ ዘግበውታል) #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ረመዳን_5🌙 የአንድነት የኅብር ቀለም፣ የከፍታ የፍካት ዓለም፣ አዲስ ንጋት የሩህ መስከረም፣ ረመዳን ረመዳን ሰበሰበን በፍቅር ዳግም። © ግጥም:- ሙሐመድ ፈረጅ #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ!
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.