cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

WOGIDIE Tech Zone-ወግዲ ቴክ ዞን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
920
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#የስራ_ቅጥር_ማስታወቂያ #ፍላጎቱ_ያላችሁ_ተሳተፉ_ለሌሎችም_እንድደርስ_ሼር_ማድረግ_አትርሱ! #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
#ኦርጅናሉን_ስልክ_ከፌኩ_በቀላሉ_እንዴት_መለየት_ይቻላል? 👌 እነዝህን ከስር የተቀመጡትን ዋና ዋና ነጥቦች መሰረት በማድረግ ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ መለየት እንችላለን። ⚡️ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም! ✅1. የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም ✅2. ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል ✅3. ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል ✅4. የሳምሰንግ ሎጎ (ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣ በደንብ ከተጫኑት ይለቃል ✅5. ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ የባትሪ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን ይመለከታሉ፡፡ 👌የስልኩን ፍጥነት እና ትእዛዞችን አፈጻፀም በመገምገም! ✅1. በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣ በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ይሆናል ✅2. በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡ ✅3. ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም 👌የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም! ✅1. ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ ✅2. ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና #Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ 👉እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጉግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ ፌክ ወይም ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡ 👉የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን ይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡ 👉*#0*# #አጠቃላይ መገምገሚያ 👉*#1234# or *#9999# ስልኩ የሚጠቀመዉን #ሶፍትዌር እና #ሞደም ማወቂያ 👉*#12580*369# #ስለ ስልኩ #ሶፍትዌር እና #ሀርድዌር ማወቂያ 👉*#06# #የስልኩን ኢንተርናሽናል #መለያ ቁጥር ማወቂያ 👉*#9998*246# #የስልኩን #የባትሪ እና ሚሞሪ መረጃዎች ማወቂያ ✅ሳምሰንግ ኪይ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡ ✅1. Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት ✅2. ለማረጋገጥ የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገኛኙት ✅3. ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም ፣ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል፤ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሚ ይሞክሩት በድጋሚ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ! #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Unit's of Computer memory #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የቅጥር ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል የሜድካል ራድዮሎጅ ቴክኖሎጅ ባለሙያ በቅጥር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 1. የሚቀጠርበት መ/ቤት ስም መካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል 2. ክፍት የስራ መደቡ a. መጠሪያ ሜድካል ራድዮሎጅ ቴክኖሎጅ ባለሙያ b. ደረጃ XII c. ደመወዝ 7071/ሰባት ሽህ ሰባ አንድ/ d. ብዛት 02/ሁለት/ e. የስምሪት ሁኔታ በቋሚነት ከታች በቀረበዉ ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በመካነ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል የሰዉ ሀብት ቡድን ቢሮ ቁጥር 40 በአካል በመምጣት ወይም በEmail አድራሻችን [email protected] መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በEmail የምትመዘገቡ አመልካቾች የፈተና ቀን ኦርጅናል መረጃ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው። ❖crack የተደረገ ማለት የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው።አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው።እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን።ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን። ❖በመጀመሪያ ደረጃ ከcrack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል።ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ። #Step1:-በመጀመሪያ ደረጃ Internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል። #Step2:-ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/መክፈት/የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል። #Step3:-Crack file በcrack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ(yes) እንለዋለን። ❖(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።) #Step4:-Keygen ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን። ❏ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው።ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ። #Step5:-Patch በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን።በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል።ከዚህ በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እንዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል። N.B ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት antivirus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን።ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው። #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#ከYoutube_ቪድዮ_እና_ኦድዮ_ማዉረድ_ለምትፈልጉ_ከስር_የተቀመጠውን_Step_ይጠቀሙ! ✅1.ከስልክ ወይም ከኮምፒውተር ብሮውሰር( browser) ላይ y2mate ብላችሁ ጽፋችሁ search ታደርጋላችሁ ወይም (save from.net) search ታደርጋላችሁ: ✅2.download video and audio from youtube የሚለዉን ከስር በቀይ ሳጥን search or past link here የሚል ይመጣል ✅3.እዛ ቦታ ላይ የምትፈልጉትን የቪድዮውን ሊንኩ መፃፍ(past) ማድረግ ትችላላችሁ! ✅4.ከዛ በተለያየ መጠን(size) አማራጭ ይመጣል !የፈለግነውን መጠን በመምረጥ ከጎን download የሚለውን እንጫናለን! ✅5 ከዛ Download ያደርግልናል! ✅6. ኦድዮውንም ቪድዮ ከሚለው ጎን mp3 የሚለውን ተጭናችሁ ልክ እንደዛው mp3 ይሚለውን ስንጫን ይመጣል። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሊንኩን በቀጥታ ከፈለጉ ከስር ያለውን ይጠቀሙ 👉https://www.y2mate.com/en19 #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
አንድሮይድ ስማርት ስልካችንን እንዴት ማሻሻል /update/ ማድረግ ይቻላል? በስማርት ስልኮች ኦፕሬቲንግ ሲስተም ገበያ ውስጥ አንድሮይድ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ባለቤት የሆነው ጎግል፥ በየጊዜው በአንድሮይድ ላይ የተለያዩ ማሻሻያዎችን ያደርጋል። በዚሁ ጊዜም የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት የአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን ማሻሻል /update/ ማድረግ ይጠበቅብናል። ✔️ አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተምን በየጊዜው ለምን ማሻሻል ያስፈልጋል…? ↬የስልካችን የመስራት አቅም እንዲጨምር ↬የስልካችንን እድሜ ለማርዘም ↬አዳዲስ ማሻሻያዎችን ለመጠቀም ↬የስልካችንን ደህንነት ለመጠበቅ ↬ስልካችንን ከተለያዩ የቫይረስ ጥቃት ለመከላከል ↬የስልካችን ባትሪ የቆይታ እንድሜን ለማርዘም ➠አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ለማሻሻል /update/ ለማድረግ መከተል ያለብን ቅደም ተከተል.. #1. የአንድሮይድ ስልካችን መተግበሪያ ውስጥ በመግባት ሴቲንግስ /Settings/ መክፈት #2. ከሚመጡልን ዝርዝር ውስጥ “About phone” ወይም ሌላ ተመሳሳይ አማራጭ መክፈት #3. ከዛም “System Updates” ወይም “Software Update” የሚል አማራጭ የሚመጣልን ሲሆን፥ እዛ ውስጥ በመግባት ማሻሻል እንችላለን። #4. “System Updates” በምንከፍትበት ጊዜ በርከት ያሉ አማራጮች የሚመጡ ከሆነ “Check for updates now”፣ “Software update check” ወይም ሌሎች ተመሳሳይ አማራጮች ውስጥ በመግባት የስማርት ስልካችን ኦፕሬቲንግ ሲስተምን ማሻሻል /update/ ማድረግ እንችላላን። ማስጠንቀቂያ፦ 👉በዳታ ብዙ ብር ሊቆርጥብቆት ስለሚችል ይጠንቀቁ በWiFi Update ቢያደርጉት ይመረጣል። ✅በቅድሚያ ስልክዎትን በበቂ ሁኔታ ቻርጅ ያድርጉ Update እያደረገ ባለበት ሁኔታ ቻርጅ ቢዘጋ ስልኮ አደጋ ውጥ ሊገባ ይችላል። #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ (Link) https://recruitment.insa.gov.et/ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ #ሌሎች የስራ መረጃዎችን ለማገኘት ከስር የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ #ቴሌግራም_ቻናል https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...
ኮምፒውተራችን ማንኛውንም #ፍላሽ_ዲስክ እንዳይቀበል ማድረግ እንዴት ይቻላል ? ኮምፒውተራችን ላይ #ፍላሽ ዲስክ በምንሰካበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ፍላሽ ዲስኩ በቫይረስ የተጠቃ በሚሆንበት ጊዜ ቫይረሱ በቀጥታ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት ኮምፒውተራችንን ስራ ማስተጎጎል እንዲሁም እስከ ማጥፋት ሊያደርስ ይችላል ስለዚህ ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ ሰዎች ወደ ኮምፒተራችን ከተው እንዳይጠቀሙ ምን ማድረግ አለብን። 👉ኮምፒውተራችንን ማንኛውንም ፍላሽ ዲስክ እንዳይቀበል አድርገን እንዴት መቆለፍ እንችላለን። 1⃣ ወደ ኮምፒውተራችን በመግባት this pc ወይም my computer ላይ Right Click እናደርጋለን። 2⃣ ከዛም ከሚመጡልን ምርጫዎች ውስጥ Manage የሚለውን እንመርጣለን። 3⃣ ቀጥሎም Device Manager 4⃣ ከዛም በቀኝ በኩል ካሉት ምርጫዎች Universal Serial Bus Controllers ከሚለው ስር ያለውን drop down arow ወይም የዝርዝር ቀስቱን እንነካለን። 5⃣ ከዛም extensible host controller ላይ ራይት ክሊክ እናደርጋለን ። 6⃣ ከተዘረዘሩት ዉስጥ Disable ክሊክ እናደርጋልን አለቀ👍👍👍 🔴 ወደነበረበት ለመመለስ Enable Device የሚለውን ይጫኑ! 👍አሁን ላፕቶፓችን ወይም ዴስክ ቶፕ ኮንፒተራችን ፍላሽ፣ሃርድዲስክ እንዳያነብ ብሎክ ሁኖል ማለት ነው። #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...

#Graphics_cards ✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠✠ ✔️Graphics/Display/Video Card ወይም በትክክለኛ ስሙ GPU /Graphics Process Unit/ አሁን አሁን የምንሸምታቸውን ላፕቶፖች Graphics card አለው ወይስ የለውም ብሎ ማጣራት የተለመደ ሆኗል። በነገራችን ላይ መጠኑ እና ጠቀሜታው ይለያይ እንጂ ኮምፒውተር የተባለ ነገር ሁሉ በኛ አጠራር ግራፊክስ ካርድ አለው። Graphics Card ማለት ከ ፎቶ እና ቪዲዮ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ነገሮች በምንጠቀምበት ሰአት ፈጣን እና ከፍተኛ ጥራት ባለው መንገድ አቀናብሮ መስራት የሚያስችል የሒሳብ ቀመር የሚጠቀም Hardware Device ነው። ⇒በተለይም አዳዲስ ጌሞች እና ለ Rendering የሚያገለግሉ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም( Photo Shop , Revit...) በጣም አስፈላጊ ናቸው። በተለይ ለ Architecture ተማሪዎች ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። በአሁን ጊዜ በስፋት የሚታወቁት #Nividia እና #AMD ናቸው። ⇒ሁለት አይነት ካርዶች ሲኖሩ የመጀመርያዎቹ ከ mother board ጋር ተጣብቆ / integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ intel በስፋት ይታወቅበታል። ሁለተኛው ደግሞ ለብቻ የሚሸጡ dedicated ናቸው። እኛ ሀገር በስፋት ከ ላፕቶፖች ጋር integrated ሆነው የሚመጡ ሲሆኑ መጨመርም ሆነ መቀየር የማንችላቸው ናቸው። ➲ከ Nividia እና ከ AMD የትኛው ይሻላል?፨፨ AMD( Advanced Micro Device) ረዘም ያለ ዕድሜ ያስቆጠረ ሲሆን ግራፊክስ ብቻ ሳይሆን CPU ም ያመርታል። በተለይም የግራፊክስ ካርዶችን በ Radeon Brand የሚወጣ ነው። Nividia ባንጻራዊነት በቅርቡ የተመሰረተ ሲሆን ዋና አላማውም ግራፊክስ ካርዶችን ማምረት ነው። በ Geforce Brand የሚወጣ ሲሆን በብቃትም ሆነ በፍጥነት ከ AMD እንደሚሻል ብዙዎቹ ይስማማሉ። እስካሁን እንደ ባለሞያ እንዳየነው ብዙ ጊዜ fail እያረገ የሚመጣው AMD የተገጠመላቸው ቦርዶች ናቸው። ➲ኮምፒዩተራችን Graphics card እንዳለው እና እንደሌለው እንዴት ማወቅ እንችላለን?፨ ⇒ የ window 10 ተጠቃሚ ከሆናቹ Task Manager ላይ ገብታቹ performance ላይ side bar ላይ ያለውን GPU በመጫን ማየት የምትችሉ ሲሆን ✔️ የ window 7 ተጠቃሚዎች ደግሞ Run ( window key + R ) ላይ dxdiag ብላቹ ከጻፋቹ በኋላ በሚመጣላቹ window ላይ display በመጫን ማግኘት ትችላላቹ! ✔️ብዙ ጊዜ ካልተላጠ ደግሞ keyboard አከባቢ ተለጥፎ ይገኛል። !!ማሳሰቢያ!! ❖ Driver ያልተጫነበት ኮምፒዩተር በጣም ቀርፋፋ እና graphics ካርዱን ማግኘት አይችልም! ❖አንዳንድ ላፕቶፖች ደግሞ ለመሰረታዊ አግልግሎት የሚሆኑ intel graphics እና ከዛ ለበለጡ አገልግሎቶች የሚሆኑ AMD አልያም Nividia geforce graphics ካርዶችን አንድ ላይ ሊይዝ ይችላል። #ቻናላችንን_ተቀላቀሉ! ✅በዚህ የቴሌግራም ቻናል ጥሩ ጥሩ የሆኑ #የኮምፒተር_እና_የሞባይል መረጃዎችን ያገኛሉ!እንድሁም በየቀኑ የሚወጡ የሥራ መረጃዎችን ባሉበት ሁነው ማገኘት ይችላሉ!!ሼር ባማድረግና አባል በመሆን ቤተሰብ ይሁኑ!! https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone https://t.me/Et_Skill_Zone
إظهار الكل...