cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎀ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ🎀

"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈• 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ 👇 ሊንኩን ሼር ያርጉ https://t.me/joinchat/AAAAAFdt3svRi8IOt5es0A

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 663
المشتركون
-124 ساعات
-67 أيام
-2330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ፁሙ እንዳያመልጣቹ ሰኞ ማክሰኞ
إظهار الكل...
Photo unavailable
🏝 ❝አስደሳች ዜና❞ 📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖 ⚙️ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው « እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ!!!📮 📔 تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام 📝 إعداد وجمع:-             🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي 📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1860 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
የጁመዕ ቀን ሱናዎች 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ሱረቱል ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዖች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) صحيح الجامع - رقم : (6470) 🔷የጁመዕ ቀኑና ሌሊቱ ላይ ሶለዋትን ማብዛት لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ እንዲሁም ስላሉ ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል📝 وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً الترمذي 📝 የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን ተናግረዋል ሲል ኢብኑ መስኡድ አስተላልፏ የውመል ቂያማ ወደኔ ቅርብ ለመሆንና የኔን ምልጃ ለማግኘት ይበልጥ ተገቢው ሰው ማለት፦ በኔ ላይ ሶለዋትን የሚያበዛው ነው اللهم صلي وسلم على نبينا وحبيبنا محمد ♦️ተጨማሪ  ትምህርቶችን   ለማግኘት    ቻነሉን    ይቀላቀሉ ⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️ https://t.me/MisbahMohammed https://t.me/MisbahMohammed
إظهار الكل...
018.mp39.17 MB
የጎንፎ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ ርዕስ" ያአላህን ድንና የነብዩን መንገድ ጨምድደን እንያዝ ከተዳሰሱት ነጥቦች መካከል> አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነጃ የመውጫ ጣፋጭና አዋጭ ነው ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ስለመሆኑ ከተለያዩ አንጃዎች ያስጠነቀቁበት ወሳኝ ምክር « መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 🎤 በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት ከሃራ [ሃፊዘሁሏህ] 🕌መስጅደ ፉርቃን  ጎንፎ 🗓ሰኔ‐ 26‐ 10 - 2016E.c https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
إظهار الكل...
ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ጎንፎ.mp38.54 MB
👍 4
የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) ➴➴➴➴➴ ========= 🖇 ርዕስ፦«ትክክለኛው/እውነተኛው ስኬት»በሚል ርዕስ ⤵️العنوان: "الفوز الحقيقية". ➴➴➴➴➴ ======== ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል:- 👉 ትክክለኛ/እውነተኛ የሆነው ስኬታማነት፣ 👉 ስኬታማ ባለቤቶች እነማን እንደሆኑ፣ 👉ትልቁ ስኬታማነት ምን እንደሆነ፣ 👉 በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ግዴታ የሆነው ምንድነው ትክክለኛ/እውነተኛው ስኬታማነት መተዋወስ አስፈላጊ ስለመሆኑ፣ 👉ለቀጣዩ ህይወታችን ለአኼራችን ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ፣ 👉ሁላችንም እንደምንሞት እያወቅን ለዚህ ለምንሞትለት ዝግጅት አለማድረጋችን፣ መዘጋጀት አለብን፣ 👉 ትክክለኛው ስኬት ምን እንደሆነ፣ 👉 የስኬት ባለቤቶች መገለጫዎች/ባህሪያት ምን እንደሆነ፣ 👉እነዚህ የትከክክለኛ ስኬት ባለቤቶች ደመወዝ/ምንዳ ምን እንደሆነ፣ 👉 የዱኒያ ጥፍ ጥና ሳያታልልህ ትክክለኛ/እውነተኛ ከሆነውን ስኬት እንዳያታልልህ መዘጋጀት፣ 👉 ለትክክለኛው ስኬት/ለጀነት መዘጋጀት እንዳለብን፣ 👉ዘላለማዊ የሆነውን ፀጋ ለማግኘት መዘጋጀትእንዳለብን፣ 👉ይህንን ፈውዝ/ስኬት ለማገኘት በዱዓዕ፣ከሽርክና ከሙሽሪክ፣ከቢዲዓናከሙብተዲዕ መራቅ እንደሚኖርብን፣ ➴➴➴➴➴ ============== 🎙በኡስታዝ ሰዓድ ዓብዱለጢፍ ሀፊዘሁሏህ 🎙لآستاذ سعد بن عبد الطيف -حفظه الله- ➴➴➴➴➴ ይ ደ መ ጥ =============== 🗓ሰኔ‐ 07‐ 10 - 2016E.C 🕌ባህር ዳር ከተማ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري #size መጠን 30.28 MB #length 30:24 min ➴➴➴➴➴ ========= 🕌መስጂደል ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ ➴➴➴➴➴ ======== የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصير
إظهار الكل...
AudioCutter_ኡስታዝ_ሰዓድ_አብዱል_ለጠፍ_ጁሙዓ_ኹጥባ_21‐cutted.m4a28.88 MB
🔷 ከመልካም ነገር ምንንም አትናቅ قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – : " لا تحقرن من المعروف شيئا " رواه مسلم 🔹 " ከመልካም ነገር ምንን በትንሽ አይን አትይ " በዚህ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር ሲያመላክቱ የመልካም ነገር ትንሽ እንደሌለው በማመላከት ነው ። ገንዘብ የማይከፈልበት መልካም ነገር ሞልቷል ። ጉልበት የማይፈልግ መልካም ነገር ሞልቷል ። ብዙ ኪታብ መቅራት የማይጠይቅ መልካም ነገር ሞልቷል ። ለወነድም ፈገግ ማለት ፣ መልካም ንግግር ፣ ከመንገድ ላይ ቆሻሻ ማስወገድ ፣ ምላስን ዚክር ማስለመድና በማንኛውም ሁኔታ ዚክር ማድረግ ፣ ቤት ስትገባ ፈገግ ብለህ ማናገር ፣ ልጆችህን መሳም ፣ ምግብ ሲበላ ባለቤትህን ማጉረስና የመሳሰሉ የመሳሰሉ በቀላሉ የሚሰሩ መልካም ነገሮች እያሉ የመልካም ስራ ድሀ መሆን የለብንም ። https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 4
📙 አዋጅ አዋጅ አዋጅ ዘወትር ጁሙዓ ጁሙዓ በሙሀደራው ቦታ "መውዒዘቲ ሊኒሳእ" የሚባለው ኪታብ ነው የሚቀራው። የሙሀደራውም አላማ ሴቶችን የሚመለከቱ ትምህርቶችን መስጠት ስለሆነ ✍ አዘጋጅ፦ ሸይኽ ዐብዱረዛቅ ዐብዱልሙህሲን አል’ዐባድ አል’በድር ሰአት 04:00 እስከ 05:20 ነው። ሁለት ሁለት ደርስ በ30 ደቂቃ ከፋፍለን እንቀራዋለን።
إظهار الكل...
موعظة النساء.pdf1.93 MB
👍 3
አዲስ ጥሩ የቂርአት እድል ከ "እውቀት ብርሀን" መድረሳ የኪታብ ቂርአት በወንድም ሙሀመድ አል–ወልቂጢይ የቀራችሁትን ሞጥላችሁ እያሰማችሁ በክፍያ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች በተለይ ኪታቡ ተውሒድ እና ከሽፉ ሹቡሀት የመሳሰሉት ኪታቦች የዐቂዳ የፊቅህ የመንሀጅ የሲራ የሀዲስ የተጅዊድ የአዳብ የሴት አህካም የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ። @alhaqu_awelen_weakren @alhaqu_awelen_weakren
إظهار الكل...
🔷 የነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ክፍል ሰባትና የመጨረሻው ነብዩላሂ ኢስማኢል ከአደን ሲመለሱ የመጣ ሰው ነበር ወይ ብለው ጠየቅዋት ። አው ብላ የሆነውን ነገረቻቸው ። ምን አለሽ አሉዋት ባለቤትሽ ሲመጣ የቤትህን መቃን አጥብቀው ጥሩ መቃን ነው በይው ብሎኛል አለችው ። እሳቸውም እሱ አባቴ ነው መቃኗ አንቺ ነሽ በደንብ ያዛት ማለቱ ነው አሉዋት ።    ነብዩላሂ ኢብራሂም ለሶስተኛ ጊዜ ቤተሰባቸውን ለማየት ወደ መካ መጡ ። ነብዩላሂ ኢስማኢል ቀስት እየሰሩ አገኟቸው ። ሁለቱም ተያዩ አባት በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ እንደሚያደርገው ተቃቅፈው ተሳሳሙ ። ነብዩላሂ ኢብራሂም ካዕባን ከልጃቸው እስማኢል ጋር ሆነው መሰረቱን ከፍ አድርገው እንዲገነቡ አላህ ያዘዛቸው መሆኑን ነገሯቸው ። ነብዩላሂ ኢስማኢልም በጣም ተደሰቱ ። ካዕባንም መገንባት ጀመሩ ። ይህን ክስተትና ከግንባታው ጋር የተገናኙ ሁለቱም ያደረጓቸው ዱዓኦችን አላህ በላሚቷ ምእራፍ ከ25 – 30ኛው አንቀፅ ላይ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : – وَإِذْ جَعَلْنَا الْبَيْتَ مَثَابَةً لِّلنَّاسِ وَأَمْنًا وَاتَّخِذُوا مِن مَّقَامِ إِبْرَاهِيمَ مُصَلًّى ۖ وَعَهِدْنَا إِلَىٰ إِبْرَاهِيمَ وَإِسْمَاعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْعَاكِفِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ ቤቱንም ለሰዎች መመለሻና ጸጥተኛ ባደረግን ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ ከኢብራሂምም መቆሚያ መስገጃን አድርጉ ፡፡ ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን ፡፡ وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا بَلَدًا آمِنًا وَارْزُقْ أَهْلَهُ مِنَ الثَّمَرَاتِ مَنْ آمَنَ مِنْهُم بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۖ قَالَ وَمَن كَفَرَ فَأُمَتِّعُهُ قَلِيلًا ثُمَّ أَضْطَرُّهُ إِلَىٰ عَذَابِ النَّارِ ۖ وَبِئْسَ الْمَصِيرُ ኢብራሂም ባለ ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ ጌታዬ ሆይ! ይህንን ጸጥተኛ አገር አድርግ፡፡ ቤተሰቦቹንም ከነሱ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነውን ሰው ከፍሬዎች ስጠው ፡፡ (አላህም) የካደውንም ሰው፤ (እሰጠዋለሁ) ፡፡ ጥቂትም እጠቅመዋለሁ፤ ከዚያም ወደ እሳት ቅጣት አስጠጋዋለሁ፤ ምን ትከፋም መመለሻ! (አለ) ፡፡ وَإِذْ يَرْفَعُ إِبْرَاهِيمُ الْقَوَاعِدَ مِنَ الْبَيْتِ وَإِسْمَاعِيلُ رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا ۖ إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ ኢብራሂምና ኢስማኢልም «ጌታችን ሆይ! ከእኛ ተቀበል፡፡ አንተ ሰሚውና ዐዋቂው አንተ ነህና» የሚሉ ሲኾኑ ከቤቱ መሠረቶቹን ከፍ ባደረጉ ጊዜ (አስታውስ) ፡፡ رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ «ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን ፡፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን (አድርግ) ፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤ (አሳውቀን) ፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና ፡፡» رَبَّنَا وَابْعَثْ فِيهِمْ رَسُولًا مِّنْهُمْ يَتْلُو عَلَيْهِمْ آيَاتِكَ وَيُعَلِّمُهُمُ الْكِتَابَ وَالْحِكْمَةَ وَيُزَكِّيهِمْ ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ «ጌታችን ሆይ! በውስጣቸውም ከነሱው የኾነን መልክተኛ በነርሱ ላይ አንቀጾችህን የሚያነብላቸውን መጽሐፍንና ጥበብንም የሚያስተምራቸውን (ከክህደት) የሚያጠራቸውንም ላክ፤ አንተ አሸናፊው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (የሚሉም ሲኾኑ) ፡፡ وَمَن يَرْغَبُ عَن مِّلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَن سَفِهَ نَفْسَهُ ۚ وَلَقَدِ اصْطَفَيْنَاهُ فِي الدُّنْيَا ۖ وَإِنَّهُ فِي الْآخِرَةِ لَمِنَ الصَّالِحِينَ ከኢብራሂምም ሕግጋት ነፍሱን ያቄለ ሰው ካልኾነ በስተቀር የሚያፈገፍግ ማነው? (የለም)፤ በቅርቢቱም ዓለም በእርግጥ መረጥነው ፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም እርሱ ከመልካሞቹ ነው ፡፡ አላህ ለነብዩላሂ ኢብራሂም የካዕባን ቦታ አመላክቷቸው ከገቡ በኋላ ካዕባን ገንብተው ጨረሱ ። አላህም ለሐጅ ጥሪ እንዲያደርጉ አዘዛቸው ። እሳቸውም ጌታዬ ሆይ እንዴት አሰማለሁ አሉ ። አላህ አንተ ተጣራ እኔ አሰማለሁ አላቸው ። ተጣሩም ። አላህ ጥሪው እንዲሰሙ ካደረጋቸው ነፍሶች ውስጥ በዛን ጊዜ የነበሩና የቻሉ እንዲመጡ አደረጋቸው ። ነብዩላሂ ኢብራሂምም የመጡትን የሐጅን ስርኣት አስተማሯቸው ። እነዚያ ስርኣቶች ናቸው ሐጅ ላይ የሚከናወኑት ። ይህ ክስተት በሐጅ ምእራፍ ላይ በሰፊው ተብራርቷል ። ከዛውስጥ 26ኛውና 27ኛውን አንቀፅ ቀጥሎ እንመልከት : – وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإِبْرَاهِيمَ مَكَانَ الْبَيْتِ أَن لَّا تُشْرِكْ بِي شَيْئًا وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْقَائِمِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ ለኢብራሂምም የቤቱን (የካዕባን) ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ «በእኔ ምንንም አታጋራ፣ ቤቴንም ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው» (ባልነው ጊዜ አስታውስ) ፡፡ وَأَذِّن فِي النَّاسِ بِالْحَجِّ يَأْتُوكَ رِجَالًا وَعَلَىٰ كُلِّ ضَامِرٍ يَأْتِينَ مِن كُلِّ فَجٍّ عَمِيقٍ (አልነውም) ፡- በሰዎችም ውስጥ በሐጅ ትዕዛዝ ጥራ ፡፡ እግረኞች ከየሩቅ መንገድ በሚመጡ ከሲታ ግመሎችም ሁሉ ላይ ሆነው ይመጡሃልና ፡፡ ከዚህ በኋላ ነብዩላሂ ኢብራሂም መካ ላይ ተረጋግተው መኖር ጀመሩ ። የኢስሐቅን ልጅ ነብዩላሂ የዕቆብን ካዩ በኋላ ወደ አኼራ ሄዱ ። የነብዩላሂ ኢብራሂም አጭር የህይወት ታሪክ በዚህ ተፈፀመ ። ክፍል አንድን ለማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5019 ክፍል ሁለት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5022 ክፍል ሶስት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5026 ክፍል አራት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5033 ክፍል አምስት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5034 ክፍል ስድስትን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/5037 http://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

👉 የነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ክፍል አንድ የነብዩላሂ ኢብራሂም ታሪክ ቁርኣን ላይ ቱክረት ከተሰጣቸው የነብያት ታሪክ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ይመደባል ። ታሪካቸው ቁርኣን ውስጥ በ17 ምእራፍ ወደ 69 ጊዜ ተጠቅሷል ። ይህ የሚያሳየው ታሪካቸው ምን ያክል አስፈላጊና ቁም ነገር አዘል መሆኑ ነው ። ነብዩላሂ ኢብራሂም ዒራቅ ውስጥ ባቢል በሚባል ቦታ በጣኦት አምላኪ ማህበረሰብ ውስጥ ተወለዱ ። ከህብረተሰቡ ውስጥ ኮከብ የሚያመልክ ፣ ጨረቃ የሚያመልክና ፀሀይ የሚያመልክ እንዲሁም ከእንጨት የተሰራ ጣኦት የሚያመልክ ነበር ። አባታቸው ኣዘር ከእንጨት ጣኦት እየሰራ ይሸጥ ነበር ። እሳቸው በልጅነታቸው እርሻ ይሰሩ ነበር ። አባታቸው ጣኦት እያዞሩ እንዲሸጡላቸው ሲያዙዋቸው ተቀብለው መሬት ለመሬት እየጎተቱ የማይጠቅምና የማይጎዳ የሚገዛ እያሉ ያዞሩ ነበር ። በዚህም ምክንያት ማንም የሚገዛ ስለማያገኙ ይዘውት ይመለሳሉ ። እድሜያቸው 13 አመት ሲሞላቸው ፈጣሪዬ ማን ነው ብለው ማሰብ ጀመሩ ። ቤተሰቦቻቸውና ማህበረሰቡ በሚያመልኩት ነገር ደስተኛ አልነበሩም ። ለብቻቸው ሲሆኑ ማን ነው የፈጠረኝ እያሉ ይብሰለሰላሉ ። በዚህ ስሜት ውስጥ ሆነው ከቤት ወጥተው ወደ ሰማይ በሚያዩበት ጊዜ የተከሰተውን አላህ ሲነግረን በአል አንዓም ምእራፍ ከ75 – 79 ድረስ እንዲህ ይለናል : – وَكَذَٰلِكَ نُرِي إِبْرَاهِيمَ مَلَكُوتَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلِيَكُونَ مِنَ الْمُوقِنِينَ እንደዚሁም ኢብራሂምን (እንዲያውቅና) ከአረጋጋጮቹም ይኾን ዘንድ የሰማያትንና የምድርን መለኮት አሳየነው ፡፡ فَلَمَّا جَنَّ عَلَيْهِ اللَّيْلُ رَأَىٰ كَوْكَبًا ۖ قَالَ هَٰذَا رَبِّي…

👍 2
የጁሙዓ ኹጥባ ↩️ خطبة الجمعة؛ ✅ ርዕስ፦« መሰረታዊ፣አሳሳቢና ሁሌም ወቅታዊ  የሆነውን አሏህን ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት በሚል መሰረታዊ እና ሁሌም በየትኛውም ሁኔታችን፣ቦታ፣ጊዜ  ልንዘነጋው የማይገባ ትልቅ ወስያ ዙሪያ የተሰጠ እጅግ ወሳኝ ምክር»በሚል ርዕስ ✅العنوان:-« إن النصيحة الأساسية والمهمة والمحدثة دائمًا المقدمة حول موضوع "طاعة ما أمر الله به والنهي عن ما نهى عنه" هي قرار أساسي ومهم يجب ألا ننساه أبدًا في أي موقف أو مكان أو زمان.» ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል:- 👉አሏህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በመከልከል ተገቢውን ፍራቻ መፍራት ለአደም ልጆች የተሰጠ ወስያ ስለመሆኑ 👉ነብያቶች ሳይቀሩ አሏህን እንዲፈሩ የታዘዙበት ስለመሆኑ 👉ነብዩን ሳይቀር አሏህ እንዲፈሩ የታዘዙበት መሆኑ 👉አሏህን መፍራት ና ውጤቱ ምን እንደሆነ 👉ሪዝቃችን በረካ ፣ሀገራችን ሰላም እንዲሆን ዋና ሰበቡ አላህን መፍራት ስለመሆኑ 👉አሏህን መፍራት ሙሉ ሰላም የሚገኝበት ስለመሆኑ 👉አሏህን በመፍራት ላይ ኢስቲቃማ ሊኖረን ይገባል 👉አሏህ ቁጥር ስፍር የሌለው ፀጋ በዋለልን ጊዜ አሏህን በማመፅ ወደር  የሌሌን ስለመሆኑ 👉አሏህ አያያዙ ብርቱና አሳማሚ ስለመሆኑ 🎙በኡስታዝ ሬድዋን ዳውድ ሀፊዘሁሏህ 🎙لآستاذ رضوان بن داود -حفظه الله- 🗓ሰኔ‐ 07‐ 10 - 2016E.C 🕌ባህር ዳር ከተማ 🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخاري #size መጠን 5.35MB #length 27:06 min 🕌መስጂደል ቡኻሪ 🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصير
إظهار الكل...
ኡስታዝ_ሪድዋን_ጁሙዓ_ኹጥባ_የተሟላ_የተጨመቀ_22_06_24_09_22_38_493.mp36.92 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.