cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኤልሮኢ (✍🏼አብዲሳ)

#የሚያኝን_አየሁት Elrohi Telegram Channel @Beer_LahaiRoi ለጉሩባችን https://t.me/RabboniJesus Contact Us_ @Yisakorwisdom

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
387
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ደህና_ነህ የአንተ/ቺ ደህና ደህና ከሆነው ዓለም ደህና የሆነ ደህና ስለሆነ በደና ደህና ያለሆኑትን ደህና አደረገጌ የምኖር ደህና ሰው ነኝ። ለኔ ደህና ደህና የሆነነው ከደናው ዓለም ደህና ሰለሆነ ነው። ደህና በከተማ ና ከገጠር ቢጠፋ ደህና የሚገኘው ከደህኖች ዓለም ነው። የደህናው ዓለም ደግሞ ቤተከርስቲያን ናት። እኔ በጣም ደህና ነኝ፣ ደህና የሆንኩት ባልተከፈል የቤተ ኪሎ የተከፈለ የዘላለም ዕዳ ውስጥ የምንኖር እኛቤት ጁስ ባየበፈስ በህይወት ዓለማችን ላይ ደም ፈሶልናል። “ትቀበላትም ዘንድ ሩጥና፦ በደኅናሽ ነውን? ባልሽ ደኅና ነውን? ልጅሽስ ደኅና ነውን? በላት አለው። እርስዋም፦ ደኅና ነው አለች።” — 2ኛ ነገሥት 4፥26
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Le pp
إظهار الكل...
Watch "ባለማወቅ ያልተጠቀማቹት ሀይል! - በጥንቃቄ ተግብሩት | inspire ethiopia | shanta" on YouTube https://youtu.be/Hxh7EVNMnOM
إظهار الكل...
ባለማወቅ ያልተጠቀማቹት ሀይል! - በጥንቃቄ ተግብሩት | inspire ethiopia | shanta

Shanta | ebs | dawit dreams | ethiopian music | inspire ethiopia | eritrean movie

https://www.instagram.com/sha.ntta/

for business inquiries : [email protected] -This video is used for teaching purposes. -I only used small pieces of the videos to get the point across where necessary. - Your videos can change lives. We have had people messaging us that they have not committed suicide just because of our compilation – Your Video. Imagine that you just saved a life because you picked the camera and started filming. We spread the message of your video and get it in front of the right audience. FAIR USE NOTICE: Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research. #abelbirhanu #ethiopia #amharic #yenetatube #ebs #artstvworld #inspireethiopia #dawitdreams #shanta #ethiopia ethiopian movie, Eritrean movie, mezmur

Yosef_Alamrew_ትርጉም_New_Ethiopian_Protestant_Mezmur_2023128k.mp36.72 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አንዳንድ ጊዜ ማድረግ የምትችለው ነገር የሆነውን መቀበል፣ የነበረውን ትተህ በሚሆነው ነገር ላይ እምነት ማዳበር ብቻ ነው። 🔜 @Beer_LahaiRoi
إظهار الكل...
09:21
Video unavailableShow in Telegram
20.67 MB
ውበት ትኩረትን ያገኛል ፣ስብዕና ልብን ያገኛል። 🔜 @Beer_LahaiRoi
إظهار الكل...
#ለአገሩም_ እዘኑለት   ማቴ 2:1- እግዚአብሔር ከሰጠን መካከል አንዱ ሀገር ነው። እግዚአብሔር የምንኖረበትን ዕድሜ ብቻም ሳይሆን የምንወለድበትንም ሀገር ወስኗል። የሰው ልጅ አቅሙ ውስን ነው የሚባለው የመረጠውንም ብቻ ሳይሆን የተመረጠለትም ተቀብሎ ስለሚኖር ነው።   ሁሉንም ነገር አለፈናል፣ ላያልፈ የመጣ የለም እና ደስ ይለኛል። ማስታረቅ ባትችል የውክት ዕርስ አትሁን።   በሁለት ወንድሞች መካከል አሸናፊነት ና ድል የለም ውረደት እንጂ። ወንድም እና ወንድም አይሸናነፉም ምክንያቱም አንድ አይነት ደም ስለአላቸው። እግዚአብሔር በነጪ ልብ እንጂ በነጪ ልብስ አይገኝም። 🔜 @Beer_LahaiRoi
إظهار الكل...
የህይወት ትርጉም በምትፈጥረው ተፅእኖ እንጂ በምታገኘው ትርፍ የሚለካ አይደለም ። 🔜 @Beer_LahaiRoi
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.