cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁሉምAdadis Apostolic Song Only For Apo children

Location Negelle Apostolic church⛪⛪ " ሰዎች የዘመሩትን ሥራውን ታከብር ዘንድ አስብ። " (መጽሐፈ ኢዮብ 36:24) For any comment 👇👇 @Abeni_Ella 👇 https://t.me/AdadisMazmurochTsuhuf @ApostolicSongsBot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 596
المشتركون
+724 ساعات
+377 أيام
+27630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ከልጅነቴ መዝሙር  አንዱዋ   👉 አላሜ እታ ሜልእዳ ጦሳ ዶግስያገስ ወ/ኢሳይያስ ተሾሜ @matalapochurch
إظهار الكل...
Audio_016.mp37.28 MB
👍 3😢 1
ውለታው ከክብር ጋር ተቀበለኝ ተቀበለኝ በቀደመው ታሪክ እኔን ላይኮንነኝ ዳግም ላያስብ ሀጥያቴን እረሳና ሰው አደረገኝ እንደገና ለምስጋና ውለታው ቢበዛብኝ/2 እንደዚህ የሚያስጮኸኝ ውለታው ቢበዛብኝ እድል ፈንታዬ ሆኖልኛል መሸሸጊያዬ ከአዳኝ ወጥመድ ያመለጥኩበት መሰወሪያዬ እጁ እየረዳኝ እየመራኝ በቀስታ ጣልቃ እየገባ አሳመረ ህይወቴን የህይወትን መንገድ አሳየኝ ከፊቱ ደስታን አጠገበኝ ዘመኔን ተጓዝኩ ቀኙ እየረዳኝ እጣዬ በእርሱ ርስቴ አማረልኝ ከክብር ጋር.... ውዴ ገላገለኝ ተገኝቶ እኔ ቦታ ውሃ አጠጪኝ ብሎ የእግዚአብሔር ስጦታ በመሸማቀቅ የምቀዳውን ውሃ ዳግም እየጠማኝ ከዚያ እንዳልመጣ ለዘላለም ጥማትን ከሕይወቴ ሲቆርጥ በቤቴ ያለውን የሀጥያት መንገድ ወጣው በአደባባይ እንስራዬን ጥዬ ላመልከው በመንፈስ በእውነት ሰግጄ ውለታው..... ከወዳጅ ይልቅ ወደ ልቤ የሚጠጋጋ አለኝ አምላክ ተሸክሞ ለክብር የሚያበቃ አይፈልግም ውድቀቴን ስብራቴን ይራራልኛል ሁልጊዜ ኢየሱስ በድካሜ @matalapochurch @matalapochurch
إظهار الكل...
ውለታው.mp35.72 MB
👍 9 3
#New ዘማሪ ሳራ ደምሰው ስራህ ያስገርማል ሁሌ ያደረከው በዘመሜ https://telegram.me/ApostolicMazmurNew https://telegram.me/ApostolicMazmurNew
إظهار الكل...
ስራህ_ያስገርመኛል_ሁሌ_NEW_APOSTOLIC_SONG_ዘማሪት_ሳራ_ደምሰው_Apostolic_Church.mp315.93 MB
👍 9 1
ሌላን መጠየቅ አይቻልም ገና ተሽጦ አላለቀም 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
😢 7
💽...ህመሜን__ወሰደው 🎙️. Sara_ Demisew |vol.2 በእውነት ህመሜን ወሰደው ኢየሱስ ወሰደው በእውነት ስቃዬን ወሰደው ጌታ ወሰደው በእውነት ድካሜን ወሰደው ኢየሱስ ወሰደው በእውነት ሀጥያቴን ወሰደው ጌታ ወሰደው በመንገዴ ላይ ጣልቃ የሚገባውን በመስቀል ስራው ጌታዬ ጠረቀው ድሉ ታወጀ በአደባባይ ሞቴን ሞተልኝ ሆነልኝ ሲሳይ ይመስገን እርሱ በገናን አንሱ/2 በገናን አንሱ/2 ይመስገን ሥሙ ምስጋናን (እልልታን) አምጡ/2 ዝማሬን አምጡ በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት እንዲያው በፀጋው ፀድቂያለው በነብስ ተከፍሎልኝ ትልቅ ዋጋ የመንግስቱ መጠቀሚያ ሆኛለው በሞት ፍርሀት ባርነት ታስሬ የነበርኩኝ ዛሬ በፊቱ ልዘምር በሞቱ (በኢየሱስ) ተፈታሁኝ ደዌ ህመምህ የታለ መውጊያ አይሰራም መውጋትህ ኃጥያት የታለ ብድራትህ ሁሉም በመስቀል ተከፍሏል ሁሉም በመስቀል ተከፍሏል ሁሉም በኢየሱስ ተከፍሏል ሁሉም በደሙ ተከፍሏል ሁሉም በኢየሱስ ተከፍሏል ከሞት መከራ የተነሳ ለእኔ ከሆነው የክብርና የምስጋናን ዘውድ በእራሱ የጫነው ከኃጥያት በቀር በሁሉ ተፈትኖ አልፏል በመስቀል ስራው ፀጋው ከመጠን በልጧል የከሳሼን ክስ ዛቻውን ሁሉ አክሽፎ ወደ እራሱ አስጠጋኝ በፍቅር ስቦ ከታሰርኩበት ወጣሁኝ ከሞት ፍርሀት ከመንገዴ ላይ ጠርቆ አስወግዶት የነፃነት አየር ልተነፍስ እስራቴን ፈቶ ነጻ አወጣኝ በቀራኒዮ ዋጋ ተከፍሎልኝ በደሙ የተገዛው እኔ ነኝ ነፃ የወጣሁኝ እኔ ልዘምር በአዲስ ቅኔ ልቤን ላፍስለት በፊቱ ያርግልኝ መስዋዕቴ @matalapochurch
إظهار الكل...
Sara_Demisew_በእውነት ወሰደው.m4a4.88 MB
9👍 4
ውርርድ አለኝ እወራረዳለሁ ለእስራኤል አምላክ እጅግ ቀንቻለሁ ከአማልክት ሁሉ ፍጹም የሚለይ ማንም አይመስለው የእኔ አምላክ/እውነቱ ይለይ ይለይ በላይ በሰማይ በታች በምድር ይለይ ሌላ አምላክ የለም ከኢየሱስ በቀር ይለይ ሰምቶ በእሳት ፈጥኖ ሚመልስ ነው ይለይ የኤልያስ አምላክ ለእኔም አምላኬ ነው 1. እንደአባቶቼ እንደነኤልያስ የበዓል መሠዊያን ሁሉ ላፈራርስ ተወልጃለሁኝ ለእዚህ ድንቅ ዓላማ የአምላኬን አንድነት ላልሰማ ላሰማ አፌን ከፍታለሁ በአደባባይ ላይ ኢየሱስ ብቻ ነው ከሁሉ የበላይ የሚያንበረክክ ጉልበትን ሁሉ የሚሰግዱለት ፍጥረት በሙሉ 2. ከውሃ ከመንፈስ ከቶ ያልተወለዱ ብቻውን ያለውን ኢየሱስን ሚክዱ በምድር ላይ ቢበዙም ነብያት ነን ባዮች ኢየሱስ ያልላካቸው ናቸው ሀሰተኞች ከእንግዲህ ይብቃ አሁን ይለይ ሊሆን አይችልም ሁሉም ነብይ  ከእኛ ጋር ያለው በእሳት ይገለጥ ከክብሩ ብዛት ምድር ትናወጥ    አሳምሬ ልስራ መሠዊያዬን    ቅዱስ ስሙን ልጥራ የጌታዬን    ይገለጥ እርሱ ይምጣ በእሳት    ይፈሩ የበዓል ነብያት @YE0HAWARIYAT
إظهار الكل...
Meseret_Kejela_%E1%88%98%E1%88%B0%E1%88%A8%E1%89%B5_%E1%89%80%E.mp319.19 MB
👍 2
ሰምቶ በእሳት የሚመልስ እሱ አምላክ ይሁን ሰምቶ በእሳት የሚመልስ እሱ ጌታ ይሁን የኔ አምላክማ የሚሰማ ነው ብርሃን በእሳት የሚያሳየው ድንቅ ታምራት ማድረግ ልማዱ ቀድሞ የነበረው አምላክ የጥንቱ @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
إظهار الكل...
እሱ አምላክ ይሁን.m4a4.63 MB
👍 5
ዋና የሆንኩኝ ኃጢአተኛ ድካሜ ከሰው ሁሉ የበረታ ጥፋቴ ገኖ ነፍሴን ለሞት ያስገዛ ለዚህ ሁሉ ስርየት አገኘሁ ባንተ ጌታ ላረክልኝ ልከፍል አስቤ አጣሁልህ ፈላልጌ ምን ልስጥህ ምን ልክፈልህ ፍቅርህ ኢየሱስ ውስጤን ሞልቷል ምን ልስጥህ ምን ልክፈልህ ፍቅርህ ጌታ ማርኮኛል ክንደ ብርቱ ሆነህ ሳለህ ወርደህ ደቀቅህ ለእኔ ብለህ እድሜ ዘመኔን ላንተ ብገዛ አልከፍለውም ያንተን ውለታ ዘመኔን በሙሉ ላንተ ብገዛ ልከፍል አልችልም ያንተን ውለታ ክብርህን የተውከው ለእኔ ለደካማ ገና ከፍጥረቴ ሳለው ኃጢአተኛ በደም ቃልኪዳንህ ልጅ አረከኝና የፍቅርህን ጥግ አየሁ በመስቀልህ ስራ ምን አይነት ፍቅር ነው ምን አይነት መውደድ ለእኔ ያሳየኸው ለእኔ የከፈልከው በመስቀል ላይ ደክመሀል ልዩ ነው ፍቅርህ ልዩ ነው ድንቅ ነው ኢየሱስ ለእኔ ያረከው ግሩም ነው ፍቅርህ ግሩም ነው ድንቅ ነው ኢየሱስ ለእኔ ያረከው እወድድሃለሁ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ ኢየሱስ የእውነት ነው እወድድሃለሁ እገዛልሀለው እድሜ ዘመኔን ሰጥቼሀለሁ @Apostolicsonglyrics @Apostolicsonglyrics @Apostolicsonglyrics
إظهار الكل...
ልዩ ነዉ ፍቅርህ.mp38.79 MB
👍 3
Z Melaku TrackVol. (6).mp317.10 MB
Z Melaku Track vol (5).mp314.25 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.