ar
Feedback
ኢት-ዮጵ

ኢት-ዮጵ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ኢት-ዮጵ ይህ ቻናል ያየሁትን የሰማሁትን እና ያነበብኩትን ሼር የ ማደርግበት ነው ይህ ቻናል እንዲያድግ ሼር በማድረግ ተባበሩን✌✌✌✌ አስተያየት ካላችሁ @Hiloga_bot ላይ ያድርሱን መጸሀፍ ከፈለጉ @telemondo ግሩፕ ለመቀላቀል @etyolis @ኢት-ዮጵ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 081
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
ሀገር አማን ቅጽ ሰላሳ አራት

እንኳን ወደ Selina thrift store በሰላም መጡ😍 Selina thrift store ኳሊቲ ያላቸውን እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል። ይምጡና በከተማዋ ላይ ያሉትን የፋሽን ብራንድ ልብሶችን በማይታመን ዋጋ ይሸምቱ። መጪው ክረምትን በማስመልከት ✅ጃኬት ✅ካፖርት ✅ሱሪ ✅ቀሚስ ✅ሹራብ እና ✅ጫማዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። በብዛት ለሚወስዱ በቅናሽ የምናቀርብበትን መንገድ አመቻችተናል። አዲስ የገቡ እቃዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ። https://t.me/selinathriftstorejoinchannel ✅አድራሻ:- ሱማሌ ተራ ከተክለ ሀይማኖት ሆስፒታል ዝቅ ብሎ በላይ ተክሉ ኬክ ቤት ያለበት ኑዶ የገበያ ማዕከል አንደኛ ፎቅ የሱቅ ቁጥር 102 ነው። ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 3 ሰአት እስከ ምሽቱ 2 ሰአት ክፍት ነው።

photo content
+1

0912081790
0912081790

በሠዓሊና ቀራፂ እንዲሁም መምህር ከበደች ተክለዓብ(ረ/ፕ) ግጥም ዚሪያ የተሰራ ሂስ https://t.me/samuelbelete

በደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ነጠላ አጭር ልቦለድ የተሰራ ሂስ https://t.me/samuelbelete

❤️እስቲ አፍቅሩ ! ✍አሌክስ አብርሃም 💙በምድር ላይ ያልባከነ ምርጥ ጊዜ ማለት በፍቅር ያሳለፋችኋቸው ደይቃዎች ናቸው … እስቲ አፍቅሩ …መልካችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ …እድሚያችሁ ምንም ይሁን አፍቅሩ … ኑሮ ቢከብዳችሁ ራሱ ኑሮ ከከበደው ጋር ተፋቀሩ …ፍቅር ተያይዞ ማደግ ብቻ አይደለም ተያይዞ መውደቅም ነው ! በጥላቻና በድርቅና ከመቆም ለፍቅር መውደቅ ተለማመዱ ! 💜``አገር፣ህዝብ ፣ፖለቲካ በሚል ግዙፍ ነገር ውስጥ እየዳከራችሁ የጤፍ ቅንጣት አክላችሁ አትሙቱ … ፍቅር የሚባል እጅግ ረቂቅ አየር ወደውስጥ ሳቡና አገር አክሉ ! የማታፈቅሩበት አገር ምን ያደርግላችኋል? ገብስ ልታመርቱበት ነው? …የማታፈቀሩበት ህዝብ ምን ያደርግላችኋል ቀብራችሁን እንዲያደምቅ ነው …?የማታፈቅሩበት ፖለቲካ ምን ያደርግላችኋል? ፓርላማ ልተሰየሙበት ነው? …የማታፈቅሩበት ህገ መንግስት ምን ያደርግላችኋል ሲጀመር ይልተጣመራችሁትን መገንጠል እንዲፈቅድላችሁ ነው? … 💙ተያዩ ተነጋገሩ ትዝብት ጥርጣሬ ፍርሃትን ወደዛ ጣሉና በፈገግታ በተሞላ ፊታችሁ የወደዳችኋትን ወደእናተ ሳቡ የወደድሽውን ወደራስሽ ጋብዥ ! ተቃቀፉ …አብራችሁ ቡና ጠጡ … ተደዋወሉ ‹ቴክስት› ተላላኩ ! በሚወዷችሁ ሰዎች እቅፍ ውስጥ ስጋችሁ ይድላው !ነፍሳችሁም ደስ ይበለው !ተሳሳሙ …ለመጨረሻ ጊዜ በፍቅር ከተሳማችሁ ስንት ቀን ስንት ወር ስንት ዓመት ሆናችሁ … ኪሳራ ! ❤️ ህግ ስርዓትና አሉባልታ አትፍሩ …ደግሞ አትንቀዠቀዡ! ብቻ ማፍቀርም መፈቀርም ፈልጉ ..ራሳችሁን ብቻ ቀለል አድርጉት አየሩ ራሱ ወደየት እንደሚወስዳችሁ ያውቃል !…ለምርጫችሁ ብዙ መስፈርት አታስቀምጡለት ….ፈልጉ ተፈላለጉ ያለምንም ወሰን በነፍስም በስጋም ወደፍቅር ድንበር ቅረቡ ….ፀብ አትፍሩ መለያየት አያስጨንቃችሁ …ዘላለማዊ ጥላቻም ሆነ ጊዚያዊ ፍቅር ብሎ ነገር የለም ! አልፎ ሂያጅ ፍቅር የሚባል ነገር የለም ፍቅር ወደየትም አያልፍም …ፍቅር ራሱ መንገዱ ነው ! ተራመዱበት ፍጠኑበት …ብቻ አትቁሙ ! መንገድ ላይ በቆማችሁ ቁጥር ለሌላው እንቅፋት ትሆናላችሁ ! 💙ማህበረሰቡ የሰከነ... ረጋ ያለ... ቁም ነገር …ሁነኛ ሰው… የማይሆን ሰው…የሚሆን ሰው… እያለ ከጫነባችሁ የጉልት ሂሳብ ውጡና እብደታችሁ በሰፈረላችሁ ልክ ከዚህ ነዝናዛ አዕምሮ ተላቃችሁ በልባችሁ ደስታ ኑሩ ! ካለፈ ታሪካችሁ ውጡ …ካለፈ ህመማችሁ አገግሙ … በዘፈን ስም ሙሾ ከሚያስወርዱ ሙዚቃዎች ራቁ ….እንዴ…! …እንዳሰባችሁና እንደተመኛችሁ እስከመቸ ትኖራላችሁ ?! ባለፈ ጥላቻችሁ ከሬዲዮና ከምናምን በተለቃቀመ የመካካድና ተጎዳሁ ተሰበርኩ ታሪክ (ያውም እንደዛም ብለው ማፍቀር ላያቆሙ) በፍርሃት ተሸማቃችሀ ትኖራላችሁ እንዴ ?! ❤️አንዳንዴማ ልብሳችሁን ጣሉ …እራቁታችሁን መኖር ተለማመዱ …እራቁታችሁን ከሆናችሁ ልብስ አይኖራችሁም… ልብስ ከሌላችሁ ኪስ አይኖራችሁም ….ኪስ ከሌላችሁ በኪስ ከሚያዙ ነገሮች ሁሉ ነፃ ናችሁ … ምንም ነገር ልትይዙ የምትችሉት ብቸኛ ነገር ልባችሁ ብቻ ይሆናል … እንደልባችሁ ኑሩ ! የነፍሶቻችሁ ባሉን ላይ የተቋጠሩ ክሮችን ከራሳችሁ የፍርሃት እጅም ይሁን ከሌሎች ሰዎች የቁጥጥር እጅ ላይ አላቁና ወደሰፊው ህዋ ልቀቋቸው በአየሩ ላይ ይንሳፈፉ ! ሸጋ ውሎ ተመኘን❤️ ✍ አሌክስ አብርሃም @telemondo @telemondo

የስኬታማ አጋርነት ምስጢር በዶ/ር ኢዮብ ማሞ በማንኛውም መስክ ውስጥ ከአንድ ሰው ጋርም ሆነ ከአንድ ማህበረሰብ ጋርም ከአንድ ሕብረተሰብ ጋር ስኬታማ፣ የጠለቀና ዘላቂ የሆነ አጋርነት ከፈለጋችሁ ምስ
የስኬታማ አጋርነት ምስጢር በዶ/ር ኢዮብ ማሞ በማንኛውም መስክ ውስጥ ከአንድ ሰው ጋርም ሆነ ከአንድ ማህበረሰብ ጋርም ከአንድ ሕብረተሰብ ጋር ስኬታማ፣ የጠለቀና ዘላቂ የሆነ አጋርነት ከፈለጋችሁ ምስጢሩ ሁለት ነው። 1). በጋራ የምትወዷቸውና አጥብቃችሁ የምትከተሏቸው ነገሮች ሲኖሩ 2). በጋራ የምትጸየፏቸውና አጥብቃችሁ የምትርቋቸው ነገሮች ሲኖሩ እንደ ንግድ አጋሮች አብረን የምንበለጽገው፣ አንደ ባለትዳኖች አብረን ውብ የሆነ ቤተሰብ የምንመሰርተው፣ አንደ አንድ ሀገር ዜጎች አብረን የምንቀጥለውና የምናድገው፣ በጋራ የምንወዳቸውና በጋራ የምንጠሊቸው ሁኔታዎች ሲበዙ ነው። አስብት እስቲ መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ የሰለጠነ ሕብረተሰብ መስራትን ቢወዱና ያንንም ቢከታተሉ! መሪዎቻችን በሙሉ በጋራ አንድነትና እኩልነትን ቢወዱና ያንን ቢከታተሉ...አስቡት አስቡት እስቲ:- መሪዎቻችን በሙሉ በጉቦ(ሙስና) ላይ የጋራ ጥላቻ ቢኖራቸውና ያንን ቢርቁ...አስቡት! የዚህ እውነት ተግባራዊነት በትዳር፣ በንግድና በራዕይ አጋርነት ውስጥም ቢሆን ያው ነው። አይለወጥም! አብረን በጋራ የምንወዳቸውና የምንከተላቸው፣ እንዲሁም አብረን በጋራ የምንጸየፋቸውና የምንሸሻቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር እድገታችኔ ፈጣን ይሆናል። እነዚህ ሁለት ነገሮች ሲዥጎረጎሩና ሲበዙ፣ የሕብረተሰብ እድገትም ከዚያው ጋር አብሮ ይዛባል፣ ይጎተታል። ሀገር አማን ቅጽ ሃያኛ ላይ https://t.me/hageraman

ለተመራቂ ተማሪዎች የመመረቂያ መጽሐፍት ሕትመት(Yearbook) የፕሮግራም የዝግጂታችሁን ቪዲዮ ቀረጻና ቅንብር በጥራትና በተመጠጣኝ ዋጋ ይደውሉ:-0911871767