ar
Feedback
የሀዋሳ ከተማ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

የሀዋሳ ከተማ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሀዋሳ ከተማ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ

تُعد قناة የሀዋሳ ከተማ የነዳጅ አቅርቦት መረጃ (@hawassa1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 19 085 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 186 في فئة النقل والمرتبة 1 814 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 19 085 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 103، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 75.52‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 33.41‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 14 415 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 6 377 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 136.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

وصف القناة غير متوفر.

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة النقل.

19 085
المشتركون
-124 ساعات
-327 أيام
+10330 أيام
أرشيف المشاركات
ለሀዋሳ ከተማ ነዳጅ ተጠቃምዎች በሙሉ ከዝህ በኋላ የነዳጅና ነዳጅ ነክ መረጃዎችን ከዝህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሚያገኙ መሆኑን እናሳስባለን። https://www.facebook.com/profile.php?id=61594040296383

ማስታወቂያ:- ለሀዋሳ ከተማ ነዳጅ ተጠቃሚወች በሙሉ ከዝህ ቀደም በሀዋሳ ከተማ ን/ገበያ ልማት መምሪያ በኩል ቤንዚል ፕሮግራም እየወጣለት ስቀዳ መቆየቱ የምታወቅ ስሆን ከዛሬ ከቀን 4/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ሁሉም ማድያዎች ለተጠቃምዎች ክፍት ሆኖ ሁሉም ተሽከርካር ስርዓቱን ጠብቆ የፈለገበት መቅዳት የምችል መሆኑን መምሪያው ያሳስባል።

ቅዳሜ   2/1/19 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ  ቁ-2 :- L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2, ተባረክ ፦ L(ኤል) ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *3,ቶታል መናኸርያ :- L(ኤል) ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *4,ኖክ ቁ-1  :- L(ኤል) ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ሐሙስ   5/13/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ  ቁ-2 :-  ኪዪት  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2, ተባረክ ፦ ኪዪት  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *3,ቶታል መናኸርያ :-  ኪዪት   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *4,ኖክ ቁ-1  :- ኪዪት  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *5, ኦይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ዳማስ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *6, ግሪን ገመጦ ፦ ሚንባስ ታክስ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ዕሮብ   4/13/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ  ቁ-2 :-  ባጃጅ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2, ኦይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ባጃጅ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *3,ግሪን ገመጦ :-  ባጃጅ   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *4,ኖክ ቁ-1  :- ባጃጅ   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassa1

✨ Why choose Auto Forward Messages Bot? Try all advanced features for FREE! • Forward from any chat, channel, or group automatically. • Advanced filters, keyword replacement, and message formatting. • Clone entire channels or set up affiliate marketing with ease! 📱 Try it everywhere: 🔗 iOS App 🔗 Android App 🔗 Telegram Bot 🔗 Web Version 💡 Invite your friends & earn rewards! Click here to share

ዕሮብ   4/13/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ  ቁ-2 :-  ባጃጅ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2, ኦይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ባጃጅ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *3,ግሪን ገመጦ :-  ባጃጅ   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *4,ኖክ ቁ-1  :- ባጃጅ   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ቅዳሜ  30/12/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ ቁ-2 :- የቤት መኪና  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)። ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2,ግሎባል ፦ የቤት መኪና  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ  ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ፦ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ዐርብ  29/12/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ ቁ-2 :- የግል  ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)። ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2,ታፍ ፦ የግል  ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ  ይስተናገዳል። *3,ኦይል ሊብያ ጥቁር ውሃ  :- የግል  ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ   የሆነ ይስተናገዳል። *4,ግሎባል :-  የግል  ሞተር ሳይክል   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ፦ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ሐሙስ  28/12/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ ቁ-2 :- የመንግስት  ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)። ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2,ታፍ ፦ የመንግስት  ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ  ይስተናገዳል። *3,የተባበሩት ዳቶ  :- የመንግስት  ሞተር ሳይክል  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ   የሆነ ይስተናገዳል። *4,ግሎባል :-  የመንግስት  ሞተር ሳይክል   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ፦ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ዕሮብ   27/12/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ  ቁ-2 :-  ኪዪት  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2,የተባበሩት  ዳቶ  ፦ ኪዪት  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *3, ታፍ  :-  ኪዪት   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *4,ግሎባል  :- ኪዪት   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.

ማክሴኞ   26/12/18 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች *1, ኖክ  ቁ-2 :-  ባጃጅ ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *2, ታፍ  ፦ ባጃጅ  ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል። *3,የተባበሩት  ዳቶ  :-  ባጃጅ   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። *4,ግሎባል  :- ባጃጅ   ብቻ ። (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳል። ማሳሰቢያ *ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደርገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ። *የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል  እናሳስባለን ። *ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ  እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!      Join Channel 👉 https://t.me/hawassafuelinfo.