cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሳላህ ጅብሪል || Salah jibril

[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 103 ] የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡ 👇👇👇 በ Tik Tok ያግኙኝ https://vm.tiktok.com/ZMe6Wtt85/

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 510
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የአፋልጉኝ ተማፅኖ ከላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ዛሬ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም ያያቹት ከስር በምታዩት ስልክ ደውሉልን 0912493602
إظهار الكل...
#በአላህ_ላይ_ያለህ_እሳቤ_መልካም_ይሁን ። አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ #4ሰዎችን ከእሳት እንዲወጡ ያዛል 4 ቱም ሰዎች ከወጡ ቡሀላ አላህም ድጋሚ ወደ እሳት መልሷቸው ይላል ከእነሱም #አንደኛው ዞር አለና ጌታዬ ከእሳት አውጥተህ ድጋሜ ትመልሰኛለህ ብዬ #ባንተ ላይ እኮ ይህን አላስብም ነበር ይለዋል አላህም ይህን ሰው #ጀነት አስገባው ። #ባንተኮ ይህን አላሰብኩም ከእሳት አውጥተህ ድጋሜ ትመልሰኛለህ ብዬ አጂብ በጌታህ ላይ ያለህ #እሳቤ መልካም ይሁን ።
إظهار الكل...
"ሱጃዳና ህልሜን ክንዴ ላይ አንግቸ የውዱየን ውሀ በብሪቄ ሞልቸ የጅህልናን ፅልመት የማርቅ ከጎኔ የአሊፍ ባ ታ ሞጣይ ደረሳ ነኝ እኔ"
إظهار الكل...
إظهار الكل...
እንደገና በተሰኘው በፉአድ መልካ ነሺዳ Reaction የተሰሩ 5 የTIK TOK ስራዎች

መልካም ዜጋ የበጎ አድራጎት ማህበር የመጀመርያ ዙር የደም ልገሳ መርሀ ግብር (ሰኔ /6/2013) ከጠዋቱ 2:30 - 12 :00ድረስ የሚቆይ የደም ልገሳ መረሀ ግብር እስታድየም ቀይ መስቀል ቅጥር ግቢ ውስጥ ተዘጋጅቶል እርሶም በቦታዉ በመገኘት በሚተካ ደም የማፍተካውን ክቡር የሰው ልጅ ህይወትን እንታደግ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ሃላል ፕሮሞሽን እና ነጃሺ በጎ አድራጎት ድርጅት አመሰግናለው 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
አብዱ አክብረኋኝ ተራራ ባህሩን አቆራርጠህ 😂😂😂 ቤቴ መተህ ስለዘየርከኝ አላህ ያክብርልኝ አላህ ለእስልምና እስከ ሂወት ፍፃሚያችን የምንታገል ያድርገን ። #Sallah_Official
إظهار الكل...
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😢😢😢 የነፃነትና የሰብዊ መብት ታጋይ የሆነው አህመዲን በዛሬው እለት አባቱን ወደ አኼራ መሸኘቱ ተሰምቷል። ለኡስታዝ አሕመዲን፤ ለቤተሰቦቹና ለመላው ሙስሊም ማሕብረሰብ መጽናናትን እየተመኘን፤ አባታችንን አሏህ(ሱ.ወ) በጀነት እንዲያኖራቸው ዱዐችን ነው። لله ما أعطى وله ماأخذ وكل شيءعنده بمقدار إنا لله وإنا إليه راجعو ن غغفر الله له وأسكنه فسيح جنته ورزق أهله الصبر والسلوان وأمةالإسلامية
إظهار الكل...