cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የቃጥባሬው ጀምበር

t.me/Katbaremewlid ያላችሁን አስለያየት በዚህ☞☞☞☞☞☞ @KatbareHadraBot ☜☜☜ማድረስ ትችላላችሁ ወይም @MewlidKatbareBot ☜☜በመንካት አስተያየታቹን ማድረስ ትችላላቹ ወደ ግሩፓችን ለመግባት ከፈለጉ ☞☞ t.me/YekatbarewJember ☜☜በመንካት ይቀላቀሉ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 100
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
👍 0
👎 0
#አጃኢብ ነው ወላሂ አንብቡትማ👌 አውሮፓ  ውስጥ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ... አዳራሹ በተማሪዎች እና ጥሪ በተደረገላቸው ምሁራን እንግዶች ጥቅጥቅ ብሎ ሞልቷል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት አጠር ያለ ንግግር ካደረገ በኋላ የሀገሪቱን ሊቀ-ጳጳስ ወደ መድረክ ጋብዞ ወረደ። ጳጳሱ ረዘም ያለ ሰዐት ንግግር አደረገ'ና፦ «ከመድረክ ከመውረዴ በፊት እዚህ አዳራሽ ውስጥ የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮችን 2 ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።» አዳራሹ ውስጥ ፀጥታ ሰፈነ፤ ሁሉም ከመድረክ የሚሰነዘረውን ጥያቄ ለማደመጥ ትኩረቱን ከመድረኩ ላይ አደረገ። ከአደራሹ ውስጥ የሚገኙ ውስን ቁጥር ያላቸው ሙስሊም ተማሪዎችም ከጳጳሱ ለሚሰነዘረው ጥያቄ መልስ ለመስጠት ራሳቸውን አዘጋጁ። ጳጳሱ ጥያቄውን ጀመረ፦ «እናንተ ሙስሊሞች 'ሙሀመድ በአንድ ሌሊት ቅፅበት ውስጥ ከመካ እስከ እየሩሳሌም ከእየሩሳሌም እስከ ሰማየ-ሰማያት ሄዶ መጥቷል' ብላችሁ ታምናላችሁ። ይህ እንዴት ይሆናል?» ከተማሪዎቹ መሀል አንድ ወጣት ብድግ አለ። ለተሰነዘረለት ጥያቄ ማሰላሰያ እንኳን ሳያሻው መልሱን ወደ መድረኩ ሰደደ፦«አንተ ከቤትህ ቁጭ ብለህ በምታዳምጣት የሬድዮ ሞገድ የአሜሪካንን ድምፅ ትሰማለህ፤ ሲያሻህ የአውስትራልያን ጣብያ ቀይረህ ታዳምጣለህ። የሰው ልጅ በሰራው ሞገድ ቤትህ ቁጭ ብለህ በቅፅበት ውስጥ የአለምን አፅናፍ ካዳረስክ የሰውን ልጅ የፈጠረው ጌታ በአንድ ሌሊት ሙሀመድን  ቢያንሸራሽረው ምን ይደንቃል...?» አዳራሹ ለረጅም ደቂቃዎች በጭብጨባ ደመቀ...። ጳጳሱ ወጣቱን አድንቆት ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ተሸጋገረ፦ «እስላሞች 'ነፍስን ሁሉ በመግደል ስራ ላይ የተሰማራ አንድ መልዓክ ነው' ትላላችሁ። ለምሳሌ፦ በመቶዎች የሚቆጠሩ የባህር መንገደኞች በሜድትራንያን ውቅያኖስ ላይ ሰጥመው ቢሞቱ እና በተመሳሳይ ሰዐት ህንድ ውቅያኖስ ላይም በርካታ የመርከብ ተጓዦች ቢሞቱ እንዴት ነው የሞት መልአክ በዝያ ቅፅበት ሁለቱም የአለም አፅናፍ ጋ ሊደርስ የሚችለው...?» አዳራሹ ውስጥ የተሰበሰበው ህዝብ የሙስሊሞቹን መልስ ሊያዳምጥ አዳራሹ ላይ ፀጥታን አሰፈኑ፤ ያ ልጅ ዳግም ብድግ አለ፦ «በዚህ በምንኖርባት ሰፊ ከተማ ውስጥ ስንት የመብራት አምፖሎች ይገኛሉ...? ብዙ ናቸው። ያን ሁሉ አምፖሎች አንድ የመብራት ሀይል ሰራተኛ ቢሮው ቁጭ ብሎ በአንድ ሴኮንድ ማጥፋት አይችልም...?» ጳጳሱ፦ «ይችላል...» ወጣቱ፦ «ታድያ የመብራት ሀይል ሰራተኛ በቅፅበት ውስጥ ያን ሁሉ አምፖሎችን ማጥፋት ከቻለ፤ የአላህ ሰራተኛ ነፍሶችን በቅፅበት ማጥፋት እንዴት ይሳነዋል.. t.me/Katbaremewlid
إظهار الكل...
የቃጥባሬው ጀምበር

t.me/Katbaremewlid ያላችሁን አስለያየት በዚህ☞☞☞☞☞☞ @KatbareHadraBot ☜☜☜ማድረስ ትችላላችሁ ወይም @MewlidKatbareBot ☜☜በመንካት አስተያየታቹን ማድረስ ትችላላቹ ወደ ግሩፓችን ለመግባት ከፈለጉ ☞☞ t.me/YekatbarewJember ☜☜በመንካት ይቀላቀሉ

إظهار الكل...
👍 0
👎 0
Civic 2014/15 natural science @ethio_zena24
إظهار الكل...
uee civic 2015.pdf2.67 MB
إظهار الكل...
👍 0
👎 0
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#መውሊድ የ1497ኛው የመውሊድ በዓል እየተከበረ ይገኛል። በታላቁ አንዋር መስጂድ ያለው የበዓል የአከባበር ሁኔታ ከላይ በፎቶ ተያይዟል። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
إظهار الكل...
👍 0
👎 0
ራትም ምሳ ሆነ መውሊዴ ○○○○ ○○○ ○○○ ○ ሀበሻ ላይ በተለይም በተወለድንበት ቀዬ መውሊድ በአመት አንዴ ብቻ የሚከበር በዓል ብቻ አይደለም። መውሊድ በወር 'ሱሙሰንጋ' በሳምንት 'ሊቃ' ይዘከራል። ይህ የቃዲሪያ ጦሪቃ አንድ አካል የሆነው የቃጥባሪ ሀሪማ መስራች የቃጥባር ሸህ አንድ ውርስ ሆኖ እስከአሁን ድረስ ይተገበራል። ተርታው ማህበረሰብም ይህንኑ ወርሶ በሚመስል መልኩ መውሊድ የትኛውም የመብላት፣ የመጠጣት፣ አብሮ የመሆን እና የመደሰት ስያሜ ሆኖ እንዲጠቀመው ሆኗል። ለምሳሌ ቤት አሪፍ ድግስ ካለ፣ ብቻም ሳይሆን እንደሁኔታው ከጓደኞቼ ጋር ማዕድ ከቀረበልን ማዘር የምትለው ነገር አለ። "ለፎት ያድርግላችሁ። በሉ መውሊድ ብላችሁ ብሉ።" ይህ ቁርስ ይሁን ምሳ እራት ልዩነት የለውም ስትበላ መውሊድ፣ ስትጠጣ መውሊድ ነው ለሷ። እንዲህ እያለችን ይመስላል። "የምትበሉት እንድትበሉት የገራው። እህሉ ከአዝእርት መሃል ለናንተ ተቆንጥሮ ለሪዝቅ የዋለው በሰይ ሰ.ዐ.ወ በረከት ነው። የሳቸው ውልደት ለሁም ኸይር መገኘት ስበብ ነው። እናም የሳቸውን መወለድ በረከትነት እያወሳችሁ ተቋደሱ እያለች ይመስላል።" ለዚህ ይመስላል ሰይድ ዑስፉር ሰላሚ ዐላ ገውሱል ዒባዲ በሚለው መድሁ፣ ኃይሏ ግዙፍ እንደአንበሳ መልክ የተባለን ሁሉንም ወርሳ አሁን ብቅ አለች ፍቅር ቀስቅሳ የወደዳትም ሁሉም ተነሳ እራትም ምሳ ሆነ መውሊዴ ዳኢመን ቢላ አደዴ ሲል የገለፀው። እውነት ነው። የሳቸው መወለድ ለአለም እዝነት ነው። ለአለም ብርሃን ነው። ለአለም መባረክ ነው። ጀሊሉም ይህንን በተከበረው ቃሉ ሲናገር፣ "ወማ አርሰልናከ ኢልላ ራሕመተን ሊል ዐለሚን" ፤ "እኛ አንተን አላክንህም ለአለም እዝነት ቢሆን እንጂ" ያላቸው ለዚህም አይደል። አላህ የመውሊድ ሰው ይበለን። የውሸት ብንሆንም የአውነት ሙሃባቸውን ይትከልብን። የሙሃባን ፍሬ እንድንበላ ይግጠመን‼🤲 ◉ⓂⓔⓌⓛⓘⓓ◉
إظهار الكل...
إظهار الكل...
👍 0
👎 0
የሙፍቲህን የቢሮ ቁልፍ እንጅ ሰብረው የገቡት፣የሙፍቲህን ልብ የሚሰብር የታጠቀ ሀይልም ሆነ ውሀብይ የለም!!! ዛሬ በጸጥታ ሀይል ታጅበው የሙፍቲህን ቢሮ ሰብረው ገብተዋል፣ህጋዊ ናቸው ለማስባል ከየት የመጣ ተሰብሳቢ እንደሆነ እንኳ የማይታወቅ ከ120 በላይ የሱፍይ ተወካይ ሳይገኝ 261 ተገኝቶ እያሉ በመንግስት ሚዲያ አሰራጭተው እውነታውን ደብቀው መንግስታዊ የውሀብይ መጅሊሱን መስርተው አሳዩን። ግን እኮ ሱፍዩ ሙስሊም ኸለውይ ብቻ ሳይሆን የለየለት ታጋይ፣ለኡለሞችም ለተቋሙም፣ልትነጥቁት ለተዘጋጃቹህት መስጅዱም ቀድሜ ልሙት የሚል ጀግና መሆኑን እንዴት ረሳቹህት? አባታችን መሪያችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ኢድሪስ እኮ ገና ብዙ ትግል ይጠብቀናል እና ተዘጋጁ ያሉትም ይህንን ስላወቁ ብቻ ነው።ፈጽሞ መንግስት ወንድሞቻችንን አስሮ፣የቴሌቪዥና ጣቢያ ዘግቶና የኡለሞችና መሪወቻችንን ቢሮ ሰብሮ አስገብቶ የሚያመጣው ሰላም ካለ አብረን የምናየው ይሆናል። ግን አትጠራጠሩ ሁሌም ሰላማዊ አሸናፊወች ነን
إظهار الكل...