cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መናሩል ሁዳ የሀይቅ ወጣቶች ጀመአ

የግሩፑን አድሚን ማናገር ከፈለጉ @sualihhussen

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
699
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በሀይቅ ከተማ ሙስሊሞች በወቅታዊ የመጅሊስ ጉዳይ የተደረገ ምክክር በአስሱናህ ቲቪ መተላለፍ ጀምሯል ይከታተሉ #sharr
إظهار الكل...
ዛሬ በሀይቅ ከተማ የተደረገ የምክክር መድረክ በኢትዩጵያ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ም/ቤት ወይም መጁሊስ ሁኔታ በተመለከተ የተላለፈውን የመጂሊስ አቋም መግለጫ መሰረት በማድረግ በተሁለደሬ ወረዳ እስልምና ጉዳይ ም/ቤት ይህንኑ የመጂለስ የአቋም መግለጫ ድጋፍ ለመስጠት በተዘጋጀው መድረክ መሻይኾች ዑለሞች ፣የሀሪማ ባለቤቶች፣ ቃዲዎች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል። የተሁለደሬ ወረዳ እስልምና ጉዳይ እና የዑለማ ምክር ቤት እንዲሁም የሀይቅ ሙስሊም ማሀበረሰብበሙፍቲ ሀጅ ዑመር ከሚመራው መጅሊስ ጎን መሆኑ ገልጿል። ከመናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
*ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጧር በሀይቅ ከተማ* በሀይቅ ከተማ በ19 ማለትም የፊታችን እሮብ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጧር ፕሮግራም ይካሄዳል። የኢፍጧር ፕሮግራሙ በሀይቅ ፒያሳ አደባባይ ላይ የሚካሄድ ሲሆን የሀይቅ እና አከባቢዋ ማህበረሰብ የዚህ ድንቅ ታሪካዊ ፕሮግራም ተሳታፊ እንሁን። በፕሮግራሙ ላይ በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ በሀይቅ ከተማ በመጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዎች ፣የእስልምና አባቶች ዑለሞች እንዲሁም የክርስትና ሀይማኖት አባቶች ወጣቶች ይሳተፋሉ። ይህም ፕሮግራም የተሳካ እንዲሆን ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ማህበረሰብ ሁሉ እርብርብ እያደረገ ስለሆነ ሁላችንም የበኩላቺንን እንወጣ። እኛም መናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር ፕሮግራሙ በተሳካ እና ባማረ ሁኔታ እንዲካሄድ የራሳችንን ድርሻ እንወጣለን። እለተ እሮብ ደማቅ የኢፍጧር ፕሮግራም በሀይቅ ከተማ ፎቶ፦ካለፈው የኢድ በአል መናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር https://t.me/+YetXtbphDSxmODRk
إظهار الكل...
Habab jemea ተለቀቀ! ኑ በሉን መዲና || ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ ⬇️⬇️⬇️ https://youtu.be/5iIRh0CY0tQ
إظهار الكل...
ኑ በሉን መዲና || ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ Nu belun Medina || khebab Jemea new Menzuma

ኑ በሉን መዲና ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ Nu belun Medina khebab Jemea new Menzuma ራዲያ ናስር ኢማን መህዲ#መውሊድ #MAWLID #MEWLIDYouTube 👇

https://www.youtube.com/ethioneshidam...Te...

የመናሩልሁዳ የሀድራ ጀመዓ ያኽይረል ዓረቢ የመንዙማ አልበም ቅንጭብጭብ https://telegram.me/menarulhudatube
إظهار الكل...
Menarulhuda neshida & menzuma tube

👍🌾✨🌼✨🌿✨ 🎉👏🌺👏🌴🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !!! ይህ መናሩልሁዳ የነሺዳ እና መንዙማ tube ነው @menarulhudatube ▬▬▬▬▬▬▬►🍀 🌻 ገራሚ የሆኑ አዲስ እና የቆዩ ነሺዳወች እና መንዙማወች 🌴የተለያዮ አዝናኝና መሳጭ ፕሮግራሞችን 🌾🌺🌿ለማግኘት ➢➣share share 📝 ⁣አስተያየት ካላቹ➡ Mamemenarulhud @Fuyemenarulhud

SElamalikum Nebey_1 AETrim1603836123030 AEMerge1603837824974.mp35.23 MB
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የነሺዳ ክሊፕ ተለቀቀ!እየገባን እንመልከት ሊንኩን ሼር በማድረግ አሱናን እናስተዋውቅ!!! https://youtu.be/YIbFchE869k
إظهار الكل...
ያ ኸይረል ዓረቢ || ልዩ የመውሊድ ስጦታ ||በመናሩል ሁዳ የሐድራ ጀመዓ በአስ-ሱና ቲቪ የተዘጋጀ

--------------------------------- አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||__በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉንየፌስቡክ ...

''ያ ኸ ይ ረ ል ዓ ረ ቢ'' አዲስ የመንዙማ አልበም በመናሩል ሁዳ የሐድራ ጀመዓ ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖➖👌⤵️⤵️⤵️ 1, ያኸይረል ዓረቢ 2, የኔው ነቢ 3, ኑሪል ዓይኒ 4, አልቀርም እኔማ 5, ያቁረተል ዓይኒ 6, ጀማሉል ዓለም 🎞 🎞 🎞 🎞 በዒናያ ሪከርድስ የYoutube ገፅ ላይ ይከታተሉን! ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe በማድረግ አዳዲስ ስራዎችን ይከታተሉ! ዒናያ ሪከርድስ! https://www.youtube.com/channel/UC-WoTSJKpRbNEsjVpHDSskw @iNayaRecords
إظهار الكل...

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.