cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Galactico Sport

Contact as at : @Hellocontact

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
665
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ላለፉት 5 ጨዋታዎች ምንም ጎል ማስቆጠር ሳይችል ቀርቷል። ከ2010 በሁላ ያለጎል የተጉአዘበት ረጅሙ ጊዜ ነው። @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊው የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት ። በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የውድድሩ አሸናፊ የሆኑት የቴራንጋ አንበሶች ከሀገሪቷ ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል በነፍስ ወከፍ የ 87,000 ዶላር እና የመሬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ ጨዋታዎች 🇪🇹 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ 10:00 አዳማ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕና 1:00 ሰበታ ከተማ የዓለም ክለቦች ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ሞንተሬይ 10:30 አል ጀዚራ አል ሂላል 1:30 ቼልሲ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ 4:45 ብሬንትፎርድ ቶተንሀም 4:45 ሳውዝሀምፕተን ኖርዊች 4:45 ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላ 4:45 ሊድስ ዩናይትድ 🇪🇸 የስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ግማሽ ፍፃሜ ራዮ ቫልካኖ 5:00 ሪያል ቤቲስ 🇮🇹 የኮፓ ኢጣልያ ሩብ ፍፃሜ ኤሲ ሚላን 5:00 ላዚዮ 🇫🇷 ኮፕ ደ ፍራንስ ሩብ ፍፃሜ ኒስ 5:15 ማርሴ @Hellocontact
إظهار الكل...
የትላንት ምሽት የአውሮፓ ሊጎች ውጤቶች 🇬🇧እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኒውካስትል ዩናይትድ 3-1 ኤቨርተን 37 ሆልጌት (በራሱ ግብ ላይ ) 36 ላሴልስ (በራሱ ግብ ላይ ) 56 ፍሬዘር 80 ትሪፕየር ዌስትሀም ዩናይትድ 1-0 ዋትፎርድ 68 ቦውን በርንሌይ 1-1 ማን.ዩናይትድ 47 ሮድሪጌዝ 18 ፖግባ 🇮🇹ኮፓ ኢጣልያ ሩብ ፍፃሜ ኢንተር ሚላን 2-0 ሮማ 2 ዜኮ 68 ሳንቼዝ 🇫🇷ኮፕ ደ ፍራንስ ሞናኮ 2-0 አሚየንስ @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🇮🇹ኮፓ ኢጣልያ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ኢንተር ሚላን 1-0 ሮማ 2 ዜኮ @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች እረፍት *በርንሌይ 0-1 ማን ዩናይትድ 18 ፖግባ '61 *ዌስትሀም ዩናይትድ 0-0 ዋትፎርድ '61 *ኒውካስትል 1-1 ኤቨርተን 37 ሆልጌት (በራሱ ግብ ላይ ) 36 ላሴልስ በራሱ ግብ ላይ ) 56 ፍሬዘር @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜ ከተደረገ ከሁለት ቀን በኋላ ሞሐመድ ሳላህ ወደ ሊቨርፑል ልምምድ ተመልሷል። @Hellocontact
إظهار الكل...
የዛሬ የአውሮፓ ሊጎች ጨዋታዎች 🇬🇧እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኒውካስትል ዩናይትድ 4:45 ኤቨርተን ዌስትሀም ዩናይትድ 4:45 ዋትፎርድ በርንሌይ 4:45 ማን.ዩናይትድ 🇮🇹ኮፓ ኢጣልያ ሩብ ፍፃሜ ኢንተር ሚላን 4:45 ሮማ 🇫🇷ኮፕ ደ ፍራንስ ሞናኮ 4:45 አሚየንስ @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"ወደ ብሔራዊ ቡድኑ አልመለስም" ከ አፍሪካ ዋንጫ ስብስብ ውጪ የሆነው ሞሮኮአዊው የቼልሲ የመስመር አማካይ ሀኪም ዚያች ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ ማግለሉን ተናግሯል። @Hellocontact
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ከሜዳው ውጪ ሴንት ጀምስ ፖርክ ላይ ኒውካስትልን የሚገጥመው የኤቨርተን አሰላለፍ። በጥር ወር ኤቨርተንን የተቀላቀሉት ዴሌ አሊ እና ዶኒ ቫን ደቢክ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ተቀምጠዋል። @Hellocontact
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.