cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኑ አብረን እንዘምር🙏🙏🙏🙏

በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በ ቻናላችን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን ስርዓት የጠበቁ መዝሙሮች የሚለቀቅበት እንዲሁም መንፈሳዊ እውቀቶችን የምናገኝበት ነው ። ሃሳብዎን ከስር ባለው link ያጋሩን። 🙏 🙏 @selam_lek🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 909
المشتركون
+1424 ساعات
+867 أيام
+25530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፦    ፩ኛ. ትዕቢተኛ ዓይን፥    ፪ኛ. ሐሰተኛ ምላስ፥    ፫ኛ. ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥    ፬ኛ. ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥    ፭ኛ. ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥    ፮ኛ. በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር    ፯ኛ. በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። ምሳሌ 6÷16-19
إظهار الكل...
እግዚአብሔር ይመስገን እላለሁ ዘወትር 2 ስከፋም ስደሰት ሳለሁ በዚህ ምድር እግዚአብሔር ይመስገን   የዚህ ዓለም ደስታ እግዚአብሔር ይመስገን    እንከን የሞላበት እግዚአብሔር ይመስገን    ስከፋ ይከስማል እግዚአብሔር ይመስገን    ይበዛል ስደሰት እግዚአብሔር ይመስገን    የአምላኬ ፍቅር ግን እግዚአብሔር ይመስገን    ዘወትር አንድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን    የቀን መለዋወጥ እግዚአብሔር ይመስገን    እርሱን አይቀይረው                                                            እግዚአብሔር ይመስገን    እኔ የአንተ ልሁን እግዚአብሔር ይመስገን    ሁሉም አለኝ እና እግዚአብሔር ይመስገን    አፅናኝ በማደሪያህ እግዚአብሔር ይመስገን    ልኑር በምስጋና እግዚአብሔር ይመስገን    በእቅፍህ መኖሬ እግዚአብሔር ይመስገን    ማትረፊያ ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን    ባዶ ቢሆን እጄ እግዚአብሔር ይመስገን    ፀጋህ ይበቃኛል እግዚአብሔር ይመስገን    በረከቴ አንተ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን    አጣው ብዬ አላዝንም እግዚአብሔር ይመስገን    በማድጋው መጉደል እግዚአብሔር ይመስገን    እኔ ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር ይመስገን    ንፋሳት ባይነፍሱ እግዚአብሔር ይመስገን    ባላይም ደመና እግዚአብሔር ይመስገን    ዝናብ ትሰጣለህ እግዚአብሔር ይመስገን     ቸር አባትህ ነህና እግዚአብሔር ይመስገን     ስምህን ዘወትር እግዚአብሔር ይመስገን     በእምነት እጠራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን     በዘመኔ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን     ስትረዳኝ ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን     አዘኔን አፅናንቶ እግዚአብሔር ይመስገን     ልቤን ያበረታው እግዚአብሔር ይመስገን     የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን     ምስጋና ይድረሰው https://t.me/nu_abren_enzemr
إظهار الكل...
ኑ አብረን እንዘምር🙏🙏🙏🙏

በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በ ቻናላችን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን ስርዓት የጠበቁ መዝሙሮች የሚለቀቅበት እንዲሁም መንፈሳዊ እውቀቶችን የምናገኝበት ነው ። ሃሳብዎን ከስር ባለው link ያጋሩን። 🙏 🙏 @selam_lek🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

#ላመስግንህ_የኔ_ጌታ ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልክ የኔ ጌታ ልቀኝልህ ሕይወቴ ነው ዝማሬዬ ትሩፋቴ የሰጠህኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ ከኔ የሆነ የምሰጥህ ባይኖረኝም ከሰጠህኝ ያንተን መስጠት አይከብደኝም ጥበቤ ነህ የምስጋና መሠረቴ ዝማሬዬን ያፈሰስከው በሕይወቴ አንደበቴን የቃኘህው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና #አዝ ባዶ እኮ ነኝ የኔ ጌታ ምን ልቅዳልህ በእጄ ላይ አንዳች የለኝ የምሰጥህ ላንተ ክብር የሚመጥን ህይወት የለኝ ዝማሬዬን በቸርነት ተቀበለኝ አንደበቴን የቃኘህው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና #አዝ ከምድር ላይ ከአፈር ስትፈጥረኝ ከምስጋና የተለየ ምን ስራ አለኝ ቀንና ሌት በመቅደስህ እቆማለሁ አምላኬ ሆይ ሳወድስህ እኖራለሁ አንደበቴን የቃኘህው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና #አዝ እዝራ ስጠኝ የከበረ መሰንቆህን ዳዊት ስጠኝ የሚፈውስ በገናህን መዝሙር ቅኔ ተምሬአለሁ ከአባቶቼ ዘምራለሁ በአንተ ፍቅር ተነክቼ አንደበቴን የቃኘህው ለምስጋና ይኸው ውሰድ ቅኝትህን እንደገና ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ https://t.me/nu_abren_enzemr
إظهار الكل...
ኑ አብረን እንዘምር🙏🙏🙏🙏

በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በ ቻናላችን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን ስርዓት የጠበቁ መዝሙሮች የሚለቀቅበት እንዲሁም መንፈሳዊ እውቀቶችን የምናገኝበት ነው ። ሃሳብዎን ከስር ባለው link ያጋሩን። 🙏 🙏 @selam_lek🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ምልክቴ ነሽ ምልክቴ ነሽ ድንግል ለህይወቴ ባንቺ ተፈታው ከእስራቴ ቀና ብያለው አሁን ልጅሽ ፀጋሽ ጎብኝቶኝ ቃልኪዳንሽ ተስፋ ያረኩት አልተበተነም እንባዬም መሬት ከቶ አሎደቀም ለበጎ ሆነ ማልቀስ ማንባቴ ሰላም ሰፈነ በልፍኝ በቤቴ ቅኔ ነጠኩኝ ያባ ጊዮርጊስን ቆምኩኝ ቅዳሴ የህርያቆስን የያሬድ ዜማ ሞላ በልቤ የለም ወጀቡ ቀርባኝ መርከቤ አዝ.... ወገቤን ታጠኩ ጭንቀቴን ጥዬ ዛሬስ በደስታ ይፍሰስ እንባዬ የሀዘን ልብሴን ድንግል ቀይራው የደበዘዘው ህይወቴ በራ አራራይ ዜማ ዛሬ ተማርኩኝ ፍቅሯ አሸነፈኝ እጄን ሰጠሁኝ ቅኔ በልቤ ተመላለሰ የድንግል ክብር ውስጤ ነገሰ አዝ.... የዘረጋሁት እጄ ተሞላ ማርያም ሆናልኝ ጥላ ከለላ የውስጤ ፀሎት ዛሬ ሌላ ነው የድንግል ክብር ምልጃው ቀየረው ቅኔ ጎጆዬ አንፀባረቀች ያማረ ሰልፌን እንቁ መሰለች ቀንዴ ከፍ ከፍ አለልኝ እና ሰዋዉ ለድንግል ይህን ምስጋና https://t.me/nu_abren_enzemr
إظهار الكل...
ማርያም አበባዬ ማርያም አበባዬ ማርያም አበባ ድንግል አበባዬ ማርያም አበባ እመቤቴ ማርያም ማርያም አበባ የጌታዬ እናት ድንግል አበባ ማህደረ መለኮት ማርያም = የሰማይ ንግስት ድንግል = እለምንሻለሁ ማርያም = ምህረት ይቅርታ ድንግል = እንድታስታርቂን ማርያም = ለምነሽ ከጌታ ድንግል = እም ድንግል አበባ (2×) የማርያም = ውበትዋ = ይፈሳል = ከአንገትዋ = እንቁ ነው = ደረትዋ = ባህር ነው = ስፋቱአ = ወርቅ ነው = ድምቀትዋ የዶኪማስን ቤት ማርያም አበባ ደስታ የሞላሽ ድንግል ውሀውን ወደ ወይን ማርያም ማልደሽ የለወጥሽ ድንግል የፃድቃኔ ንግስት ማርያም ስውርዋ ፅላት ድንግል አትለይም ከኔ ማርያም በቀን በሌሊት ድንግል እም ድንግል     አበባ (2×)       የማርያም      =       ውበትዋ     =       ይፈሳል    =       ከአንገትዋ  =       እንቁ ነው   =       ደረትዋ   =      ባህር ነው   =      ስፋቱአ   =      ወርቅ ነው    =      ድምቀትዋ  = ማብርነሽ ለዓለሙ ማርያም አበባ ስምሽ ይጣፍጣል ድንግል አበባ እጅ ሰጥቶ ላንቺ ፍጥረት ይማልዳል ልዩ ነሽ እናቴ ትእምርት ብዙ ፈጥነሽ ትደርሻለሽ ደጅሽ ለተከዙ እም ድንግል     አበባ (2×)       የማርያም      =       ውበትዋ     =       ይፈሳል    =       ከአንገትዋ  =       እንቁ ነው   =       ደረትዋ   =      ባህር ነው   =      ስፋቱአ   =      ወርቅ ነው    =      ድምቀትዋ  = ፀበልሽ መሃሪ ኩክ የለሽ ማርያም ስዕለትን ስም ማሕደረ ሰላም የጌታዬ እናቱ ታናሿ ሙሽራ ሁሌም ድረሽልኝ ከሕፃንሽ ጋራ እም ድንግል     አበባ (2×)       የማርያም      =       ውበትዋ     =       ይፈሳል    =       ከአንገትዋ  =       እንቁ ነው   =       ደረትዋ   =      ባህር ነው   =      ስፋቱአ   =      ወርቅ ነው    =      ድምቀትዋ  = @nu_abren_enzemr
إظهار الكل...
@nu_abren_enzemr ዝቅ ብዬ ዝቅ_ብዬ_ላመስግነው ጉግበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል አዝ---------- ምን አገኘህ ሰው ይለኛል ላያኖረኝ ይጨነቃል መኖርያዬ በሰማይ አባት አለኝ ኤልሻዳይ አባት ና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነብስ ህይወቴ ነው ክርስቶስ አዝ------------ ተራመድኩኝ በጉልበቴ ስላቆመኝ ደጉ አባቴ እሩቅ አይደል ቅርቤ ላለው ምስጋናዬ ለእርሱ ይድረሰው አባትና ንጉስ...... አዝ-------- የከበረ የተፈራ ምህረት ያለው የሚራራ ያገኘኝን አይቻለው ሞት አያየኝ ፊቱ እያለው አባት ና ንጉስ......... አዝ-------- ርህራሄው ስላኖረኝ ከሰው ድንኳን ምን ትርፍ አለኝ የኔስ ጌታ ያስደንቃል በልቤ ላይ ቤቱን ሰርቷል አባት ና ንጉስ......... ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ @nu_abren_enzemr https://t.me/nu_abren_enzemr
إظهار الكل...
ማርያም አበባዬ ማርያም አበባዬ ድንግል አበባዬ ማርያም አበባዬ ድንግል አበባዬ ማርያም አበባዬ ማርያም አበባዬ የነቢያት ትንቢት          ማርያም አበባ የመላእክት እህት         ድንግል አበባ እሙ ለብርሃን             ማርያም አበባ የአስማርሽው አለሙን   ድንግል አበባ የሙሴ ደመና              ማርያም አበባ የኤልያስ መና              ድንግል አበባ አዝ ለተራቡ ቀለብ            ማርያም አበባ ለታመሙት ብርታት     ድንግል አበባ የአለም እመቤት         ማርያም አበባ የደካሞች ጉልበት        ድንግል አበባ በአባቶችሽ ፈንታ         ማርያም አበባ ልጆች ተወለዱ            ድንግል አበባ ስምሽን ለትውልድ       ማርያም አበባ ሁሌ የሚያስረዱ         ድንግል አበባ አዝ በምልጃሽ ተማምኖ     ማርያም አበባ መንገድ የጀመረ         ድንግል አበባ      ስምሽን ሰንቆ            ማርያም አበባ ጉዞ የጀመረ               ድንግል አበባ ማነው የረሳሽው          ማርያም አበባ ማነው የተውሽው        ድንግል አበባ በድል ተመልሷል        ማርያም አበባ አላሳፈርሽው               ድንግል አበባ አዝ ===== ለተራቡት ቀለብ                 ማርያም አበባ ለታመሙት ብርታት            ድንግል አበባ የአለም እመቤት                ማርያም አበባ የደካሞች ጉልበት              ድንግል አበባ በአባቶችሽ ፈንታ               ማርያም አበባ ልጆች ተወለዱ                 ድንግል አበባ ስምሽን ለትውልድ            ማርያም አበባ ሁሌ የሚያስረዱ               ድንግል አበባ @nu_abren_enzemr
إظهار الكل...