cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

TIKVAH-SPORT

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
215 644
المشتركون
+7724 ساعات
+1 7687 أيام
+6 94130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሌዋንዶውስኪ የባርሴሎናው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፈረሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል እንደማያስፈራቸው ተናግሯል። " ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሲል የተደመጠው ሌዋንዶውስኪ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ማድሪድን ከተቀላቀለ ጠንካራ ይሆናሉ ነገርግን እኛ በጋራ ከሰራን እንደ ቡድን እነሱን ማሸነፍ እንችላለን ብሏል። " ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት በሊጉ ጥሩ ሳይጫወት ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል እኛ በቀጣይ ማሻሻል ያለብን አንዱ ነገር ነው ፣ እኔ ቢያንስ ለሁለት ተጨማሪ አመታት በትልቅ ደረጃ መጫወት እችላለሁ።" ሌዋንዶውስኪ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
4 7480Loading...
02
ኢንተር ሚላን አዲስ ባለቤት ማግኘቱ ተገለጸ ! የአሜሪካው የፋይናንስ ተቋም ኦክትሬ ካፒታል የጣልያን ሴርያውን ክለብ ኢንተር ሚላን ባለቤትነትን ከዛሬ በኋላ ከቻይናው ሱኒንግ ሆልዲንግ ግሩፕ መውሰዱን በይፋ አሳውቋል። ተቋሙ የክለቡን ባለቤትነት የወሰደው በቀድሞ የኢንተር ሚላን ፕሬዝዳንት ስቴቫን ዣንግ የሚመራው የክለቡ ባለቤት ከኦክትሬ የወሰደውን ብድር በሰዓቱ ባለመክፈሉ እና ከስምምነት ባለመደረሱ መሆኑን ገልጿል። ኢንተር ሚላን በባለቤትነት የያዘው የቻይናው ሱኒንግ ሆልዲንግ ግሩፕ ከኦክትሬ ካፒታል ከሶስት አመታት በፊት የተበደረው 395 ሚልዮን ዩሮ እንደነበር ተቋሙ አሳውቋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
12 3091Loading...
03
" ዋንጫውን ለማሸነፍ ሁሉንም እናደርጋለን " ዣካ የዘንድሮው የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በጣልያኑ ክለብ አታላንታ እና በጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን መካከል ዛሬ ምሽት ይደረጋል። ከጨዋታው በፊት አስተያየታቸውን የሰጡት የአታላንታ አሰልጣኝ ጂያን ፔሮ " ከባድ ጨዋታ ይሆናል ባየር ሊቨርኩሰን በዚህ አመት አልተሸነፉም ፣ እነሱ ላይ ነገሮችን ከባድ ለማድረግ እና ዋንጫውን ለማሸነፍ ከባድ ፍልሚያ እናደርጋለን።"ብለዋል። " ለዚህ አይነት ቅፅበት አመቱን ሙሉ ስንዘጋጅ ነበር ፣ ድንቅ ቡድን አለኝ ለአታላንታ ክብር አለን ነገርግን አመቱን ሁሉ እንዳደረግነው በከፍተኛ የራስ መተማመን ነው የምንጫወተው።" ያሉት ደግሞ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ናቸው። " ዋንጫውን ለመውሰድ ሁሉንም ነገር ከማድረግ ወደኋላ አንልም " ያለው ግራኒት ዣካ በበኩሉ በእኔ ሀሳብ በፍፃሜ ጨዋታ ተጋጣሚን ዝቅ ማድረግ አያስፈልግም ያላቸውን ጥራት እናውቃለን በራሳችን ላይ ማተኮር አለብን ብሏል። የሁለቱ ክለቦች የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በአየርላንድ ደብሊን አቪቫ ስታዲየም ምሽት 4:00 ሰዓት ይደረጋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
18 2053Loading...
04
አሽሊ ያንግ በኤቨርተን መቆየት ይፈልጋል ! እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ በመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ቤት በሚቀጥለው የውድድር አመት መቆየት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ኤቨርተን ባለፈው አመት በነፃ ዝውውር ቡድናቸውን የተቀላቀለውን አሽሊ ያንግ በሚቀጥለው የውድድር አመት በክለቡ ለማቆየት የአንድ አመት ውል ማቅረባቸው ተገልጿል። የ 38ዓመቱ የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ መጫወት እስከቻለ ድርስ መጫወቱን እንደሚቀጥል በሰጠው አስተያየት አያይዞ ገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
23 1512Loading...
05
ጊኒ ቢሳው ስብስቧን አሳውቃለች ! ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዋን የምታደርገው ጊኒ ቢሳው የምትጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጋለች። በቀድሞ የፉልሀም ምክትል አሰልጣኝ ሉዊስ ቦ ሞርቴ የምትመራው ጊኒ ቢሳው ለሀያ አምስት ተጨዋቾች ጥሪ ስታቀርብ ሁሉም ተጨዋቾች ከሀገር ውጪ የሚጫወቱ መሆናቸው ታውቋል። ለፖርቹጋሉ ክለብ ፋሬንሴ የሚጫወተው የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ኤልቬስ ባልዴ ብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ያቀረበለት ብቸኛ አዲስ ተጨዋች ነው። የፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ሊዮን የፊት መስመር ተጨዋች ማማ ሳምባ ባልዴ እና የሜትዙ ተከላካይ ፋሊ ካንዴ በብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። በአመቱ ውስጥ በክለባቸው ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ ከቻሉ ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ከቀረበላቸው ተጨዋቾች መካከል ለዴንማርኩ ክለብ ሚድላንድ የሚጫወተው ፍራንኩሊኖ ጁ አንዱ ነው። 19ዓመቱ ተጨዋች ፍራንኩሊኖ ጁ ለክለቡ ተሰልፎ በተጫወተባቸው ሰላሳ ሁለት ጨዋታዎች አስራ ስድስት ግቦች አስቆጥሮ ስድስት ለግብ የሆኑ ኳሶች አመቻችቶ ማቀበል የቻለ ነው። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
21 6404Loading...
06
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ሆነ ! ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሊጉ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል መመረጣቸው ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ይህን ሽልማት ሲያሸንፉ ካለፉት ሰባት አመታት ውስጥ ለአምስተኛ ጊዜ ነው። ጋርዲዮላ ከሽልማቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት “ ይህን ሽልማት አስደናቂ ስራን እስከ መጨረሻው ሳምንት ከሰራው አርቴታ ጋር መጋራት እፈልጋለሁ “ ብለዋል። በተጨማሪም ፔፕ ጋርዲዮላ “ ከየርገን ክሎፕ ጋር ላሳለፍናቸው የማይረሱ ፉክክሮች ይህን ሽልማት ማጋራት እፈልጋለሁ “ በማለት ተናግረዋል። “ ይህን ሽልማት ማሸነፍ ለእኔ ክብር ነው ፣ ይህ ሽልማት ማንችስተር ሲቲ በሁሉም ደረጃ ምን ያህል ጠንካራ ስራ እንደሰራ ያሳያል። “ ፔፕ ጋርዲዮላ @tikvahethsport @kidusyoftahe
31 31112Loading...
07
ክላውዲዮ ራኔሪ ራሳቸውን ከእግር ኳስ አገለሉ ! ጣልያናዊው አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ራሳቸውን ከእግር ኳስ የስልጠና አለም ማግለላቸውን ይፋ አድርገዋል። በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከሌስተር ሲቲ ጋር ታሪካዊ ዋንጫን ማሳካት የቻሉት ራኔሪ ለመጨረሻ ጊዜ የሴርያውን ክለብ ካግሊያሪ በማሰልጠን ላይ ነበሩ። የ 72ዓመቱ አንጋፋ አሰልጣኝ የሆኑት ክላውዲዮ ራኔሪ በ እግር ኳስ ከ 50ዓመታት በላይ መስራት ችለዋል። ከ 1400 ጨዋታዎች በላይ በአስራ ዘጠኝ የተለያዩ ክለቦች የቆየው የክላውዲዮ ራኔሪ የአሰልጣኝነት ዘመን ካግሊያሪን ከመውረድ ባተረፉበት ቀናቶች በኋላ ተገባዷል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
29 3528Loading...
08
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ። እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል። አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል። ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848 #ShemelesBekele18
28 2101Loading...
09
•MacBook Air, M1 •MacBook Pro, M1 •MacBook Air, M2 •MacBook Pro, M2 •MacBook, M1 Pro •MacBook, M2 Pro •MacBook, M1 Max •MacBook, M2 Max Contact Us 0953964175 @heymobile @heyonlinemarket
3 1350Loading...
10
ቼልሲ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ይፋ አደረገ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በጋራ ስምምነት መለያየቱን በይፋ አስታውቋል። አሰልጣኙ ለክለቡ ለሰጡት ግልጋሎት ምስጋናውን ያቀረበው ክለቡ በመግለጫው በሚቀጥለው የአሰልጣኝነት ቆይታቸው መልካሙን እንመኛለን ብሏል። ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በበኩላቸው " የዚህ ታላቅ ክለብ ታሪክ ተጋሪ እንደሆነ እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ፣ ክለቡ አሁን አቋሙን ለማስቀጠል በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው።"ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 70581Loading...
11
ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከቼልሲ ጋር ሊለያዩ ነው ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ እንደሚለያዩ ተገልጿል። አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ከቼልሲ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ቼልሲ በቀጣይ ከሚመለከታቸው አሰልጣኞች መካከል የጂሮናው አሰልጣኝ ሚቼል ፣ የኢፕስዊች ታውኑ ኬራን ማኬና እና የሌስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እንደሚገኙበት ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 31729Loading...
12
የሴርያ የአመቱ ምርጦች እነማን ይሆናሉ ? በኢንተር ሚላን አሸናፊነት የተጠናቀቀው የጣልያን ሴርያ የዘንድሮው የ2023/24 የውድድር አመት በየዘርፉ የአመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- - የአመቱ ምርጥ አጥቂ እጩዎች :- ፓብሎ ዲባላ ፣ ራፋኤል ሊያኦ እና ቭላሆቪች - የአመቱ ምርጥ አማካይ :- ካልሀኖግሉ ፣ ኮፕሜነርስ እና ክርስቲያን ፑልሲች - የአመቱ ምርጥ ተከላካይ :- ባስቶኒ ፣ ብሬመር እና ካላፍዮሪ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 6506Loading...
13
🏆የአውሮፓ ሊግ የዋንጫ ፍልሚያ🏆 🔥 ነገ ረቡዕ ግንቦት 14 ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት የአውሮፓ ሊግ ፍፃሜ የመጨረሻ ጨዋታ አታላንታ ከ ሌቨርኩሰን ጋር ያደርጋሉ! ያለ ምንም ሽንፈት የቡንደስሊጋን ዋንጫ ያሸነፈው ሌቨርኩሰን ለዓመቱ ሁለተኛ ጊዜ ዋንጫ ለማሸነፍ እየገሰገሰ ነው! 🤔 ዋንጫው የማን ነው? የእርሶን አስተያየት ያጋሩን              👉 ጨዋታውን ከትንታኔ ፣ ከተጫዋች ብቃት እስከ ቡድን ወኔ በሱፐርስፖርት ለመከታተል ዛሬውኑ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ! የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ! 👇 https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2 #PremierLeagueOnDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET
40 4106Loading...
14
አርሰናል ብዙ እይታ በማግኘት ቀዳሚው ክለብ ሆኗል ! ጥሩ የውድድር አመት ማሳለፍ የቻለው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በተጠናቀቀው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ውድድር ጨዋታዎቹ ብዙ ጊዜ የታዩለት ቀዳሚው ክለብ መሆን ችሏል። ይህንንም ተከትሎ መድፈኞቹ ከሌሎቹ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች የበለጠ የቴሌቪዥን መብት ክፍያን እንደሚያገኙ ተገልጿል። አርሰናል በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቁ እና በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር ሩብ ፍፃሜ በመድረሱ ምክንያት 253 ሚልዮን ፓውንድ ገቢ እንደሚያገኙ ተነግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 05679Loading...
15
ጫማውን ስለሚሰቅለው ቶኒ ክሩስ ምን ተባለ ? በእግርኳስ ህይወቱ ስኬታማ ጊዜን ያሳለፈው ጀርመናዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቶኒ ክሩስ ከአውሮፓ ዋንጫ በኋላ ጫማውን እንደሚሰቅል ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ቶኒ ክሩስ ራሱን ከእግርኳስ ለማግለል መወሰኑን ተከትሎ የቡድን አጋሮቹ እንዲሁም ሌሎች ተጨዋቾች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ተጨዋቾች ስለ ቶኒ ክሩስ ምን አሉ ? - ክርስቲያኖ ሮናልዶ :- " ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ቶኒ ከአንተ ጋር ሜዳ ላይ መጫወት ትልቅ ክብር ነው መልካሙ ሁሉ እንዲገጥምህ እመኛለሁ።" - አንድሬ ሉኒን :- "ዛሬ ለአለም እግርኳስ የሀዘን ቀን ነው በጣም ትናፍቀናለህ ጀግናችን እንወድሃለን።" - ሰርጂዮ ራሞስ :- " ከልዩ ተጨዋች እና ድንቅ ሰው ጋር አስደናቂ ቅፅበቶች እና ስኬቶችን ማስመዝገብ አስደሳች ነበር በአዲሱ ህይወትህ እና ቀሪ ጨዋታዎች ደስተኛ ሁን።" - ብሩኖ ፈርናንዴዝ :- "በዚህ ትውልድ ከታዩ ምርጥ ተጨዋቾች አንዱ ነህ በእነዚህ ሁሉ አመታት አንተ ስትጫወት መመልከት አስደሳች ነበር።" - ቹዋሜኒ :- " አንተን ለማመስገን አስራ አምስተኛ ሻምፒየንስ ሊግ የምናሳካበት ተጨማሪ ምክንያት አግኝተናል ፣ ከአንተ ጋር መጫወቴን መናገር ስለቻልኩ ደስተኛ ነኝ ፣ ከምንጊዜውም ምርጦች አንዱ ነህ።" @tikvahethsport     @kidusyoftahe
44 06610Loading...
16
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ በይፋ አሰልጣኝ ሾመች ! በቀጣይ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርገው የጊኒ ቢሳው ብሔራዊ ቡድን በይፋ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል። ጊኒ ቢሳው ፖርቹጋላዊውን የፉልሀም ምክትል አሰልጣኝ ሉዊስ ቦ ሞርቴ የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጋ በሀላፊነት መሾሟን አስታውቃለች። የቀድሞ ፖርቹጋላዊ ተጨዋች ሉዊስ ቦ ሞርቴ በኤቨርተን እና ፉልሀም ቤት ከአሰልጣኝ ማርኮ ሲልቫ ጋር በምክትል አሰልጣኝነት ለስድስት አመታት ማገልገል ችለዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአስራ አምስት ቀናት በኋላ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታውን ከጊኒ ቢሳው ጋር ቢሳው ላይ የሚያደርግ ይሆናል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 8992Loading...
17
እንግሊዝ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች ! በአሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት የሚመራው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል። ማርከስ ራሽፎርድ ከስብስቡ ውጪ የሆነው በእሱ ቦታ የተሻለ አመት ያሳለፉ ተጨዋቾች መኖራቸውን ተከትሎ መሆኑን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት ገልጸዋል። ሙሉ የቡድን ስብስቡ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 94311Loading...
18
ፖርቹጋል ስብስቧን አሳውቃለች ! በአሰልጣኝ ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የሚመራው የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ለቀጣዩ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የሚጠቀመውን ስብስብ ይፋ አድርጓል። የ 41ዓመቱ የፖርቶ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ፔፔ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለታል። በጉዳት ላይ የሚገኘው የባየር ሙኒክ ተጨዋች ራፋኤል ጎሬሮ ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ሳይቀርብለት ቀርቷል። ሙሉ የቡድን ስብስቡ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
42 7892Loading...
19
እንግሊዝ እነማንን በስብስቧ ታካትታለች ? የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት ዛሬ ከሰዓት የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር ስብስባቸውን ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። አሰልጣኙ ነባር የብሔራዊ ቡድኑ ተጨዋቾችን መቀነሳቸውን እና አዳዲስ ተጨዋቾችን ማካተታቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች በመዘገብ ላይ ናቸው። በማንችስተር ሲቲ ቤት በዚህ አመት በቂ የጨዋታ ጊዜ ሳያገኝ አመቱን ያጠናቀቀው ጃክ ግሪሊሽ በአሰልጣኙ ስብስብ ውስጥ መካተቱ ተዘግቧል። ከብሔራዊ ቡድኑ እነማን ተቀነሱ ? - ጆርዳን ሄንደርሰን - ማርከስ ራሽፎርድ - ሬስ ጄምስ - ቤን ቺልዌል እነማን ይካተታሉ ተብሎ ይጠበቃል ? - ከርትስ ጆንስ                   - አዳም ዊርተን - ጃሬል ኳንሳህ                  - ጃክ ግሪሊሽ - ኢቫን ቶኒ                         - ኢዜ - ጄምስ ትራፎርድ  @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 2591Loading...
20
ራሽፎርድ ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውጪ ሆነ ! የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የአውሮፓ ዋንጫ ስብስብ ውስጥ አለመካተቱ ተገልጿል። የ 26ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ በዘንድሮው የውድድር አመት በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ጥሩ የሚባል አመት ማሳለፍ አልቻለም። ማርከስ ራሽፎርድ ለእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስልሳ ጨዋታዎች ማድረግ ሲችል አሰሰራ ሰባት ግቦችን ማስቆጠርም ችሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 11614Loading...
21
ቶኒ ክሩስ ጫማውን እንደሚሰቅል ይፋ አደረገ ! ጀርመናዊው የሪያል ማድሪድ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ቶኒ ክሩስ ከ2024 የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር በኋላ በይፋ ከእግርኳስ ራሱን እንደሚያገል አስታውቋል። " በጣም ለረጅም ጊዜ አስቤበታለሁ ነገርግን ባለፉት ጥቂት ቀናት ይህ አመት ትክክለኛው ጊዜ መሆኑን ተረድቻለሁ ብቸኛው ምርጫዬ እግርኳስን በሪያል ማድሪድ ማጠናቀቅ ነው።"ሲል ቶኒ ክሩስ ተናግሯል። ቶኒ ክሩስ በማድሪድ ቤት ምን አሳካ ? 4️⃣ ሻምፒየንስ ሊግ 4️⃣ የላሊጋ ዋንጫ 4️⃣ ሱፐር ኮፓ 3️⃣ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ 5️⃣ የክለብ አለም ዋንጫ 1️⃣ ኮፓ ዴ ላሬ ማሳካት ችሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 07817Loading...
22
ቤን ቺልዌል ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ አይቀርብለትም ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የመስመር ተጨዋች ቤን ቺል ዌል የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ጥሪ እንደማያቀርብለት ተገልጿል። ተጨዋቹ በዘንድሮው የውድድር አመት በጉዳት ምክንያት ለክለቡ ብዙም ግልጋሎት መስጠት ሳይችል መቅረቱ ይታወሳል። የክሪስታል ፓላሱ አማካይ አዳም ዋርተን እና የፊት መስመር ተጨዋቹ ኢዜ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ሊቀርብላቸው እንደሚችል ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 2150Loading...
23
የክሎፕ ሽኝት የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ነበር ! የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በተጠናቀቀበት ምሽት አብዛኞቹ የውድድሩ ተከታታዮች ከማንችስተር ሲቲ የዋንጫ ድል ስነ-ስርዓት ይልቅ የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕን ሽኝት ሲከታተሉ እንደነበር ተገልጿል። ሰባ በመቶ የሚሆኑት የውድድሩ የብሪቲሽ የቴሌቪዥን ተከታታዮች እሁድ ምሽት የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕን የሽኝት ስነ-ስርዓት ሲከታተሉ እንደነበር ተነግሯል። በተጨማሪም በማህበራዊ ሚዲያዎች ከአርባ አራት በመቶ የሚሆኑ ተከታታዮች የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕን የሽኝት ለመመልከት መምረጣቸው ተዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
39 59413Loading...
24
📢 Calling all our international customers! 👉🏾 Get ready to elevate your game with our professional kits at WANAW SPORTSWEAR! 👉🏾 Enjoy our free worldwide #DHL_Delivery and affordable prices. Whether you're in Europe, Asia, or even the United States, we've got you covered! 🛍 Order now and experience the ultimate in comfort, style, and performance. 🔥 Don't miss out, join the WANAW FAMILY today! 📞  For orders and further information contact 0901138283, 0910851535 and 0913586742. 📲 You can also order via Telegram @Wanawsales by directly talking to our sales team or via our Telegram bot @WANAWSbot. Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
38 8900Loading...
25
#Tecno #Camon30Pro5G Tech – art leather ቴክኖሎጂ በመጠቀም እጅግ ዘመናዊ ዲዛይን የተላበሰው አዲሱ Tecno Camon 30 pro 5G ምርጫዎ ያድረጉ! #Camon30Et #Camon30pro5GEt  #Camon30 #Camon30Pro5G #TecnoEt
35 8070Loading...
26
ኤደርሰን ማንችስተር ሲቲን ሊለቅ ይችላል ! ብራዚላዊው የማንችስተር ሲቲ ግብ ጠባቂ ኤደርሰን በሚቀጥለው ክረምት የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ተገልጿል። የሳውዲ አረቢያ ክለቦች አሁን ላይ ብራዚላዊውን ግብ ጠባቂ ኤደርሰን ለማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተነግሯል። ተጨዋቹ ጥሩ የዝውውር ጥያቄዎች ከቀረቡለት በውድድር አመቱ መጨረሻ ለመመልከት ዝግጁ መሆኑ ተዘግቧል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 2902Loading...
27
ሄንደርሰን ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ አይቀርብለትም ! እንግሊዛዊው የአያክስ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ጆርዳን ሄንደርሰን በብሔራዊ ቡድኑ የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ስብስብ ውስጥ አለመካተቱ ተገልጿል። አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት ዛሬ ከሰዓት ስብሰባቸውን ይፋ እንደሚያደርጉ ሲጠበቅ የብሔራዊ ቡድኑ አምበል ጆርዳን ሄንደርሰን ጥሪ እንደማይቀርብለት ተነግሯል። በሌላ በኩል የሊቨርፑሉ ተጨዋች ከርትስ ጆንስ እና የበርንሌይ ግብ ጠባቂ ጄምስ ትራፎርድ ለብሔራዊ ቡድኑ የመጀመሪያ የቡድን ስብስብ ጥሪ ይቀርባላቸዋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
37 8041Loading...
28
ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ወደ ፈረንሳይ አምርተዋል ! የላሊጋው ክለብ ሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በዛሬው ዕለት ወደ ፈረንሳይ ፓሪስ ማምራታቸው ተገልጿል። ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ በፓሪስ ቆይታቸው ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በኦሎምፒክ ተሳታፊ የሪያል ማድሪድ ተጨዋቾች ዙሪያ ንግግር እንደሚያደርጉ ተገልጿል። ሪያል ማድሪድ በቀጣዩ ኦሎምፒክ ፈረንሳዊ ተጨዋቾችን ለመላክ ፍቃደኛ እንዳልሆነ ቀድሞ ያሳወቀ ሲሆን ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በበኩላቸው በውድድሩ ምርጥ ተጨዋቾች ማካተት እንደሚፈልጉ ተነግሯል። በተጨማሪም የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በቅርቡ ኪሊያን ምባፔ የኦሎምፒክ ቡድኑን እንዲመራ ቀጣይ ማረፊያው የሚሆነውን ክለብ እንደሚያነጋግሩ ጠቁመው ነበር። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
40 3633Loading...
29
" ፕርሚየር ሊግ ተፎካካሪነቱ ጠፍቷል " - አግቦላሆር የቀድሞ እንግሊዛዊ የአስቶን ቪላ ተጨዋች ጋብሬል አግቦላሆር የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በአሁን ሰዓት ተፎካካሪነቱን በማጣት በማንችስተር ሲቲ ቁጥጥር ስር መሆኑን ገልጿል። " ማንችስተር ሲቲ ለአራት ተከታታይ አመታት ሊጉን በማሳካት የሚደንቅ ስኬት አስመዝግቧል " የሚለው የቀድሞ ተጨዋቹ ፕርሚየር ሊግ በአሁን ሰዓት ተፎካካሪነቱን አጥቶ " Farmers league " ሆኗል ብሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
39 98910Loading...
30
ቤንጃሚን ሴስኮ ወዴት ሊያመራ ይችላል ? የጀርመኑ ክለብ ሌፕዚግ የፊት መስመር ተጨዋች ቤንጃሚን ሴስኮ በሳውዲ አረቢያ ክለቦች እየተፈለገ እንደሚገኝ ወኪሉ ገልጿል። ወኪሉ አያይዞም ተጨዋቹ አሁን ላይ ወደ ሳውዲ አረቢያ የመሄድ እቅድ እንደሌለው የገለጸ ሲሆን የፕርሚየር ሊግ እና ሴርያ ክለቦችም ፍላጎት ማሳየታቸውን ተናግሯል። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሚቀጥለው ክረምት ለማስፈረም በዝርዝራቸው ውስጥ ከያዟቸው አጥቂዎች አንዱ ቤንጃሚን ሴስኮ መሆኑ ይታወቃል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
41 1631Loading...
31
" ፎደን ባሎን ዶር ሊያሸንፍ ይችላል " ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ እንግሊዛዊው የፊት መስመር ተጨዋቻቸው ፊል ፎደን የዘንድሮውን የባሎን ዶር ሽልማት ሊያሸንፍ እንደሚችል ገልጸዋል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በንግግራቸውም " ፊል ፎደን ከእንግሊዝ ጋር የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድርን ማሳካት ከቻለ የባሎን ዶር ሽልማት ሊያሸንፍ ይችላል።"ሲሉ ተደምጠዋል። እንግሊዛዊው ተጨዋች ፊል ፎደን በዚህ አመት ለማንችስተር ሲቲ ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎም መመረጥ ችሏል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
43 2367Loading...
32
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ። እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል። አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል። ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848 #ShemelesBekele18
41 5681Loading...
33
•MacBook Air, M1 •MacBook Pro, M1 •MacBook Air, M2 •MacBook Pro, M2 •MacBook, M1 Pro •MacBook, M2 Pro •MacBook, M1 Max •MacBook, M2 Max Contact Us 0953964175 @heymobile @heyonlinemarket
10 2190Loading...
34
ጁቬንቱስ ከቦሎኛ ነጥብ ተጋርተዋል ! በጣልያን ሴርያ የሰላሳ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከቦሎኛ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የቦሎኛን ግብ ሪካርዶ ካላፊዮሪ 2x እና ካስትሮ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለጁቬንቱስ የአቻነት ግቦችን ቼሳ ፣ ሚሊክ እና ይልዲዝ አስቆጥረዋል። ሶስት ለባዶ ሲመራ የቆየው ጁቬንቱስ በጨዋታው መጋባደጃ ደቂቃዎች በሰባት ደቂቃዎች ውስጥ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር አቻ መሆን ችለዋል። ጁቬንቱስ ያለፉትን #ስድስት የጣልያን ሴርያ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 3️⃣ ቦሎኛ :- 68 ነጥብ 4️⃣ ጁቬንቱስ :- 68 ነጥብ በሊጉ የመጨረሻ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከሞንዛ እንዲሁም ቦሎኛ ከጂኖኣ ጋር የሚገናኙ ይሆናል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
47 4055Loading...
35
መሐመድ ሳላህ በሊቨርፑል ቤት ይቆያል ! ግብፃዊው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ በሚቀጥለው አመት በሊቨርፑል ቤት እንደሚቀጥል በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው መልዕክት አረጋግጧል። " ዋንጫ ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ እናውቃለን በሚቀጥለው አመት ለማሸነፍ የታቸለንን ሁሉ እናደርጋለን ደጋፊዎቻችን ይገባቸዋል ለዚህ በደንብ እንፋለማለን።"ሲል ሳላህ በማህበራዊ ጉፁ ተናግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
46 93112Loading...
36
" ቴንሀግ የሚቀጥል አይመስለኝም "ፈርዲናንድ የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሪዮ ፈርዲናንዴ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በሚቀጥለው የውድድር አመት በሀላፊነታቸው ላይቆዩ እንደሚችሉ ተናግሯል። " አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ቀጣይ አመት በክለቡ ይቀጥላል ብዬ አልጠብቅም " ያለው ሪዮ ፈርዲናንድ የምፈልገው ይህንን ነው ማለቴ ሳይሆን የማስበው ይህ ነው በማለት ተናግሯል። ሪዮ ፈርዲናንድ አያይዞም ማንችስተር ዩናይትድ በኤፌ ካፕ የሚያስመዘግበው ውጤት በአሰልጣኙ ቀጣይነት ላይ በ " INEOS " በኩል የሀሳብ ለውጥ ያመጣል ብሎ እንደማያምን ገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
48 5557Loading...
37
ሊቨርፑል በይፋ አሰልጣኝ ሾመ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ምትክ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ አርኔ ስሎት በሀላፊነት መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። ጀርመናዊው አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በትላንትናው ዕለት በይፋ ክለቡን ተሰናብተው ሊቨርፑልን መልቀቃቸው ይታወቃል። ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ከአስር ቀናት በኋላ ሊቨርፑልን ተረክበው ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
53 14532Loading...
38
አስቶን ቪላ ሮስ ባርክሌይን ማስፈረም ይፈልጋል ! አስቶን ቪላ እንግሊዛዊውን የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮስ ባርክሌይ ወደ ሻምፒዮን ሽፑ ከወረደው ሉተን ታውን ለማስፈረም ንግግር ላይ መሆናቸው ተዘግቧል። ከሉተን ታውን ጋር በጎሉ ጥሩ የሚባል የውድድር አመት ማሳለፍ የቻለው ሮስ ባርክሌይ አስቶን ቪላን መቀላቀል እንደሚፈልግ ተገልጿል። የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊው ክለብ አስቶን ቪላሮስ ባርክሌይ ቡድኑን ለማጠናከር ትክክለኛው ተጨዋች ነው የሚል እምነት እንዳላቸው ተነግሯል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
50 9963Loading...
39
🏆 #የ2016_የኢትዮጵያ_ሴቶች_ከፍተኛ_ሊግ_ሻምፒዮን 🏆 የ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ በቂርቆስ ክፍለከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል። ዋናው ስፖርትም ለክለቡ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል! Instagram | Facebook | TikTok 🏅 ዋናው ወደፊት... @wanawsportwear
51 3550Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
" ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሌዋንዶውስኪ የባርሴሎናው የፊት መስመር አጥቂ ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የፈረሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን መቀላቀል እንደማያስፈራቸው ተናግሯል። " ኪሊያን ምባፔ እኛን አያስፈራንም " ሲል የተደመጠው ሌዋንዶውስኪ እሱ አስደናቂ ተጨዋች ነው ማድሪድን ከተቀላቀለ ጠንካራ ይሆናሉ ነገርግን እኛ በጋራ ከሰራን እንደ ቡድን እነሱን ማሸነፍ እንችላለን ብሏል። " ሪያል ማድሪድ በዚህ አመት በሊጉ ጥሩ ሳይጫወት ብዙ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ችሏል እኛ በቀጣይ ማሻሻል ያለብን አንዱ ነገር ነው ፣ እኔ ቢያንስ ለሁለት ተጨማሪ አመታት በትልቅ ደረጃ መጫወት እችላለሁ።" ሌዋንዶውስኪ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 41😁 37
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንተር ሚላን አዲስ ባለቤት ማግኘቱ ተገለጸ ! የአሜሪካው የፋይናንስ ተቋም ኦክትሬ ካፒታል የጣልያን ሴርያውን ክለብ ኢንተር ሚላን ባለቤትነትን ከዛሬ በኋላ ከቻይናው ሱኒንግ ሆልዲንግ ግሩፕ መውሰዱን በይፋ አሳውቋል። ተቋሙ የክለቡን ባለቤትነት የወሰደው በቀድሞ የኢንተር ሚላን ፕሬዝዳንት ስቴቫን ዣንግ የሚመራው የክለቡ ባለቤት ከኦክትሬ የወሰደውን ብድር በሰዓቱ ባለመክፈሉ እና ከስምምነት ባለመደረሱ መሆኑን ገልጿል። ኢንተር ሚላን በባለቤትነት የያዘው የቻይናው ሱኒንግ ሆልዲንግ ግሩፕ ከኦክትሬ ካፒታል ከሶስት አመታት በፊት የተበደረው 395 ሚልዮን ዩሮ እንደነበር ተቋሙ አሳውቋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 35👎 4 2🔥 2😁 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ዋንጫውን ለማሸነፍ ሁሉንም እናደርጋለን " ዣካ የዘንድሮው የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ በጣልያኑ ክለብ አታላንታ እና በጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን መካከል ዛሬ ምሽት ይደረጋል። ከጨዋታው በፊት አስተያየታቸውን የሰጡት የአታላንታ አሰልጣኝ ጂያን ፔሮ " ከባድ ጨዋታ ይሆናል ባየር ሊቨርኩሰን በዚህ አመት አልተሸነፉም ፣ እነሱ ላይ ነገሮችን ከባድ ለማድረግ እና ዋንጫውን ለማሸነፍ ከባድ ፍልሚያ እናደርጋለን።"ብለዋል። " ለዚህ አይነት ቅፅበት አመቱን ሙሉ ስንዘጋጅ ነበር ፣ ድንቅ ቡድን አለኝ ለአታላንታ ክብር አለን ነገርግን አመቱን ሁሉ እንዳደረግነው በከፍተኛ የራስ መተማመን ነው የምንጫወተው።" ያሉት ደግሞ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ናቸው። " ዋንጫውን ለመውሰድ ሁሉንም ነገር ከማድረግ ወደኋላ አንልም " ያለው ግራኒት ዣካ በበኩሉ በእኔ ሀሳብ በፍፃሜ ጨዋታ ተጋጣሚን ዝቅ ማድረግ አያስፈልግም ያላቸውን ጥራት እናውቃለን በራሳችን ላይ ማተኮር አለብን ብሏል። የሁለቱ ክለቦች የዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በአየርላንድ ደብሊን አቪቫ ስታዲየም ምሽት 4:00 ሰዓት ይደረጋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 97 40👏 4😱 4👎 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሽሊ ያንግ በኤቨርተን መቆየት ይፈልጋል ! እንግሊዛዊው የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ በመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ቤት በሚቀጥለው የውድድር አመት መቆየት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ኤቨርተን ባለፈው አመት በነፃ ዝውውር ቡድናቸውን የተቀላቀለውን አሽሊ ያንግ በሚቀጥለው የውድድር አመት በክለቡ ለማቆየት የአንድ አመት ውል ማቅረባቸው ተገልጿል። የ 38ዓመቱ የመስመር ተጨዋች አሽሊ ያንግ መጫወት እስከቻለ ድርስ መጫወቱን እንደሚቀጥል በሰጠው አስተያየት አያይዞ ገልጿል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 69🔥 9 4
Photo unavailableShow in Telegram
ጊኒ ቢሳው ስብስቧን አሳውቃለች ! ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታዋን የምታደርገው ጊኒ ቢሳው የምትጠቀመውን የቡድን ስብስብ ይፋ አድርጋለች። በቀድሞ የፉልሀም ምክትል አሰልጣኝ ሉዊስ ቦ ሞርቴ የምትመራው ጊኒ ቢሳው ለሀያ አምስት ተጨዋቾች ጥሪ ስታቀርብ ሁሉም ተጨዋቾች ከሀገር ውጪ የሚጫወቱ መሆናቸው ታውቋል። ለፖርቹጋሉ ክለብ ፋሬንሴ የሚጫወተው የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ኤልቬስ ባልዴ ብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ያቀረበለት ብቸኛ አዲስ ተጨዋች ነው። የፈረንሳዩ ክለብ ኦሎምፒክ ሊዮን የፊት መስመር ተጨዋች ማማ ሳምባ ባልዴ እና የሜትዙ ተከላካይ ፋሊ ካንዴ በብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። በአመቱ ውስጥ በክለባቸው ጥሩ ጊዜን ማሳለፍ ከቻሉ ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ከቀረበላቸው ተጨዋቾች መካከል ለዴንማርኩ ክለብ ሚድላንድ የሚጫወተው ፍራንኩሊኖ ጁ አንዱ ነው። 19ዓመቱ ተጨዋች ፍራንኩሊኖ ጁ ለክለቡ ተሰልፎ በተጫወተባቸው ሰላሳ ሁለት ጨዋታዎች አስራ ስድስት ግቦች አስቆጥሮ ስድስት ለግብ የሆኑ ኳሶች አመቻችቶ ማቀበል የቻለ ነው። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 36😁 17 4
Photo unavailableShow in Telegram
የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ይፋ ሆነ ! ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሊጉ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል መመረጣቸው ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ይህን ሽልማት ሲያሸንፉ ካለፉት ሰባት አመታት ውስጥ ለአምስተኛ ጊዜ ነው። ጋርዲዮላ ከሽልማቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት “ ይህን ሽልማት አስደናቂ ስራን እስከ መጨረሻው ሳምንት ከሰራው አርቴታ ጋር መጋራት እፈልጋለሁ “ ብለዋል። በተጨማሪም ፔፕ ጋርዲዮላ “ ከየርገን ክሎፕ ጋር ላሳለፍናቸው የማይረሱ ፉክክሮች ይህን ሽልማት ማጋራት እፈልጋለሁ “ በማለት ተናግረዋል። “ ይህን ሽልማት ማሸነፍ ለእኔ ክብር ነው ፣ ይህ ሽልማት ማንችስተር ሲቲ በሁሉም ደረጃ ምን ያህል ጠንካራ ስራ እንደሰራ ያሳያል። “ ፔፕ ጋርዲዮላ @tikvahethsport @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 435 72👎 53😁 15👏 12🥰 6🔥 3😱 2🎉 1💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክላውዲዮ ራኔሪ ራሳቸውን ከእግር ኳስ አገለሉ ! ጣልያናዊው አሰልጣኝ ክላውዲዮ ራኔሪ ሳቸውን ከእግር ኳስ የስልጠና አለም ማግለላቸውን ይፋ አድርገዋል። በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ከሌስተር ሲቲ ጋር ታሪካዊ ዋንጫን ማሳካት የቻሉት ራኔሪ ለመጨረጊዜ የሴርያውን ክለብ ካግሊያሪ በማሰልጠን ላይ ነበሩ። የ 72ዓመአንጋፋ አሰልጣኝ የሆኑት ክላውዲዮ ራኔሪ በ እግር ኳስ ከ 50ዓመታት በላይ መስራት ችለዋል። ከ 1400 ጨዋታዎች በላይ በአስራ ዘጠኝ የተለያዩ ክለቦች የቆየው የክላውዲዮ ራኔሪ የአሰልጣኝነት ዘመን ካግሊያሪን ከመውረድ ባተረፉበት ቀናቶች በኋላ ተገባዷል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👍 92👏 42 15🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ። እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል። አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል። ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848 #ShemelesBekele18
إظهار الكل...
👍 19 2😁 1
Repost from HEY Online Market
Photo unavailableShow in Telegram
•MacBook Air, M1 •MacBook Pro, M1 •MacBook Air, M2 •MacBook Pro, M2 •MacBook, M1 Pro •MacBook, M2 Pro •MacBook, M1 Max •MacBook, M2 Max Contact Us 0953964175 @heymobile @heyonlinemarket
إظهار الكل...
👍 21 4
Photo unavailableShow in Telegram
ቼልሲ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱን ይፋ አደረገ ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከአርጀንቲናዊው አሰልጣኝ ማውሪስዮ ፖቼቲኖ ጋር ከአንድ አመት ቆይታ በኋላ በጋራ ስምምነት መለያየቱን በይፋ አስታውቋል። አሰልጣኙ ለክለቡ ለሰጡት ግልጋሎት ምስጋናውን ያቀረበው ክለቡ በመግለጫው በሚቀጥለው የአሰልጣኝነት ቆይታቸው መልካሙን እንመኛለን ብሏል። ማውሪስዮ ፖቼቲኖ በበኩላቸው " የዚህ ታላቅ ክለብ ታሪክ ተጋሪ እንደሆነ እድሉ ስለተሰጠኝ አመሰግናለሁ፣ ክለቡ አሁን አቋሙን ለማስቀጠል በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው።"ብለዋል። @tikvahethsport     @kidusyoftahe
إظهار الكل...
👎 408👍 103😢 49😱 42😁 36 25🤔 10🤬 10🔥 8