cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ethio ሳቂታ

Zena ybelu ykelakelun Any cross promotion @yxyona And admin exchange above 1k @yxyona yanagrun

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
673
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Campus እኮ ሰቃይ ተማሪ ነበርኩ ትለኛለች #ማለት_እግርሽን_ነው 🤔🤔
إظهار الكل...
🤠 57
አንዱ ትራፊክ👮‍♂ አንዱን ሹፌር አስቁሞ ሲቀጣው ሹፌሩ ምን አጠፋው ለምን ትቀጣኛለህ ሲለው ትራፊኩ ምን ቢል ጥሩ ነው.... 🚕 🚗 🚙 አንተ ምንም ካላጠፋህ እኔ በረሃብ መሞት አለብኝ
إظهار الكل...
🤠 32
አንዱ እዚጋ "በቀን ኮንዶም እንደ መግዛት ሚሸምም ነገር የለም" ይለኛል 😏😏😏 *** #ምነው_ለክተህ_ነው_እንዴ_ምትገዛው😂
إظهار الكل...
🤠 26
ቴሌ በሰጠኝ 1 GB ምን ላውርድበት ስለው #መንግስት 🤣🤣
إظهار الكل...
😀 24
እስቲ ካርድ ላኩልኝ ብር ስለሌለኝ ሳይሆን ስንት ደግ ሰዉ እንዳለ ለማወቅ ነው 😁😁😁 @sakittaw @sakittaw
إظهار الكل...
😀 10
ኮረና ወንድ ማጥቃቱን በዚህ ከቀጠለ እመኑኝ እንደ ንጉስ 1ሺህ ሚስት ማግባታችን እማይቀር ነው😁
إظهار الكل...
እናቴ ቀጥቅጣኝ ቀጥቅጣኝ አሳሬን ካበላችኝ በኋላ . . . . እኔማ አልችልክም ቆይ አባትክ ይምጣልህ🙄            
إظهار الكل...
አንዷ ሴትዮ ሰሞኑን ይሞቱና አስክሬናቸው ለምርመራ ይሄዳል እስከዛ ሰው ለቅሶ ቤት ተራርቆ ማስክ አርጎ እያለቀሰ ውጤት መጣ ተባለ ሴትየዋ ኮሮና የለባቸውም ሲባል ለቅሶ ቤት ያለው ሰው : እልእልእልእልእልእል😂😂😂😂
إظهار الكل...
ሰሞኑን ኢንተርኔት እንዳይዘጋ ብዩ ከራሴ ጋ እንኳን መጋጨት አቁሚያለው😁🤷🏽‍♂።
إظهار الكل...
የሆነች አጭር ችክ ጠብሼ ስደውልላት network ስለማትስብ #ተራራ ላይ ሆና ነው የምታናግረኝ😜😜😜
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.