cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

prip vs millinium meme

አላማችን እየተዝናናን የት/ት ልውውጥ መውሰድ ነው ስለዚህ እባካችሁ ቶሎ ቶሎ join በሉ 😆😆😆 የተመቸው ብቻ 😍😍😍 Education statics D/f of schools Motivational speech User speech Prip meme Mekicho meme Funny text😆😆😆 Best photos👌 Musics Music lyrics Voice music Comedy sound

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
220
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

class ተጀምሮ አስተማሪው ስም ሲጠራ... ዳንኤል ዘምቷል ኤልያስ ጫት ቤት ከፍቷል ቤቢ ተማርኳል አምርያ አረብ ሀገር ሄዳለች አብዱ የራሱን ሱቅ ከፍቷል ሰምራዊት አግብታለች ሀይማኖት ኮቪድ ይዟታል አማላይ አብዷል ብስራት መንጃ አውጥቷል ናቲ አቤት
إظهار الكل...
#Update ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና #በወረቀት እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ለ @tikvahuniversity ገልጿል። የኤጀንሲው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ በ @tikvahuniversity በኩል ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናው በወረቀት እንደሚሰጥ ገልፀዋል። አቶ ረዲ ፤ በዘንድሮው ፈተና የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት እንደማይኖር የገለፁ ሲሆን የመልቀቂያ ፈተናው ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ይሰጣል ብለዋል። በተለያዩ ቦታዎች ተፈናቅለው የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተም ለተነሳላቸው ጥያቄ ፥ "ሁኔታው ተጠንቶ ወደ ፊት አቅጣጫ ይቀመጣል" የሚል ምላሽ ሰጥተውናል። ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ : t.me/joinchat/RYD_4tbNBwRoKR2h @tikvahethiopia
إظهار الكل...
በደቡብ ክልል የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ። በቀን 04/01/2014 ዓ/ም ከሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የትምህርት መምሪያ እና የፅ/ቤት ኃላፊዎች ጋር በተደረገ ውይይት የመማር ማስተማር ስራ የኮቪድ-19 ፕሮቶኮልን ጠብቆ ፡ - በመንግስት የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት 1 ቀን 2014 ዓ/ም እንዲጀመር፤ - በሁሉም የግል ትምህርት ቤቶች መስከረም 10 ቀን 2014 ዓ/ም እንዲጀመር ስምምነት ላይ መደረሱን የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። ከዚህ ቀደም የ2014 ትምህርት ዘመን መስከረም 3 ይጀመራል ተብሎ የነበረ ቢሆንም የተማሪዎች ምዝገባ ሙሉ ለሙሉ አለመጠናቀ እንዲሁም አዲሱ የትምህርትና ስልጠና ፍኖተ ካርታ መሰረተ የተማሪዎች መማሪያ እና የመምህራን መምሪያ መፅሀፍት ዝግጅት ያላለቀ በመሆኑ በተባለው የጊዜ ሰሌዳ ትምህርት ማስጀመር አልተቻለም። @tikvahethiopia
إظهار الكل...
Happy new year🌼🌼🌼🌼I @epdat 💥💥🔥💥🔥💥🔥 🎁🎈🎈🎀🎈🎊🎁🎉🎁🎉 #Join us ...... @epdat 🌸🌸🌼🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌼 #join us ..♡ @epdat .. ♡ @EPDAT
إظهار الكل...
1.14 KB
🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼   🌻 🌻🌻🌻   🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻  🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻   🌼 🌼🌼🌼   🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼   🌼🌼🌼🌼🌼🌼   🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼  🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
إظهار الكل...
ዓመቱ የተሻለ ውጤት የምናስመዘግብበት፣ ሀገራችን ሰላም የምትሆንበት ይሁንልን።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.