cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ስእለ_አድኖ✝

#እግዚአብሔር_እረኛዬ_ነው ❣️.❣️ #ለነብሴ_ነብሷ_ነሽ_ማርያም @sel_adno

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✟....."#ፍቅር_የሚመነጨው፤ ከሙሉ ልብ ከሚወጣ #ጸሎት ነው። እውነቴን ነው የምላችሁ፥ ንጹሕና ጥልቅ ጸሎት ከጸለይን፤ ምኞታችን ሁሉ እግዚአብሔርን ማስደሰት ብቻ ነው። ይህም ለሌሎች የተቀደሱ ምግባራት ያዘጋጀናል፣ #ይጋብዘናል። ሌሎችን ይበልጥ እየወደድን ስንመጣ፥ #እንዳንጎዳቸው_እንሳሳላቸዋለን። ይበልጥ በለገስን ቁጥር ለራሴ የሚለው ሐሳብ #ይጠፋልናል። በዚህ ልምምዳችን ውስጥ እግዚአብሔርም ጸጋችንን እያበዛልንና ፍቅርን እየጨመረ #ያተጋናል። ነገር ግን ይህ ጸጋ #ጎበዞች፣ #ጠንካሮች፣ #ኀይለኞች፣ #ብልጦች ስለሆንን ሳይሆን፥ #በረድኤተ_እግዚአብሔር_ብቻ_ይገኛል።"....✟ ✥እናታችን እማሆይ ጣማፍ ኄራኒ✥
إظهار الكل...
✝ "ኃጢአትን ባትሰራ መልካም ነው ፤ ኃጢአት ከሠራህ ሳትቆይ ንስሐ ብትገባ መልካም ነው። ንስሐ ከገባህ ዳግመኛ ወደ ኃጢአት ባትመለስ መልካም ነው። ወደ ኃጢአት ካልተመለስክ ይህ በእግዚአብሔር ዕርዳታና ቸርነት መሆኑን ብታውቅ መልካም ነው። ይህንን ካወቅህ ስለአለህበት ሁኔታ እግዚአብሔርን ብታመሰግን መልካም ነው። "[ቅዱሱ ሰብ ባስልዮስ ] @pope_shenouda @pope_shenouda
إظهار الكل...