cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
581
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🤝ዒድ ሙባረክ🤝 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال             عيدكم مبارك!! أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳቹ!!   በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላቹ እየተመኘን   ሁሌም በኢማን እና በዐፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳቹ አላህን እንለምነዋለን። https://t.me/Rim_Yee_Umi
إظهار الكل...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

لبيك اللهم لبيك لبيك لاشريك لك لبيك إن الحمد و النعمة ، لك و الملك ، لا شريك لك🕋 عيد الأضحى المبارك كل عام وآنتم بخير🫰 https://t.me/Rim_Yee_Umi
إظهار الكل...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

👍 1
ሳህ ወላህ አንዳንዴ የአንዳንድ ሰወች ሁኔታ በጣም ያስገርመኛል ኢሄ ከልክ ያለፈ ራስን መስቀል(ራስ ወዳድነት) igo (igoist) ሀቂቃ በጣም ነው ሚያስጠሉት ነኡዙቢላህ
إظهار الكل...
እራሳችንን እንዴት ነው የምናየው? ~ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ "ተቅዋ ማለት እራስህን ከማንም በላይ እንደሆንክ አድርገህ ላታይ ነው።" ተፍሲሩል በገዊ: 1/60 = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...

👍 1
አንዳንድ ግዜ የተሻሉ ናቸው ብለን የምናስባቸው ሰወች ጋ የሆነን እቃ በአማና እናስቀምጣለን ነገር ግን አማናቸውን በአግባቡ ባለመወጣት ያንን እቃችንን ወይም ሚስጥራችንን ከሌላ አካል እንሰማለን ።ይህ ነገር አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እንደ ልምድ እየሆነ መቶዋል አማናን መጠበቅ በኢስላም ትልቅ ቦታ ያለው ሀላፍትና ነው https://t.me/Rim_Yee_Umi እናማ አማናን መጠበቅ ካልቻላቹ አንችልም በሉ አላህ አማናቸውን በሀቅ ከሚወጡ ባሪያዎቹ ያድርገን ያረብብ
إظهار الكل...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

👍 1
ትዳር ዳገት ለሆነብን ምርጥ ምክር! ~~~~ ትዳር የመመስረት ህልም አለህ! ግን ማንን እንደምታገባ ግራ አጋብቶሀል አግብቼ በምኔ አኖራታለሁ የሚለው አሳቆሃል፤ ከትዳር በኋላ ቤተሰብ መመስረቱ ልጆች መጥተው ምን ይበላሉ የሚለው ከተራራ ገዝፎ ታይቶሃል፤ ትዳር ከእውቀት ያዘናጋኛል ብለህ ትዳርን ከአውሬ ፈርተኸዋል! ይህን የአሊም ምክር አስተውለህ ወደራስህ ተመለስ። ሸይኽ ሙሃመድ ባዝሙል እንዲህ ይላሉ፦ #አግባ የሚስት ምርጫህ ካስፈራህ የእስቲኻራ ሶላት ስገድ በዙርያህ ያሉትን ቅን አሳቢዎች አማክር! አስተውል “ እስቲኻራ የሰገደ አይከስርም፤ ያማከረም አይቆጭም!” #አግባ የትዳር ወጪዎችን የቤተሰብ አቆራቦትን ድህነትን ከፈራህ ከሸይጧን በአላህ ተጠበቅ ይህ የሱ ጉትጎታና ውስወሳ መሆኑን እወቅ። ልዕለ ሃያሉ ጌታ አላህ እንዲህ ይላል {ሰይጣን ድኽነትን ያስፈራራችኋል፡፡ በመጥፎም ያዛችኋል፡፡ አላህም ከርሱ የኾነን ምሕረትና ችሮታን ይቀጥራችኋል፡፡ አላህም ችሮታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡} [አል-በቀራ 268] #አግባ ከትዳር በኋላ ልጆች ይመጣሉ ቤተሰብ የመመስረት የኢኮኖሚ አቅም የለኝም ብለህ ተጨንቀሃል? እንግዲያውስ የአንተም የቤተሰቦችህም ሲሳይ በአላህ እጅ እንዳለ አስታውስ። በአላህ ፍቃድ ትዳር የሀብት መንገድ መሆኑን እመን። አላህ እንዲህ ይላል {ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)፡፡ #ድኾች_ቢኾኑ_አላህ_ከችሮታው_ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡} [አን-ኑር 32] #አግባ ትዳር ከእውቀት እንዳያዘናጋህ ከፈራህ...ይህ ሰይጣናዊ ፈተና መሆኑን እወቅ... መልእክተኛው ህዝቦቻቸውን በትዳር አነሳስተዋል! ይህ እውቀትን ከመፈለግ ጋር የሚያጋጨወሰ ነገር ቢኖር ኖሮ አግቡ ተጋቡ ብለው ባላነሳሱ ነበር። ይህ የአንተ ስጋት እንጂ ያገባ ሰው እውቀት እንደሚገራለት እውቀትን በማግኘት ላይ እና መልካሙን መንገድ አጥብቆ በመያዝ ላይ ከሌሎች ይልቅ ቀላል እንደሆነለት በህይወት ተጨባጭ አይተናል። 📚ሸይኽ ሙሃመድ ባዝሙል 🖋ትርጉም Abdulkerim Husen ( አንብቤው አመለካከቴን ስለቀየረው ነው ተርጉሜ ያጋራኋቹ። ከኔ ጋር እንዳታያይዙት። ይልቁንስ ላጤያንስ በግዜ በትዳር መሰተርን የመሰለ የለም።) https://t.me/Rim_Yee_Umi
إظهار الكل...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد❤️
إظهار الكل...
ጉድለት ይዞ ሙሉ ፍለጋ መንከራተት ያለ መብሰል ምልክት ነው። https://t.me/Rim_Yee_Umi
إظهار الكل...
فهم سلف

በምንማራቸው ኪታቦች(መፅሀፎች)ስፋት ክብደትና ትልቀት ብቻ ትልቆች ወይም ከባዶች አንሆንም ።እኛ ትልቆች መሆን የምንችለው የተማርነውን ተግባራዊ ማድረግ ስንችል ነው የተማርነውን ዐቂዳ(እምነት)ኢባዳ(አምልኮ)እና አኽላቅ(ሥነምግባር)ተግባራዊ ማድረግ ስንችል በሁቱም ሀገር ስኬታማ እንሆናለን ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ የአላህ እዝነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇👇 @Kun_Ala_Besira

free የሆናቹ ገባ ገባ በሉ ባረከላሁ ፊኩም
إظهار الكل...
إظهار الكل...