cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐዋርያዊ መልሶች

በክርስትና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሐዋርያዊ መልሶችን ለማቅረብ የምንሞክርበት ቻናል YouTube፡ https://www.youtube.com/channel/UCNR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
20 143
المشتركون
+1624 ساعات
+1777 أيام
+77530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጠያቂ: ጥምቀት ያድናል..?? መላሽ: ኢየሱስ ያድናል ነው አከብራቸዋለሁ ግን ምን ዓይነት መልስ ነው ይሄ😁😁 https://vm.tiktok.com/ZMrPr9AvQ/
إظهار الكل...
TikTok · ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers

Check out ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers’s video.

🤣 51👍 20🔥 2
ዲየግ.. እስካሁን ከመለሳችሁ በቂ ነው.. 1. ብዙ ጊዜ “ጌታ/ጌታችን” የሚል ቃል መጠቀም በሕዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ አልተለመደም(which is sad) ግን ደግሞ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የግእዝ መጽሐፍ ቅዱሷ ላይ “ኢየሱስ” የሚሉትን ንባባት እንኳን “እግዚእ ኢየሱስ/ጌታ ኢየሱስ” ነው ብላ ምታነባቸው.. በቅዳሴዋም ላይ ለምሳሌ ወንጌል ሲነበብ ከዚሁ ስለሚነበብ ካስተዋላችሁ ቄሱ የሚሉት “ጌታችን ኢየሱስ” ነው። የሆነ ጊዜ ላይ ያጋራኋችሁ ዘጠኝ ቃላት ብቻ የያዘችው አጭር ጸሎት አለች አ..?? ያው ብዙዎቻችሁ ትጸልዩባት ይሆናል.. በዓለማችን ላይ አብዛኛው ኦርቶዶክስ ይጸልይባታል “Lord Jesus Christ Son of God have mercy on me a sinner” [ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ እኔን ኃጢአተኛውን/ዋን ማረኝ] ጸሎቷ ይህች ናት እና ደጋግሞ ከልብ መጸለይ ነው መድኃኒታችንን እያሰብን.. እና መጽሐፍ ቅዱስ ላይም በተደጋጋሚ ያለ ቃል ነው “ጌታ ኢየሱስ” የሚለው.. የመጽሐፉ መጨረሻ ላይም “ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና” ይላል.. እና ይህ ድምጽ(ቃል) የቤተ ክርስቲያን ነው.. ግን ደግሞ መልሶ ለብዙ ክርስቲያኖች እንግዳ አጠራር እየሆነ ነው.. ያሳዝናል.. ቢያንስ ሚዲያው ላይ ማንም እንግዳ አይሆንበትም😁👍 “ክርስቲያን” የሚለውንም ቃል ሁሌ በኦርቶዶክስ ቦታ የምጠቀመው ለዚህ ነው.. ክርስቲያን የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለን ብቻ ነን.. ይሄንን ለማስረገጥ ነው.. እና ለማንኛውም ኢየሱስን ባማረ በተወደደ ቤተ ክርስቲያናዊ በሆነ ነገር ሁሉ መጥራት ፍቅርን ይጨምር ይሆናል እንጂ ምንም ጣጣ የለውም ነው.. @Apostolic_Answers
إظهار الكل...
274👍 22🥰 20🙏 10
እስቲ ልጠይቃችሁ: በወንጌል ላይ “ኢየሱስ” የሚሉ ስሞች ሲኖሩ የ2000ው እትም “ኢየሱስ” ከሚለው ስም ፊት ምን የሚል ቃል ይጨምራል..?? ያው ከግእዙ ስለተተረጎመ ወይ ከግእዙ አንጻር መልሱ.. የግእዙ “ኢየሱስ” ከሚለው ፊት የሚጨምረው ቃል አስተምህሮ ላይ ምንም የሚፈጥረው ነገር የለም ግን እስቲ የ2000ውን አልያም የግእዙን እዩና ጻፉልኝ.. ከወንጌል ዝምብላችሁ የፈለጋችሁት ቦታ ቼክ አድርጉ ሂዱና.. ያው አብዛኛው እንደዛ ስለሆነ.. ኮመንት ላይ ኢየሱስ የሚለውንና ከሱ ፊት አብሮ ያለውን ቃል ብቻ ጻፉ.. ከዛ ውጪ መጻፍ አይቻልም
إظهار الكل...
75👍 13🤔 5🔥 3
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበበው ከቅዱስ ወንጌል ክፍል: “በምሳሌም ብዙ ነገራቸው፥ እንዲህም አላቸው፦ እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። እርሱም ሲዘራ አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ፥ ወፎችም መጥተው በሉት።” [ማቴዎስ 13: 3-4] ጌታችን የዘሪውን ምሳሌ ይናገራል.. ባለፈው ሳምንትም ከሉቃስ ወንጌል ይኸው ምሳሌ ተነቦ አካፍያችሁ ነበር.. ያኔ በእሾህ መካከል የወደቀውን ዘር ምሳሌ ነበር ያየነው.. ዛሬ ደግሞ በመንገድ ዳር ስለወደቀው ዘር ምሳሌ እንይ.. የዚህን ምሳሌ ትርጉም ጌታችን እንዲህ ሲል ይተረጉመዋል: “የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው።” [ማቴዎስ 13: 19] ቃሉን ሰምቶ በማያስተውል አለ.. እነዚህ ቃሉን ይሰማሉ ግን ከልበ ደንዳናነት ወጥተው በደንብ ተረድተውት ፍሬን ሊያፈሩበት ሲገባ ሰሚ ብቻ የሆኑና ወደ ሕይወት ለመቀየር ፍላጎት የሌላቸው እግዚአብሔርንም የማይናፍቁ ናቸው.. እንዲህ ያሉት በመንገድ ተመሰሉ ጠባቂም የላቸውምና ስለዚህ ክፉ መንፈስ ያንንም የሰሙትን ቃል ከልቡ ይነጥቃል.. ቃሉን የምንሰማ ብቻ ሳይሆን የምናስተውለውና የምናደርገውም ያድርገን አምላካችን.. መልካም የጌታ ቀን @Apostoloc_Answers
إظهار الكل...
262🙏 54👍 19😢 4
አንድ ወዳጅ አለኝ ሁሌም ሊበደረኝ ሲል ሚልክልኝ ጥቅስ “ቸር ሰው ይራራል ያበድራልም” [መዝ 112: 5] ስንት ጊዜ ሙሉ ሳይመልስ ይቆይና ሲጨንቀው ደግሞ ሚልክልኝ ጥቅስ.. “ገንዘብህንም የሚወስድ እንዲመልስ አትጠይቀው።” [ሉቃ 6: 30] ጥቅሶችን በቦታቸው እንጠቀም ለማለት ነው😁😁
إظهار الكل...
🤣 444😁 53 39🥰 10🤔 5👍 2🤩 2🙈 1
00:05
Video unavailableShow in Telegram
“አንዱ ውሕድ የሆነው የክርስቶስ ባሕርይ የተፈጠረ ነው ወይስ ያልተፈጠረ..??” ለሚል ጥያቄ “አንዱ ፍጡር ሌላኛው ፈጣሪ የሚል አርዮሳዊ/ንስጥሮሳዊ/ካቶሊካዊ ነው” እያሉ ያልተጠየቁትን ሚመልሱ ሰዎችን ባየሁ ቁጥር ሚሰማኝ ስሜት😁😁
إظهار الكل...
IMG_1160.MP49.18 KB
🤣 167😁 24👍 11 7😢 6🤔 4😱 3🤩 2
00:05
Video unavailableShow in Telegram
“አንዱ ውሕድ የሆነው የክርስቶስ ባሕርይ የተፈጠረ ነው ወይስ ያልተፈጠረ..??” ለሚል ጥያቄ “አንዱ ፍጡር ሌላኛው ፈጣሪ የሚል አርዮሳዊ/ንስጥሮሳዊ/ካቶሊካዊ ነው” እያሉ ያልተጠየቁትን ሚመልሱ ሰዎችን ባየሁ ቁጥር ሚሰማኝ ስሜት😁😁
إظهار الكل...
IMG_1160.MP49.20 KB
ኮመንት ላይ ምትመልሱት በጣም ደስ የሚል ጥያቄ “እኛስ ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው?” [1ቆሮ 15: 30] ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ክቡር ቅዱስ ጳውሎስ ነው.. እና በሚያስፈራ ኑሮ ለምን እንኖራለን..?? ይላል.. ከታች ዝቅ ብሎ “በኤፌሶን ከአውሬ ጋር ታገልሁ” በማለት የአውሬ ጭካኔ ካላቸው ሰዎች ጋር ሳይቀር እንደታገለ ይናገራል.. ከኃጢአትስ ርቀን የ እግዚአብሔርን ትእዛዝ እየፈጸምን ለምን እንኖራለን..?? “ነገ እንሞታለንና እንብላ እንጠጣ” ፈታ እንበል ላይፍ አጭር ናት ለምን አንልም..?? “ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው?” እስቲ ለዚህ ጥያቄ መልሱ ምን እንደሆነ እዛው ክፍሉ ላይ ያለውን አንብባችሁ ኮምንት ላይ መልሱ.. 1ቆሮ 15:30-34 አንብቡና መልሱ.. መልካም እግዚአብሔርን የመውደድና የመፍራት ቀን ይሁንላችሁ ደግሞ..
إظهار الكل...
183👍 22🙏 8
“እኛስ ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው?” [1ቆሮ 15: 30] ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ክቡር ቅዱስ ጳውሎስ ነው.. እና በሚያስፈራ ኑሮ ለምን እንኖራለን..?? ይላል.. ከታች ዝቅ ብሎ “በኤፌሶን ከአውሬ ጋር ታገልሁ” በማለት የአውሬ ጭካኔ ካላቸው ሰዎች ጋር ሳይቀር እንደታገለ ይናገራል.. ከኃጢአትስ ርቀን የ እግዚአብሔርን ትእዛዝ እየፈጸምን ለምን እንኖራለን..?? “ነገ እንሞታለንና እንብላ እንጠጣ” ፈታ እንበል ላይፍ አጭር ናት ለምን አንልም..?? “ዘወትር በሚያስፈራ ኑሮ የምንኖር ስለ ምንድር ነው?” እስቲ ለዚህ ጥያቄ መልሱ ምን እንደሆነ እዛው ክፍሉ ላይ ያለውን አንብባችሁ ኮምንት ላይ መልሱ.. 1ቆሮ 15:30-34 አንብቡና መልሱ.. መልካም እግዚአብሔርን የመውደድና የመፍራት ቀን ይሁንላችሁ ደግሞ..
إظهار الكل...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
የራሳቸውን ሕግ አውጥተው “ፉት” ያለውንም እንደ ፈሪሳውያን ሲዋጉ😁😁 እኔም ግን ቢቀር ጨራሹኑ ከሚሉት ወገን ነኝ😁😁
إظهار الكل...
IMG_1171.MP41.86 MB
😁 125🤣 52👍 21 5👏 4
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.