Official ĐºŃÏ🧑
Photography of #doni pido & poems & videos each other............... comment @creator_doni join us @henipicgin
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
457
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ሰላሜን አጣው ተጨናነኩኝ በገዛ ቤቴ
አረርኩ ባልበላ አንጀቴ
ምን ይሻለኛል አልቻልኩም እኔ አመልሽ ከፋ
ጥፊ ወይ እኔ ልጥፋ
ጠላሁሽ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ጠላሁሽ
😔😔😔😔😔😡😡😡😡
ABNET - Track 10.mp35.44 MB
እንደገና ትነሳለህ
አንተነትህን የሚገልፀው ፊትለፊት ያለው ስጋዊ ማንነትህ አይደለም፤ የሰው ልጅ ስትሆን መንፈስ የሚባል ድንቅ ስጦታ ተሰጥቶሀል። ስጋህ ቢዳከም ሁሉም ነገር የጨለመ ቢመስልህም እንኳን ጨዋታው ገና ነው ምክንያቱም ሀያሉ መንፈስህ አፈር ልሶ የመነሳት ጥበብ አለው። እንደገና ትበረታለህ፣ እንደገና ትፀናለህ፣ እንደገና ህይወትን ታታጥማለህ፤ ወዳጄ መቼም አያበቃልህም!