cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✉✏ Øfficiãł £î¥a ♥♥

Well come to ma channel ✌✌ In this channel ⚡New&old music🎼🎻 ⚡ficition&poem📚 ⚡wallpaper🌌 ⚡fun video😜 ⚡photo 📷 # cross 👉 @casopiya

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
297
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

3.21 KB
ነይ ልሳምሽ አለ አይ አለማፈሩ የመኪናውን ጎማ በሚያክል ከንፈሩ
إظهار الكل...
Alalkum helm elm Tewat tenseche Saltegna alderkum Helmenm ferche Befit tolo tolo temta nbr Semonun teftehal bechayen sader ❤️😍🥰😍❤️❤️💝💖💗
إظهار الكل...
2.73 KB
* መሰላሎቹ! * ---------------- "የዐይኖችሽ ጉላት የጥርሶችሽ ንጣት ልቤን ስለነሳኝ በፍቅርሽ ተያዝሁኝ!" ሲለኝ ፥ እኔም ልቤን ነሳኝ ፤ ( ጣፋጭና አስማጭ ርቱዕ አንደበቱ በጆሮዬ ሠርጎ ነዘረኝ በብርቱ! ) ግና ወደ አልጋው ወስዶኝ እንደተኛን ፍቅር ያስያዙትን ዐይንና ጥርሶቼን እንኳን ማድነቅና ፥ እንኳን መሳምና ፥ ላፍታም ሳያያቸው ጭኖቼ መሐል ነው ሰምጦ የተገኘው! አግራሞቴን ይዤው ለምንድነው? ስለው ፥ "ወደ ላይ እያየን ውበት ቁንጅናቹን የምናደንቃቸው ወደ ታች መውረጃ መሰላሎቻችን ስለሆኑልን ነው!" A.P.N.K. -- የሜሮን
إظهار الكل...
የአሜሪካ ፀሎት 😭🙈😄 ይዘህ የእኛን መልክ ሁሉን ቻይ ለሆንክ በዶላሮች ብአት ስንቆም ስአታት ስማ የእኛን ፀሎት ሰው እንዲኖር ደልቶት 😜 ከሰማይ ብራና ኮኮባት ተላቀው ጓራችን ይውደቁ ብርና ወርቅ ሁነው ሰማይ ዳቦ ይሁን ሞሰባችን ይሙላ ውሃ ወይንም ይሁን እንኑር በተድላ 🙈🙈🙈🙈 በሌላ ምድር ፍፁም በሚያምር ሌላ አዳም ፈጥረህ ሌላ ሂዋን ፈጥረህ እንደገና አንፀን ልዩ ዘር አድርገን አይ አይሆንም ካልከን ከተከራከርከን ምድርህን ለቀን ሰማዩን ቀልብሰን በራሳችን እውቀት አዲስ አለም ፈጥረን ምድርን ስታጠፋት እኛ እናመጣለን እሩቅ ፕላኔቶች ከንፈን እንሄዳለን
إظهار الكل...
#Maths_አስተማሪን_መንገድ_ላይ_አግኝተሀው ባንክ ቤቱ የቱ ጋር ነው ስትለው... : መጀመሪያ 360 degree ትዞርና 20 meter ተራምደህ Pythagoras theorem በመጠቀም የ X'ን Coefficient ታገኛለህ ከዛ ያገኘሀውን ቁጥር ወደ አስር ቤት ታጠጋጋውና ከዛ የሆነ Pharmacy ታገኛለህ ከዛ Obtuse angle ትዞርና bank ቤቱን Logarithm 7 ርቀት ታገኘዋለህ።😳😜 የሚል ይመስለኛል
إظهار الكل...
​​እሱ:- እና ምን ወሰንሽ?🙄 እሷ:- እሺ የፍቅር ጥያቄህን ተቀብያሃለው!🥰 እሱ:- ኦ ፈጣሪ በጣም ደስ ይላል😃!! እሷ:- ግን ያው ፍቅራችን እስከ ትዳር ድረስ መቀጠል አለበት😒?... እኔ መለያየት አልፍልግም. ከአሁን በኋላ እኔና አንተ አንድ ነን "የአንተ ማለት የኔ ሲሆን የእኔ ማለት የአንተ ነው"😒 . እሱ:- እሺ የኔ ፍቅር!!😁😋 እሷ:- በል የአንተ ማለት የኔ ነው አልተባባልንም?😃.... በል አሁን አንድ ሺህ ብር ስጠኝ ??😌 . እሱም በእሺታ አንገቱን ነቅንቆ .... የሷን ቦርሳ አንስቶ ሲከፍት ደንግጣ እያየችው😳.... . ምንድን ነው?😳 . ብሩን ልሰጥሽ!!🤔 . ታዲያ እሱ እኮ የእኔ ቦርሳ ነው😳?! . ማነው ያረገው? ... የአንቺ ማለት እኮ የእኔም ጭምር ነው 😕😂😜😜 @fiyoq
إظهار الكل...
"አንተ ብቻ አግባኝ ምግብ ከYoutube አውርጄ ሰራልሃለው" ትለኛለች እንዴ😐 እና network የሌለ ቀን ጦሜን ልታሳድሪኝ ነው?😪🙆‍♂ @fiyoq
إظهار الكل...
-ጠዋት ትነሳና ሚስትህን ተሰናብተህ ወደስራ ምትሄድ አስመስለህ የጎረቤትህ ሚስት ጋ ጎራ ብለህ ፍቅር ትሰራለህ... -ባጋጣሚ ጎረቤትህ (ባል) ተመልሶ ይመጣና በር ያንኳኳል... -አንተም መደበቅያህን አልጋ ስር ታደርጋለህ... -ባልየውም እንደገባ ሚስቲቱን አስቤዛ እንድትገዛ አጣድፎ ይልካታል -ትንሽ ቆይቶ የገዛ ሚስትህን ይጠራና ፍቅር ይሰራሉ (አንተ አልጋ ስር ነህ።) -የሰውየው ሚስት አንተ አልጋ ስር መቅረትህ አላስችል ብሏት አንድ ዘዴ ለመፈለግ ከመንገድ ትመለሳለች... በር ታንኳኳለች ይኼኔ ሚስትህ ለመደበቅ አልጋ ስር ትገባለች።ወቸው ጉድ😜😳😜😳
إظهار الكل...
#ሚስት - ብሞት ደስ ይልሃል ? #ባል - አረ በፍፁም፤ ኑሪልኝ #ሚስት - ለምን ? #ባል - ከደስታ ብዛት ራሴ እንዳልሞት ፈርቼ ነዋ @fiyoq
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.