cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

d͓͓̽̽a͓͓̽̽r͓͓̽̽k͓͓̽̽_f͓͓̽̽e͓͓̽̽e͓͓̽̽l͓͓̽̽i͓͓̽̽n͓͓̽̽g͓͓̽̽🖤

➡ d͓͓̽̽a͓͓̽̽r͓͓̽̽k͓͓̽̽_ f͓̽e͓̽e͓̽l͓̽i͓̽n͓̽g͓̽ 🕳 ıs ѧ ċһѧňňєʟ ċяєѧţєԀ ғoя ◽ғuň ◾һєѧʟ ɞяoҡєň һєѧяţ💔 ◽musıċ🎶 ◾moţıνѧţıoňs ◽զuoţєs ◾pıċţuяєs so joıň ⚜ @ORDINARY123

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
175
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ፍቅረኛህን ስትጋብዛት ጓደኛዋን እያመጣች ካስቸገረችህ ጓደኛዋን ጥቀሳት ወይም አጉርሳት ... ከዛ በኋላ ብቻዋን እየተንጦለጦለች ትመጣልሃለች 😜
إظهار الكل...
እባካችሁ ሴቶች ቆንጆ ወንድ ስታዩ አናግሩት ፡ ስልክ ተቀበሉት ፡ ተጀናጀኑት ዝም ብላቹ እሱ ቀድሞ ካላወራኝ ብላቹ አሰግጡ😁 ከኔም መጀመር ይቻላል😂
إظهار الكل...
#My_brother brand ጫማ እና ደረጃውን የጠበቀ ልብስ ስለለበስክ ምርጥ አስተሳሰብ ማንነት አለህ ማለት አይደለም❗️
إظهار الكل...
ጒደኛዬን ለምን ጥያቄዬን በጥያቄ ትመልስልኛለክ እለዋለው እንዴት? 🙆🏽‍♂😆😂🤣
إظهار الكل...
ከእያንዳንዱ #Online #ተጥዳ ከምትውል #ሴት ጀርባ አንድ #የሞባይል ካርድ የሚልክ ሚስኪን #ወንድ አለ 😋😁
إظهار الكل...
እርጉዝ ቁንጫ ለይቼ የማውቅ አራዳ ነኝ ይለኛል እንዴ.. #ለነገሩ_አይገርምም ያስረገዝካት እራስህ ስ ለ ሆ ን ክ 😜😂
إظهار الكل...
መርካቶ የነዳ ሰው የትም ቢሄድ መንጃ ፍቃድ ያለ ፈተና ይሰጠው ባይ ነኝ😁
إظهار الكل...
ጫማዬ ውሀ ማስገባት ከጀመረ ቆየ አሁን የቀረው መብራት ማስገባት ብቻ ነው😭😂
إظهار الكل...
ወንድ ሆኖ ትልቅ ቂጥ ያላትን እማይወድ #ወያላ ብቻ ነው ትርፍ ሶስተኛ ሰው አይጭንማ 😆😂🤣
إظهار الكل...
ደረቱ አበጥ ያለ ወንድ ይመችሻል ስላት... አይ ኪሱ አበጥ ያለ ነው የሚመቸኝ አለችኝ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.