cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አጋፔ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

daae2cd1c036f4df6c150d265947d850.mp412.55 MB
إظهار الكل...
ዛሬ ዕሁድ ከ9:30 - 12:00 God is Good! እግዚአብሔር መልካም ነው! ክፍል አራት “አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገው መልካም ነው።” መዝሙር 119፥68 አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
إظهار الكل...
إظهار الكل...
. ይፃፍልኝ - ህሊና ዳዊት ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
إظهار الكل...
ይፃፍልኝ ህሊና ዳዊት Helina Dawit.m4a5.02 MB
ዛሬ ዕሁድ ከ9:30 - 12:00 God is Good! እግዚአብሔር መልካም ነው! ክፍል ሦስት “አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገው መልካም ነው።” መዝሙር 119፥68 አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
إظهار الكل...
ቃሉን አውጅ በክርስቶስ በህይወት እነግሳለሁ (ሮሜ 5:17)። በክርስቶስ በአዲስ ህይወት እመላለሳለሁ (ሮሜ 6:4)። በክርስቶስ ለእግዚአብሔር ህያው ሆኛለሁ(ሮሜ 6:11)። በክርስቶስ ለእግዚአብሔር ፍሬ አፈራለሁ (ሮሜ 7:4)። በክርስቶስ ምንም ኩነኔ የለብኝም (ሮሜ 8:1)። በክርስቶስ ከሀጢአትና ከሞት ህግ ነፃ ወጥቻለሁ (ሮሜ 8:2)። In Christ I reign in life (Rom. 5:17). In Christ I walk in newness of life (Rom. 6:4). In Christ I am alive unto God (Rom. 6:11). In Christ I bring forth fruits unto God (Rom. 7:4). In Christ I have no condemnation (Rom. 8:1). In Christ I have been made free from the law of sin and death (Rom. 8:2). #DeclareTheWord #ቃሉንአውጅ
إظهار الكل...
ነገ ዕሁድ ከ9:30 - 12:00 God is Good! እግዚአብሔር መልካም ነው! “አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገው መልካም ነው።” መዝሙር 119፥68 አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821 ብሩካን ናችሁ! https://t.me/GraceLightGroup https://t.me/GraceLightChurch
إظهار الكل...
ለጋብቻ ካልሆን ለምን #እጮኝነት ትጀምራለህ/ትጀምሪያልሽ? አንድ አማኝ #ጓደኛ ነበረኝ::ከብዙ ሴት አማኝ ክርስትያኖች ጋር በእጮኝነት ህይወት አሳልፏል ነገር ግን ከአንዳቸውም ጋር ሊዘልቅ አልቻለም::አንድ ቀን በጣም ቅርብ የሚለው ሰው አንድ ጥያቄ እንዲህ ብሎ ጠየቀው "ወደፊት ለምታገባት ሚስትሀ ታማኝ ምትሆነው ካገባሃት ቡሃላ ብቻ ነው ወይስ ከማግባትህም በፊት ብሎ ጠየቀው?" ሰውዬው ይሄን የጠየቀው ልጁ ከብዙ ሴቶች ጋር በእጮኝነት እንዳሳለፈ ስለሚያውቅ ነበር:: ይሄን ጥያቄ ከሰማው ቡሕላ እኔንም ይገርመኝ ነበር::ትዳር የሚጀምረው ለካ #ቀለበት እንዳረግን ሳይሆን የምናገባውን ገና ሳናውቀው ባለህ የታማኝነት እና የመወሰን ህይወት ነው:: @buyebiruk @buyebiruk @buyebiruk
إظهار الكل...
ክፍል ሁለት፡ ስለ ፖርኖግራፊ ጥናቶች ምን ይላሉ? 👉ስለፖርኖግራፊ የተሰሩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ብዙውን ጊዜ ሰዎች ለፖርኖግራፊ ተጋላጭ የሚሆኑት ከ11 ዓመታቸው ጀምሮ ነው። 👉በኢንተርኔት ውስጥ ከሚገኘው ወደ ግማሽ የሚሆነው መረጃ ፖርኖግራፊ ወይም ከፖርኖግራፊ ጋር ተያያዥ የሆነ መረጃ ነው። 👉በየቀኑ ኢንተርኔት ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል 25% የሚሆኑት ፖርኖግራፊ የሚመለከቱ ናቸው። 👉ከኢንተርኔት ላይ ከሚወርዱ ቪዲዮዎች መካከል 35% የሚሆነው ከፖርኖግራፊ ጋር የሚገናኙ ናቸው ። 👉34% የሚሆኑት የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሳይፈልጉት በማስታወቂያዎች በራሳቸው ብቅ በሚሉ ሌሎች መረጃዎች ምክንያት ለፖርኖግራፊ ይጋለጣሉ። 👉አለም ላይ ካሉ ድህረ ገጾች መካከል 12% የሚሆነው የፖርኖግራፊ ገጾች ነው። 👉በአለማችን ላይ ከፍተኛ ገንዘብ ከሚያገኙ ሰዎች መካከል፣ በፖርኖግራፊ ኢንዱስትሪ ውስጥ ያሉ ሰዎች ይገኙበታል። 👉በሰሜን ኮሪያ በሐገሪቱ ውስጥ ፖርኖግራፊ ነክ የሆኑ ነገሮችን ማሰራጨትም ሆነ ማየት በሞት የሚያስቀጣ ነው። 📝ለምሳሌነት የጠቀስኩላችሁ እነዚህ ሃቆች ጉዳዩ ምን ያህል ትኩረት የሚያሻው መሆኑን ያሳያሉ። ይህ በሀገራችን ብዙ የማይደፈር ርዕስ ቢሆንም ትውልድን፣ ራሳችንንም ለማዳን ስንል ደፍረን ልንነጋገርበት ወስነናል;; #paper_by_dailyinjera.org To be continued.. Join us 👇👇👇👇👇 @buyebiruk @buyebiruk
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.