cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የሳቀ ብሳቁ አብዮት 🤣️

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏 50Add ያደረገ admini yihona ° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ° 🙌በቻናላችን ውስጥ🙌 ✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን ✏️| አስገራሚ እውነታዎችን ✏️( የ ፍቅር ታረኮች ✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗 Cross 👇 or comment 💌💌💌💌 2 November 2023

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
205
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Hello, Meklit , Welcome! Nice to see you.
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የኛ ቀልዶች ቻናል❤️ 😂እንድስቁ ነዉ የጋበዝኳችሁ 😂 እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️😂😂
إظهار الكل...
🤣Open 🤣
💨💥ለመቀላቀል💥 💨
💥Subscribers 💥
በሚቀጥሉት አመታት ብዙ ትምህርት ቤቶች ይገነባሉ ግን የሚማርባቸው አይኖርም😳😁 የብሬ መፅሐፍ ምዕራፍ 12 :ቁጥር 3.2%🙄😁😂🤣
إظهار الكل...
#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?                ተገርማ እያሰበችው .... 🤔 በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......? #ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት... #ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ? #ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ 😁
إظهار الكل...
የ high school ተማሪ እየጀነጀንክ ወሬ ሲጠፋብህ.. #የዜግነት_ክብር_ልበልልሽ...? 😂
إظهار الكل...
🥰 2
ካሁን በኋላ ተማሪ ሲረብሽ አስተማሪው“ውጣ እና ፀሀይ ላይ ተቀመጥ”ብሎ ሊቀጣ ነው ማለት ነው🥹😫
إظهار الكل...
👍 1🙊 1
⭐አንድ ትልቅ ሰውዬ ቅድም ሰፍር ውስጥ ጠርቶኝ ልጄ ጥሩ ምግብ ቤት ነገረኝ እስኪ ምሳ ለመብላትፈልጌ ነበር ሲሉኝ ... #ለምን_አሮን_አይበሉም ስላቸው በያዙት ከዘራ ማጋጭላዬን አወለቁልኝ። አሮን እኮ እኛ ሰፈር የሚገኝ አሪፍ ምግብ ቤት ነው😭
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የኛ ቀልዶች ቻናል❤️ 😂እንድስቁ ነዉ የጋበዝኳችሁ 😂 እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️😂😂
إظهار الكل...
1
🤣Open 🤣
💨💥ለመቀላቀል💥 💨
💥Subscribers 💥
#ወንዶች፦ ሴት ልጅን ለአዳር እንደምትለምኑ ፈጣሪን ብትለምኑ🙄 #ሴቶች፦ ያለ ሜካፕ መውጣት እንደምትፈሩ ፈጣሪን ብትፈሩ😏 የት በደረስን😂
إظهار الكل...
No One ፈተና ላይ ቀለሜው ሰርቶ እስኪጨርስ . . . . አብዛኛው ተማሪ ስሙን በዲዛይን እየፃፈ ነው ሚጠብቀው😕😂😂
إظهار الكل...
🥰 1