cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Lunar International College

Contacts: 👉Lunar Dean, Olympia: 0115 583837 👉Lunar Registrar, Olympia: 0115 545454 👉Lunar Finance, Olympia: 0115581165 Additional contact: 0952313131

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 008
المشتركون
-124 ساعات
-137 أيام
-3930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተካተተ የ2016 ዓ.ም. የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመመረቂያ ፅሑፋችሁ ፕሮፖዛል በአማካሪ መምህራኖች ፀድቆ ለትምህርት ክፍል የገባ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት የፕሮፓዛል ውጤታችሁ ስለሚወጣ የሚጠበቅባችሁን  የፕሮፖዛል ግማሽ ክፍያ(የቅጣት ክፍያ ጨምሮ) ታጠናቅቁ ዘንድ እናሳስባለን።
ስማችሁ ያልተካተተ ተማሪዎች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ምክንያቶች በአንዱ መሆኑን  እናሳውቃለን።
👉Final Proposal ያልላካችሁ      ወይም 👉 ያስገባችሁት ፕሮፖዛል ለግምገማ     ለመቅረብ አነስተኛ መስፈርት ያላሟላ       ወይም 👉አማካሪያችሁ ለትምህርት ክፍል     ፕሮፖዛላቾሁን ያልላከላችሁ ሲሆን አማካሪ/advisor የሰጣችሁን comment አስተካክላችሁ ልካችሁ ስማችሁ ያልተካተተ ተማሪዎች ግን ከዚህ በታች ባለዉ ጎግል ፎርም እንዲሞሉ እናሳስባለን። https://docs.google.com/forms/d/1ldUdpoXt-KBdW_SzOFVFmfG6ncm_XJ5t9QaShWrarZs/edit
إظهار الكل...
Untitled form

Photo unavailableShow in Telegram
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ 👇👇👇👇👇👇👇 በተመራቂ ተማሪዎች በተደረገዉ ምርጫ መሠረት ከዚህ በታች እንደተመለከተዉ ድምጽ የተሠጠ ሲሆን
ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፕሬዝዳንትና ም/ፕሬዝዳንት እንዲሁም ጸሀፊና ም/ጸሀፊ ከታች የተመረጡት የተመራቂ ተማሪዎች በሚኖራቸዉ የመጀመሪያ ስብሰባ እጩ ሁነዉ ከቀረቡት የኮሚቴ አባላት ድምጽ በመስጠት ምርጫ የሚያካሂዱ ይሆናል። በተጨማሪም ለያንዳንዱ የስራ ክፍል የራሱ የሆነ ሀላፊ/chair person የሚመረጥ ይሆናል።
የመጀመሪያ ስብሰባም ቅዳሜ ሰኔ 29, 2016 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ የኮሌጁ ፕሬዚዳንት, የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንትና ዲን በተገኙበት የሚከናወን ይሆናል።
የተመራቂ ተማሪዎች በሰጡት ድምጽ የተገኘዉን ሀላፊነት የተመራቂ ተማሪዎች የምረቃ ኮሚቴ አባላትም የምረቃ ፕሮግራማችን ያማረ እንዲሆን ከወዲሁ ጠንክረን እንድንሰራ በማሳሰብ ጭምር ነዉ። ሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ 👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
👆👆👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Vacant Job Opportunity
For Lunar International College Graduate Program Alumni (Former Graduates) and Class of 2024
Job Position: Freelance Instructor - Digital Marketing/Graphic Design Requirements: Industry experience as a digital marketer or graphic designer & Teaching experience is a plus. How to Apply: Apply via email at [email protected]. For more information, contact us at 0952 313131.
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.