cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤️RIDE (™️) Drivers Update

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

إظهار المزيد
Advertising posts
26 433المشتركون
+13724 hour
+2107 يوم
+3230 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

❤️ RIDEም ተቀላቅሏል! የከተማችንን መንገዶች እናፅዳ - እናሳምር #RIDE8294 👍 ጥቅሙ ለሁላችንም በመሆኑ እርስዎም በ CBE 1000623230248 የቻሉትን ያህል በማዋጣት የሕዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በመገንባት ክብርን ጠብቆ የመፀዳዳት ባህልን ለማዳበር አሻራዎን ያኑሩ:: RIDE የከተማችን መንገዶች ንፁህና ያማሩ እንዲሆኑ በ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሮ የተጀመረውን ፕሮጀክት ተቀላቅሎ የሚቻለውን ገንዘብ አዋጥቷል:: እርስዎም ይቀላቀሉ!
إظهار الكل...
👍 29 9🔥 5😢 3
📣ውድ የራይድ ቤተሰብ- በብዙ ቦታዎች በተከሰተው የኔትወርክ መቆራረጥ ምክንያት በአባላት ጥያቄ መሰረት የዛሬው ሴሚናራችን ለነገ ተሸጋግሯል:: ሰዓቱን ቀድመን የምናሳውቅ ይሆናል
إظهار الكل...
👍 35😢 12🔥 4
🚖 RIDE Electric Vehicle Seminar 1 - ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ይደረጋል:: ጥያቄዎችን በመጠየቅ ይሳተፉ ግንዛቤዎንም ያስፉ https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=a7be8e413d9abbb615
إظهار الكل...
❤️RIDE (™️) Drivers Update

ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

👍 14😢 3
✨የRIDE Vision 2030 ዘርፋችን ውስጥ በዋነኝነት የሚጨምረው እሴት የRIDE አባላት በሙሉ ወደ ምቹ የኤሌክትሪክ መኪና እንዲቀይሩ ብድርና መኪና ማቅረብ ሲሆን በተጨማሪም የክፍያ አሰራራችንን 100% ወደ ዲጂታል የምንቀይር ይሆናል:: የርቀት ጉዟችን ዛሬ በአንድ እርምጃ ይጀምራልና የለውጥ አጋር በመሆን ስኬታችንን ይካፈሉ
إظهار الكل...
45👍 20🔥 5
📺👏የRIDEን የ10 ዓመት ስኬታማ ጉዞ ከጥንስሱ ጀምሮ እናስቃኛችሁ:: በዚህ ጉዞ ተሳታፊ የሆናችሁ በሙሉ እናመሰናለን
إظهار الكل...
👍 24 16
✨የመኪና ጉብኝት በ Launching ceremony ላይ https://vm.tiktok.com/ZMMgdtcSj/
إظهار الكل...
TikTok · miki noub

Check out miki noub’s video.

👍 7
✨እራስዎን እዚህ ቦታ ላይ ቁጭ ብለው ይመልከቱ:: አሁን የያዙትን መኪና ወደዚህ ለመቀየር ቀላል እንደሆነ ብንነግርዎ ምን ይሰማዎታል? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
إظهار الكل...
👍 38 14
💥መኪናዎን ወደዘመናዊ Electric መኪና መቀየር ይፈልጋሉ? የ Electric መኪና Transition ሴሚናራችንን መጭው እሁድ April 28 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በOnline ይከታተሉ:: ጥያቄዎችን ከአባላት ተቀብለን የምናንሸራሽር ሲሆን በዚህ ሴሚናር ተገኝተው ግንዛቤን ይጨብጡ:: ሊንክ ቅዳሜ በSMS እንልካለን
إظهار الكل...
👍 45 10
✨እነሆ በይፋ ተጀመረ! RIDE የኤሌክትሪክ መኪና ጉዞውን አስጀመረ:: በRIDE Vision 2030 ሁሉም የRIDE አባላት መኪናቸውን ወደ Electric እንዲቀይሩ እንዲሁም የጉዞ ክፍያቸውን ደግሞ Cashless ለማድረግ አብረን የምንሰራ ይሆናል
إظهار الكل...
👍 82🔥 12😢 12 5
📺ይህንን ተጭነው Live ከአድዋ ሚውዝየም የምናስተላልፈውን ፕሮግራም በቀጥታ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMMbc1D85/
إظهار الكل...
Watch LIVE videos on TikTok!

Watch, follow, and discover more trending content.

👍 5