cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

HABESHA SPORT ⚽⚽⚽

👉ትኩስ የስፖርት ወሬዎች🚨 👉የዝዉዉር ዜናዎች🔄 👉ከየስታዲየሞቹ የቀጥታ ጨዋታዎች🎙 👉English premier league 👉La liga 👉Seria A 👉Bundesliga 👉Champions league 👉Europa league 🏆⚽️ ሁሉንም በአንድ⚽️🏆 join ➡ @pdboalks For any comments. ➡ @Skrgjbot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
150
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🇪🇹 25ተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰ Full-Time ፋሲል ከነማ 1-1 ሀዋሳ ከተማ ዓለምብርሃን ይግዛው 31' ብሩክ በየነ 90'
إظهار الكل...
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ⏰ Full-Time ቼልሲ 0-1 ሌስተር ሲቲ #ቲሌማንስ 63'
إظهار الكل...
Cr7 በ እግር ኳስ ህይወቱ ዛሬ 777ተኛ ጎሉን አስቆጥሩዋል😻 ሮናልዶ በ ሴሪያው ⚽️29 ጎል 🎯2 አሲስት
إظهار الكل...
ሌስተር ሲቲ ኤፍ ኤ ካፕን ያሸነፈ 44ኛ ክለብ ሲሆን ለመጨረሻ ግዜ አዲስ አሸናፊ የነበረው በ2013 ዊጋን አትሌቲክስ ነበር።
إظهار الكل...
ሮናልዶ ጁቬንቱስን ሲቀላቀል ዲይባላ - 68 ጎል ⚽️ ሮናልዶ - 0 ጎል ⚽️ አሁን ዲይባላ - 100 ጎል ⚽️ ሮናልዶ - 100 ጎል ⚽️
إظهار الكل...
[ Photo ] ዛሬ የሚደረጉ ጫወታዎች 🇪🇹 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጫወታ 10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ 1:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕርሜየር ሊግ ጫወታዎች 9:30 | አርሰናል ከ ፉልሀም 12:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንሌይ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፋፃሜ ጫወታ 2:30 | ሌስተር ሲቲ ከ ሳውዝሀፕተን 🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ጫወታዎች 9:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሲቪያ 9:00 | ኦሳሱና ከ ኢልቼ 11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኢባር 11:15 | አላቬስ ከ ሁዬስካ 1:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ቫሌንሲያ 1:30 | ካዲዝ ከ ሴልታቪጎ 4:00 | ሄታፌ ከ ሪያል ማድሪድ 4:00 | ሌቫንቴ ከ ቪላሪያል 🇮🇹 የጣሊያን ሴሪኣ ጫወታዎች 7:30 | ኤሲ ሚላን ከ ጄኖዋ 10:00 | አታላንታ ከ ጁቬንቱስ 10:00 | ላዚዮ ከ ቤኔቬንቶ 10:00 | ቦሎኛ ከ ስፔዚያ 1:00 | ቶሪኖ ከ ሮማ 3:45 | ናፖሊ ከ ኢንተር ሚላን 🇩🇪 የጀርመን ቡደስሊጋ ጫወታዎች 10:30 | ዶርትሙንድ ከ ወርደር ብሬመን 🇫🇷 የፈረንሳይ ሊግ 1 ጫወታዎች 8:00 | ፒኤስጂ ከ ሴንት ኤቲን 10:00 | ሬምስ ከ ሜትዝ 10:00 | ኒምስ ከ ስትራርቡርግ 10:00 | ዲጆን ከ ኒምስ 10:00 | ብረስት ከ ሊንስ 12:05 | ቦርዶ ከ ሞናኮ 4:00 | ናንትስ ከ ሊዮን
إظهار الكل...
ማንቸስተር ዩናይትድ በሁሉም ውድድሮች በዚህ የውድድር አመት አንድ መቶ (100) ጎሎችን ከመረብ አሳርፈዋል። አስደናቂ የግብ ማግባት መጠን 👊
إظهار الكل...